ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
757 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
🔒ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ
==================

✏️የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ።

የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso”
ወይም "isee password Windows password Recovery pro"
ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች sofrwarun ከላይ ለቀንላችኋል።

🔒በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:-

🔘ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡

🔸Step1:
መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን

🔸Step2:
ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡

🔸Step3:
ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡

🔸Step4:
“Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡

🔸Step5:
ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite
2012 Application” ይከፈትልናል፡፡

🔸Step6:
ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡

🔸Step7:
“Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡

🔸Step8:
“Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/
10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target
user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User
Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK”
ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡

🔸Step9:
መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡

🔸Step10:
ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል።

🔒በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ ሶፍትዌሩን ቻናላችን ላይ ለቀንዋል Registered የሆነውን የሚከተለውን step ይከተሉ።

1⃣ ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ።

2⃣ ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት

3⃣ ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ከላይ በምስል እንደምታዩት ያመጣላችኋል።

4⃣ ባዶ Flash or CD ትከቱና
🔘ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ።

5⃣ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ

6⃣ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት

7⃣ " Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል።

8⃣ ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን።

9⃣ ትንሽ ከቆየ ብኋላ(max. 2mint) "password is reset Successfully" የሚል መልዕክት ያሳየናል።

🔟 ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot)

👽ፓስዎርዳችሁ ምንም አይነት file/data ሳይጠፋ ተከፈተ ማለት ነው አሁን የሚፈልጉትን password ማድረግ ትችላላችሁ።

Proof 100% ይሰራል።

🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

        🗣➹share &Join Us
             
      ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
🇪🇹 በብዙ የቻናላችን ተከታታዮች ጥያቄ መሰረት የተዘጋጀ።🇪🇹

ለአንድሮይድ ስልኮች በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየወሰደባችሁ ለተቸገራችሁ በሙሉ የሚከተለውን ሁለት የተለታዩ መፍትሄዎችን ይዘን ቀርበንላችኋል።
🥇የስልኮቻችንን Setting በማስተካከል
🥈 Software በመጠቀም

🇪🇹 @Techtalkwithsolo

የሚከተሉትን የስልኮቻችንን Setting በመጠቀም ኢንተርኔት ስንጠቀም በዛ ያለ ገንዘብ እንዳይወስድብን ማደረግ እንችላለን።
🔘
Setting -> Connection ( Wireless
and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል።
እሱን ዝቅ አድርገው Limit background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን።
🔘
ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
🔘
🔺 አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ (samsung 5830 አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting-> Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ።
🔺በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ይህ አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል።
🔘
ለ Huawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣ Setting —> wireless & Networks -> more .. — > Data
Usage -> Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።
🔘
Setting -> Developer option
(About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
🔘
☞ Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting ->About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል።
🔘
🔺የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።
🔘
GPS መዝጋት
.
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ... የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል።
🔺Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።
ውድ እና የተከበራችሁ የ"Computer" እና የ"አንድሮይድ ትሪክስ ቻናል ተከታታዮች ከላይ የጠቀስናቸውን የስልኮን Setting ካስተካከሉ በእርግጠኝነት ለኢንተርኔት የሚያወጡትን ገንዘብ ይቀንሳሉ።
ነገር ግን ይሄን ማስተካከል ካሸገሮት በቀላሉ እንዴት አድርገን በሶፍትዌር መዝጋት እንችላለን የሚለውንም እነሆ ብለናል።
🔷 መጀመርያ ከላይ የለቀቅንላችሁን አፕሊኬሽን ( DataEye) የሚለውን ስልካችን ላይ እንጭናለን ከዛ አብልኬሽኑን ስንከፍተው ከላይ ባለው ምስል "A" ላይ እንደምታዩት በ Usage ስር date saving mode Off/On የሚል አለ እሱን On ስናደርገው በምስል "B" ላይ እንደምታዩት ያሳየናል።
🔹ከዛም በቀጥታ Control በሚለው ስር ስንገባ በምስል "C" እንደምታዩት መጠቀም የምፈልጉትን ብቻ Open ታደርጋላችሁ ለምሳሌ አሁን እኔ መጠቀም የምፈልገው በምስል "C" ላይ የሚታዩተን ብቻ ስለሆነ ሌሎቹን በሙሉ በምስል "D" እንደምታዩት ሁሉንም ዘግቻለው (Block) አድርጊያለው ይህ ማለት እኔ ከከፈትኳቸው በምስል "C" ካሉት ውጪ ምንም አይነት አፕሊኬሽን አይሰራም ማለት ነው።
🔻ለምሳሌ ይሄን አስተካክለን ከጨረስን ብኋላ ሄደን ኢንተርኔት ከፍተን የዘጋንውን አፕሊኬሽን ብንከፍተው "DataEye" on ላድርገው off የሚል ምርጫ ይሰጠናል ያኔ On ብለንው ብንከፍት ኢንተርኔት አይሰራልንም ተዘግቷል ማለት ነው ያለኛ ፍቃድ ሊሰራ አይችልም።
👽ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንተርኔት ከመክፈታችን በፊት መጠቀም የምንፈልገውን ከፍተን ሌላውን በምስል "D" እንደምታዩት መዝጋት አለብን ማለት ነው።
⚠️ ከዚህም በተጨማሪ ስልካችሁ #telegram ስትጠቀሙ ብዙ ብር እየወሰደባችሁ ከተቸገራችው አሁኑኑ የቴሌግራሞን setting ያስተካክሉ‼️
•••••••ቴሌግራሞን ይክፈቱ••••••••••
⬇️
°👉Setting
° ⬇️
°👉data and storage
° ⬇️
°👉automatic media downloaded
° ⬇️
°👉#click *when using Mobile data*
° 🔑🗝🔑
° 🔰 #Unmark all & #save it
☞ [_]....photos
☞ [_]....voice messages
☞ [_]....videos
☞ [_]....files
☞ [_]....music
☞ [_]....GIFS
✴️ ከላይ የጠቀስናቸውን መፍትሄዎች ካስተካከሉ እመኑን በእርግጠኝነት በትንሽ ብር ለረጅም Time መጠቀም ይችላሉ።
በነገው ፕሮግራማችን accepted ተብላችሁ ተራ የደረሳችሁ በ"inbox" የጠየቃችሁንን Software ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
♡♡♡♡♡እናመሰግናለን!!♡♡♡♡
@techtalknew@techtalknew
Apple በአይነቱ ልዩ የሆነውን
AirPods Max wireless headphones አስተዋውቋል።

📌 Apple የሄርፎን ኢንዱስትሪውን ጨዋታ ይቀይረዋል ያለው ይህን ገመድ አልባ ሄድፎን በአንድ ቻርጅ እስከ 20 ሰዓታት የሚቆይ ባትሪ እና ብዙ አስገራሚ ቴክኖሎጂ ተካተውበታል።

📌 በጣም በሚያምሩ እና ረጅም ጊዜ በሚቆዩ እቃዎች የተሰራው ይህ ሄርፎን የሚሸጥበት ዋጋ $549 ወይም 21,079 ብር ሲሆን, በደንበኞቹ ዘንድ ዋጋው በጣም ውድ ነው የሚል ትችት እየቀረበበት ነው።

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @sirajtech
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Amazing creativity

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @sirajtech
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to make a 2S 3S 4S Battery from old battery get in broken laptop instead
It's for your drone, rc airplane and other project

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @sirajtech
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Build Your Own Drone Battery - Why and How!

It's for your drone, rc airplane and other project

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @sirajtech
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
$15 Drone Build Within 24 Hour's

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Take my money

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How To Make Multimeter From PVC Pipe At Home


#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎬 Arduino Project
👤 How to Make Fingerprint Door Lock
🕜 04:21 💾 10.7 MB‼️

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
#Ratnik

ራሺያ Ratnik ብላ በሰየመችው የሚሊተሪ ፕሮግራም 4th generation የውጊያ ልብስ ውይም battle armour በቅርቡ ሰርታለች--- ይህ ልብስ 12.7mm የ'caliber ስፋት ያለቸው እንደነ M2 ከተባሉ heavy machine gun በቅርብ እንዲሁም direct shot ብንመታ መከላከል እንዲችል ሆኖ የተሰራ armour suit ነው::
Ratnik እንዳስታወቀውም ይህ ልብስ game changing ተብሎ ለሚገመተው ከ'2025 ቡሃላ ላለው የጦር ነት አይነት ሲሆን ልብሱም ሚያገለግለው ለልዩ ሀይሉ ሳይሆን ለተራው የእግረኛው ጦር ነው::
📌Musketeer በመባል ሚታወቅ የ'video እና audio communication እንዲሁም GLONASS ሚባል እንደ GPS አይነት የ'navigation technology አብሮት ተካቷል።

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @droneethiopia
@droneethiopia
በህንድ ሲም የሚቀበል ነጠላ ጫማን ለኩረጃ ሊያውሉ የነበሩ ተፈታኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በህንድ ራጃስታን ግዛት ከዚህ ቀድም ከፍተኛ ጥቅም ያስገኛል የተባለውን የመምህራን ፈተናን ለመስጠት በሚል ኢንተርኔት ቢቋረጥም የኩረጃ መልኩ ተቀይሯል።ነጠላ ጫማን በብሉቱዝ በማገናኘት ፈተናውን ቀድመው ተፈትነው የወጡ ተፈታኞች ውስጥ ላሉ ጓደኞቻቸው መልስ እንዲነግሩ ተደርጎ ተመቻችቷል።

በዚህም መሰረት ነጠላ ጫማው ሲም የሚቀበል ሲሆን በአይን ለማየት እጅግ አዳጋች የሆነ ቀጭን የጆሮ ማዳመጫ በጆሮዋቸው በማድረግ ወደ መፈተኛ ክፍል ያመራሉ።አንዳንዶቹ የጆሮ ማዳመጫውን በጊዜያዊነት በጆሮዋቸው ውስጥ ለማስቀበር ሲሞክሩ እንደነበረም ተሰምቷል።ከውጪ ስልኩ ሲደወልላቸው በእግር ጣታቸው ስልኩን ያነሳሉ።

ለአንድ ነጠላ ጫማ 600ሺ ሩፒ ወይም 8ሺ ዶላር ይጠየቅበታል።በዚህ ድርጊት እጃቸው አለበት የተባሉ አደገኛ ወንጀለኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል።ህንድ ተፈታኞች ነጠላ ጫማ አድርገው ወደ መፈተኛ ክፍሎች እንዳይገቡ ከልክላለች።

via #tikvah

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈