ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
578 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
ብዙ ሚሊዮኖችን ዘርፈው የመለሱት ሃከሮች
========================
በሳለፍነው ሳምንት የመረጃ መንታፊዎች ወይም ሃከሮች በዲጂታል ገንዘብ ታሪክ በአንድ ጊዜ የተፈጸመ እና እጅግ ግዙፍ የተባለዉን 600 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚተመን ክሪፕቶከረንሲ መዝረፋቸዉ ሲነገር ነበር። ይህ ከበድ ያለ የሳይበር ጥቃት በብሎክቼን ዘርፍ ላይ በተሰማራውና ፖሊ ኔትወርክ በተባለው ግዙፍ ድርጅት ያጋጠመ ሲሆን፤ በሲስተሙ ላይ ባጋጠመ መጠነኛ ተጋላጭነት በሺዎች የሚቆጠሩ የዲጂታል ገንዘቦች የተዘረፈበት ክስተት ነው፡፡
ከደረሰው የሳይበር ጥቃት በኋላ ድርጅቱ በቲውተር ገፁ እንደጠቀሰው የተካሄደበት የክሪፕቶከረንሲ ዝርፊያ በመደበኛው ገንዘብ ሲተመን እስካሁን ካጋጠሙ ስርቆቶች ተወዳዳሪ እንደሌለው እና ዝርፊያውም በ10 ሺ የሚቆጠሩ የክሪፕቶ ደንበኞቹን በቀጥታ የሚያጠቃ መሆኑን አንስቷል፡፡ ደርጅቱ አክሎም ዝርፊውን ያካሄዱ የመረጃ ጠላፊዎች በየትኛውም ሀገር ህግ ትልቅ የኢኮኖሚ ወንጀል መፈፀማቸውን ተረድተው መፍትሄ ሊያመጣ የሚችል ስምምነት ከድርጅቱ ጋር እንዲመሰርቱ በቲዊተር መግለጫው አስታውቋ ነበር፡፡
አሁን ላይ ይህን የሳይበር ጥቃት ያካሄዱ ሰዎች የዘረፉትን 600 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው የዲጂታል ገንዘብ ምንም አይነት ድርድር ሳያደርጉ ለድርጅቱ መመለሳቸው ታውቋል፡፡ Mr. White Hat በሚል ስም የተጠቀሱት የሳይበር ጥቃት አድራሾች እንዲህ ያሉ የደህንነት ጉድለቶችን ለማስተማር እና የግንዛቤ ስራ ለመስራት የሚንቀሳቀሱ ethical hacker መሆናቸውም ተነግሯል፡፡
የብሎክቼን ፎረንሲክ ምርመራ ላይ የሚሰራው ቼንአናሊስስ እንደጠቀሰው እስካሁን ከተፈፀሙት የሳይበር ጥቃቶች ከባድ በሆነው በዚህ ጥቃት ላይ የተሳተፉ ሀከሮች የሰረቁትን ገንዘብ ለመውሰድ ምንም አላማ እንዳልነበራቸው እና የድርጅቱን የብሎክቼን ስርዓት ለመፈተሽና ከፍተቱን ለመለየት ያደረጉት ሙከራ መሆኑን አንስቷል፡፡ የፖሊ ኔትወርክ ኩባንያ በብሎክቼን ሲስተሙ ላይ የነበረውን የደህንነት ተጋላጭነት ለጠቆሙት ለእነዚህ ሰላማዊ የመረጃ ጠላፊዎች የግማሽ ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ቢያቀርብም ጥቃቱን ያደረሱት ሃከሮች ምንም አይነት ገንዘብ መቀበል እንደማይፈልጉ ቼንአናሊስስ አስታውቀዋል፡፡
በብሎክቼን ያልተማከለ የዲጂታል መዝገብ ስርዓት እንዳንዱ ግብይቶች በይፋ የሚታወቁ በመሆናቸው ማንነቱ ያልታወቀ የመረጃ ጠላፊ የወሰደውን ገንዘብ በቀላሉ ጥቅም ላይ ለማዋል የሚቸገር መሆኑን እነዚሁ የብሎክቼን ፎረንሲክ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡
ምንጭ፡ CNN
ተጨማሪ

SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮሳት አሰራር | Ethiosat Installation Tutorial Video
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
ብዙ ጊዜ ፓኬጅ ለመግዛት please try Again እያለ ሲያማርረን🤒🤯 የነበረው *999# በሚገርም ፍጥነት እየሰራ ይገኛል!🔥

Ethiotelecom ይህንን USSD Server 9በአሪፍ ሁኔታ Optimized አርጎታል!
እናመሰግናለን👍

ሞክሩት
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
ኢትዮ ቴሌኮም ከዛሬ ጀምሮ በአጠቃላይ ጥቅል አገልግሎት ላይ የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል።

ጥቅል ሳይገዙ የድምጽ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ደንበኞችም ከ20 እስከ 30 በመቶ የታሪፍ ቅናሽ ማድረጉንም ገልጧል።

ከሶስት እስከ አስር ደቂቃ የድምጽ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ደንበኞች ከመደበኛው ታሪፍ የ20 በመቶ ቅናሽ መደረጉን ትናንት የተናገሩት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህይወት ታምሩ ከአስር ደቂቃ በላይ ለሚጠቀሙ ደንበኞች ደግሞ የ30 በመቶ የታሪፍ ቅናሽ ተደርጓል ብለዋል።
(ኢዜአ)

SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
ነገ ቅዳሜ ነሐሴ 15 አንድ አስትሮይድ ለምድር ቀርባ እንደምታልፍ ተገለፀ፡፡ 1.4 ኪ.ሜ ስፋት ያላት አስትሮይዷ በሰዓት 94,208 ኪ.ሜ የምትምዘገዘግ ሲሆን ለምድር 3,427,445 ኪ.ሜ ቀርባ እንደምታልፍ ይጠበቃል፡፡
2016ኤጄ193 የተሰኘችው ይህች አስትሮይድ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 12፡10 ሲል ነው በምድር በኩል የምታልፈው፡፡ የአሜሪካኑ ህዋ ምርምር ተቋም ናሳ አስትሮይዷ ምድር ላይ ጉዳት የማድረስ አቅም ያላት ሲል የገለፃት ሲሆን የተቋሙ ተመራማሪዎችም ከዛሬ አንስቶ እስከ መጪው ሰኞ ድረስ እንቅስቃሴዋን እየተከታተሉ ይቆያሉ፡፡ ምንም እንኳን የአስትሮይዷ የእንቅስቃሴ ምህዋር ሲታይ ምድር ላይ ጉዳት የምታደርስ አለመሆኗ ቢታወቅም ጉዳት የማደረስ አቅም ያላት ተብላ የተቀመጠችው በህዋ ምርምር እይታ አስትሮይዷ ለምድር ቀርባ የምታልፍበት ርቀት ቅርብ ነው ተብሎ ስለሚታወቅ ነው፡፡
የአስትሮይዷ ስያሜ የህዋ ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ከተመለከቷት ወቅት ማለትም ከአውሮፓውያኑ 2016 ጋር ተያይዞ የተሰጣት ነው፡፡ ተመራማሪዎቹ በአሜሪካኑ የሄላካላ ኦብዘርቫቶሪ ውስጥ ባለው ፓኖራሚክ ሰርቬይ ቴሌስኮፕ እና ራፒድ ሪስፖንስ ሲስተም አማካኝት ነው የተመለከቷት፡፡ እንደ ናሳ ከሆነ አስትሮይዷ ሞላላ ቅርፅ ባለው ምሕዋሯ ላይ ሆና ፀሐይን ለመዞር 2,160 ቀናት ወይም 5.91 ዓመታት ይፈጁባታል፡፡ በተጨማሪም ለመሬት ቀርባ የምትገኝበት ርቀር ጨረቃ ካላት ርቀት ጋር ሲነፃፀር በ8.9 እጥፍ የላቀ ነው፡፡
የአስትሮይዷን መጠን በንፅፅር ለማቅረብ ያህል በዱባይ ከሚገኘው የዓለማችን ረጅሙ ህንፃ ቡርጅ ከሊፋ በግማሽ፣ ከፓሪሱ ኤፍል ማማ 4.5 እጥፍ እንዲሁም እዚሁ አዲስ አበባ እየተገነባ ካለው የንግድ ባንክ ህንፃ ደግሞ በሰባት እጥፍ የምትልቅ ናት፡፡
ምንጭ፤
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ሁሌም ቢሆን ጠዋት ላይ የመኪናችንን ሞተር ከማስነሳታችን በፊት ልናያቸው የሚገቡ ነገሮች

>የሞተር ዘይት ማየት
>የራዲያተር ውሀ(ኩላንት መጠንን ማየት)
>የመሪ ዘይት ማየት
>የፍሬን ዘይት መጠንን ማየት
>ፍሳሽ መኖር አለመኖሩን የመኪናችንን የስረኛዉን አካል መመልከት

መልካም ቀን !!
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
መወያያ ግሩፕ ተከፍቷል ሁላችሁም ገብታችሁ #Add በማድረግ ያለንን እውቀት እንለዋወጥ።

👥Any Active user ግሩፕ ላይ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ በመስጠት እንዲሁም ግሩፑን በመቆጣጠር ሊያግዘን የሚችል
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
Forwarded from Yohannes Bimrew (Yohannes Bimrew - ዮሐንስ ቢምረው)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"No pain no gain"
ከሁሉበጀ ዘላቂ ሃይል ሙከራ ሂደት ላይ በከፊል የተወሰደ።
@Yohannesbimrew
ኤልጂ የ6ጂን ሲግናሎችን ታይቶ በማይታወቅ ርቀት ማስተላለፍ ቻለ
ሰላም
እንዴት የራሳችን ቦት ይኖረናል አጭር video ነው ተመልከቱት

Watch "Tutorial" on YouTube
https://youtu.be/ijuoadGSgl4
Forwarded from ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ (Sıraj ̶h ̶a ̶c ̶k ̶e ̶r)
Which one do you prefer
Vote ነው ሁላችሁም ተሳተፉ
Anonymous Poll
26%
YouTube
8%
Facebook
12%
Tiktok
47%
Telegram
7%
Instagram
Forwarded from ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ (Sıraj ̶h ̶a ̶c ̶k ̶e ̶r)
Please choose type of your device እባክዎ የምትጠቀምበትን የሞባይል ቀፎ አይነት ይምረጡ።
Anonymous Poll
11%
I phone 📱
44%
SAMSUNG 📱
10%
Huawei📱
7%
Infinix 📱
2%
LG 📱
3%
Nokia 📱
3%
Lenovo 📱
1%
HTC 📱
20%
Other📱
Telegram bot and channel
🛎channel
🔗 @daily_tech2
🔗 @oro_allfact
🔗 @techfact1
🔗 @tech_top10


🔔🧲Bots

🔗 @Progroup9_bot
🔗 @Yourtech_bot
🔗 @s_promo_bot
🔗 @Sr1_promotion_bot
🔗 @My_promotion_bot
🔗 @Sirajpro_bot
🔗 @Techgrouphelp_bot
🔗 @Techfact_bot
🔗 @Tech_haseb_bot
🔗 @Xebakibot
👥 owner @siraj_hu
እንደት ነበር