Ice Unlock Fingerprint.apk
52.2 MB
✳️ ስልካችን fingerprint (አሻራ) ከሊለው ይሄን አፕ በመጠቀም በጣታችን አሻራ ማድርግ እንችላለን።

Forwarded from Yohannes Bimrew (Yohannes Bimrew - ዮሐንስ ቢምረው)
የሁሉበጀ ወደቦታው ጉዞና ፈታኙ ረጂም መንገድ
ዛሬ ጠንከር ያለ እርምጃ ወስደናል። የማይቻል የሚመስለውን አድርገናል። ለወራት አዲስ አበባ ሰርቸ የጨረስኩትን ሁሉበጀ ዘላቂ ሃይልን(Hulubeje Sustainable Energies) ወደቦታው ወስደናል።
አንድ የመጀመሪያ ሙከራ ለማድረግ ከሚያስፈልጉ 4P(Product, Place,Promotion and Price) የፈጠራ ውጤቱ፣ ቦታው፣ማስተዋወቅ እና ዋጋ ናቸው።
እኔም የተሰራው የፈጠራ ውጤትን (Product) የኤሌክትሪክ ተደራሽ ባልሆነበት ቦታ (Place) በመውሰድ የሁሉበጀ ዘላቂ ሃይልን(Hulubeje Sustainable Energy) የመጀመሪያ ሙከራ ለማድረግ ጉዞ ጀመርኩ።
የሙከራው ሂደትና ውጤት ሁሉበጀን ዘላቂ ሃይል ቀጣይ ለሚደረገው ሙከራ ከፍተኛ አስጠዋጾ አለው።
በዚህም ወደ ጎጃም ባደረኩት ጉዞ የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ የዘላለምደስታ ቀበሌ ውጣቶችን አመሰግናለሁ። የማይቻል የሚመስለውን በማድረግ፣ ፈተናወችን በማለፍ መጨረሻም በሰላም ደርሰናል።
በሚቀጥሉት ቀናትም ያለውን የጉዞውን ቀጣይ ክፍል አጋራለሁ።
@Yohannesbimrew

#የስልካችን_ዋና_ዋና_ክፍሎች_እና_አገልግሎታቸው:-
======================
1. #እስፒከር:- በንግግር ጊዜ ከስልካችን የሌላውን ሰው ድምፅ የምሰማበት ክፍል ማለት ነው።
2. #ሪንገር:- የጥሪ ድምፅን፣ የሙዚቃ ድምፅን እና የላውድ እስፒከር ድምፅን ይፈጥራል።
3. #ማይክ:- ድምፅን ወደ ሌላ ለመላክ የሚጠቅም ክፍል ነው።
4. #እስክሪን:- ማንኛውንም ጽሁፍ ወይም ምስል የምናይበት ክፍል ነው።
5. #ቦርድ:- ሁሉንም የአይሲ ክፍሎች የሚይዝና ዋና ዋና ስራዎች የከናወኑበት ክፍል ነው።
6. #እስክሪን ቦርድ:- ተከፋች ወይም ተንሸራታች ስልኮች ላይ የሚገኝ እና እስክሪኑ የሚያያዝበት የላይኛው ክፍል ነው።
7. #ኬብል:- ቦርድን ከስክሪን ጋር የሚያገናኝ ክፍል ነው።
8. #ቫይብሬተር:- ጥሪ ሲመጣልን እንዲነዝር የሚያደርግ ክፍል ነው።
9. #ቻርጀር:- ኤሲ ቮልቴጅን ወደ ዲሲ ቮልቴጅ የሚቀይር ክፍል ነው።
10. #ኢንተር ፌስ:- ማንኛውም እቃ ከቦርድ ጋር የሚገናኝበት ወርቃማ ቦታ ነው።
11. #ስዊች:- ለስልካችን ማብሪያ እና ማጥፊያ የሚያገለግለን ክፍል ነው።
12. #አንቴና:- የሬዲዮ ፍሪኩየሲን ለመቀበልና ለመላክ የሚያገለግል ክፍል ነው።
#ስለምትከታተሉን_እናመሰግናለን❗️
#ማንኛውንም_የኤሌክትሪክ_ስራ_ማሰራት_ለምትፈልጉ_ድርጅቶችና_ግለሰቦች_ደግሞ_በነዚህ_ስልክ_ቁጥሮች_ያገኙናል።
"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"
🔹🔸🔹ለወዳጅዎም ያጋሩ!🔸🔹🔸
🔹🔸🔹🔹እናመሰግናለን!🔹🔸🔹

ብዙ ጊዜ አሳልፈን የምናገኛቸው እውቀት እና ልምዶችን ሌሎች እኛ ከደከምነው ድካም ባነሰ ጊዜና ጉልበት እንዲያገኙ ብናደርግ እኛ ያላወቅናቸውንና ያልደረስንበትን ለማግኘት ጊዜ ይኖራቸዋል።
ከ ዘጠን አመታት በፊት እኔም በዚሁ ቦታ መፍቻ ሳይኖር በሚስማር ሶላር ሳይኖር በባትሪ ድንጋይ ባትሪና ሬዲዮ እጠግን ነበር። የራሴን ፈጠራና ማሻሽያ እሰራበት የነበረ ቦታ ላይ ዛሬም የያኔውን የሚያስታውሱ ሁነቶችን አየሁ።
@YohannesBimrew