ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
577 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
ቃል እንደ ገባሁላችሁ መስረት
#WIFI HACK〽️አሁን የምናየው ዋይፋይ ፓስዎርድ እንዴት ሃክ እንደሚደረግ ነው፡፡ እንዴት መሰላችሁ ጎዋደኞቼ በጣም ቀላል ነው ይህንን እስቴፕ ተከተሉ፡፡ password የሚጠይቁ wifiወችን በዚሁ መንገድ ማወቅ ይቻላል። =>አሰፈላጊ ነገሮች
1,ሩት የሆነ ስልክ
2,#RootExplorer-v2.15.apk ይህ ማለት ስልካችንን ሩት የምናደርግበት ዋነኛ አፕ ነው፡፡ ዳውንሎድ ለማድርግ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ => alexlittle.net/blog/downloads/ ከዚያም በመቀጠል root explorer መክፈት በመቀጠል 'data/misc/wifi' የሚለውን ዳሪክተሪ መፈለግ አገኛችሁት? አዎ ካገኛችሁት ደግሞ wpasupplicant conf የሚለውን ታገጙታላችሁ ከዚያ ክፈቱት ወይም ( show it in text form) የሚለውን ይምረጡ። በመቀጠል Network=>( Ssid=>one thing Psk=>one thing kmgmt=>wpa psk የዚይህ አይነት text እናገጘለን Ssid የሚለው ስሙ ሴሆን Psk የሚለው ደግሞ ፓስወርዱ ነው።
For other information
👉share and join 👈
@techtalknew