ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
730 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
base.apk
12 MB
#ተወዳደሪ ቁጥር ➍
ቁጥር ➍

@Miki4262


this is a Netflix MOD apk
u can streem all movies through this and you can download with any size and quality
not sure to trust me inbox he
@daily_tech2
ቁጥር ➍
@Miki4262
ተሳተፉ እንዳያመልጣችሁ
ለሌላ ሰው share አድርጋችሁ like ማስደረግ ይቻላል

በዝህ ላኩልን 👇👇👇
@tech_haseb_bot
ውድድሩ ልያልቅ ነው ተሳተፉ
MUZIQAA ARTIST HACAALU HUNDESSAA ''ESSA JIRTAA KAN JA'U (PLAY) TUQUN DHAGEFADHAA

PLAY ▷ ◉─────── 07:25

play play
#EthioTelecom

Iityoo Teelecoom guyyaa boru Hagayya 21/2012 irraa eegaluun guyyaa sadiif kan turuu keenna galateeffannaa qopheessu beeksise.

Mamiltoonni dhabbatiicha tajaajila intarneeta 1GB, tajaajila sagalee daqiiqaa 40, tajaajila ergaa barreeffamaa 100 ganama sa'aatii 12:00 hanga halkaan sa'aatii 12:00tti bilisaan ni argatuu jechuun Ethiopian Insider gabaaseera. #SHARE

@melbapost
@melbapost
#share
💠 የኢትዮ ቴሌኮም የምስጋና ስጦታ!

ኢትዮ ቴሌኮም ከነገ ሐሙስ ነሐሴ 21/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ የምስጋና ስጦታ ማዘጋጀቱን በዛሬው ዕለት አሳውቋል።

የድርጅቱ ደንበኞች 1 GB የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ፣ 40 ደቂቃ ድምጽ አገልግሎት ፣ 100 አጭር የጽሁፍ መልዕክት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት በነጻ እንደሚያገኙ መገለፁን ከኢትዮጵያ ኢንሳይደር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

ቤተሰብ ለመሆን share & join📢
@daily_tech2

ለአስተያየት📩
@tech_haseb_bot 📬
ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ በ11 የውጭ ሀገራት የድምፅ ጥቅል ላይ የታሪፍ ቅናሽ አድርጓል!

ወደ አሜሪካ ፣ ብሪታንያ ፣ ካናዳ ፣ ጀርመን ፣ ሳኡዲ አረቢያ ፣ የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች፣ ኬንያ ፣ ህንድ ፣ ቻይና ፣ ደቡብ አፍሪካ እና አውስትራሊያ በሚደረጉ ጥሪዎች ላይ ቅናሽ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት በ59 ብር 10 ደቂቃ ፣ በ100 ብር 20 ደቂቃ እንዲሁም በ195 ብር 50 ደቂቃ እንዲሆን ተደርጓል።

ከላይ የተጠቀሰውን መጠን ከነገ ነሐሴ 21 ጀምሮ #ፓኬጅ በመሙላት መጠቀም እንደሚችል ከአል አይን (AlAin) ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

@daily_tech2
ቆንጅዬ ቀበጥ ልጅ አፍቅሬ አፈቅርሻለሁ ስላት ይህን photo ላኬችልኝ
@melbapost
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to hack any wifi password termux without root || HACK WIFI PASSWORD!
@daily_tech2
Free_WiFi_Passwords_Internet_Hotspot.apk
67.5 MB

WIFI HACKING
NO ROOT
100%

@daily_tech2
@siraj_hu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Channel statistics t.me/daily_tech2
FaceApp-3.4.11.apk
11.6 MB
FaceApp-3.4.11.apk
@daily_tech2
🔐እንዴት የ ማንኛዉንም windows computer administrator password ማለፍ እንችላለን?
▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃
Requirements
Requirements:
—> ማንኛዉም የwindows operating system የተጫነበት cd ወይም usb
Eg. Windows7 os or windows 8 os

@daily_tech2
Let’s begin………..
—> computrሩን ከ cd ወይም ከusb ማስነሳት(boot from cd or usb)
—> ልክ boot አርጎ ከተነሳ በኋላ shift+F10 መጫን ከዛ command promote ይከፈታል
ምናልባት command promote ካልከፈተ shift+fn+F10 ሞክሩት
—> Type “cd c:” without quotation then hit enter
—>Type “dir” hit enter

--> Windows የሚለው ዝርዝር እስከሚመጣ ድረስ ፊደሉን እየቀያየሩ መሞከር
Eg. “D:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
“E:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
—> ከዛ በ ስእሉ ላይ የሚታየዉን በትክክል ይጻፉ
—> “cd windows/system32” hit enter

--> Type “rename osk.exe osk.old” hit enter
—> Type “rename cmd.exe osk.exe” hit enter

--> አሁን 75% ሚሆነዉን ስራ ጨርሰናል ከዚ ቀጥሎ computerun restart ማድረግ
—> ከስር በግራ በኩል የሚታየዉን icon መጫን
—>On-Screen Keyboard የሚለዉን መምረጥ

@daily_tech2
-->command promote display ሲሆን ስእሉ ላይ ያለዉን command ማስገባት
—> Type ”net user” hit enter
—> Type ”net user help *” hit enter —---- help ማለት የ computeru ስም ነው

-->ከዛ ምትፈልጉትን password ማስገባት
—> Password እንድይኖረው ከፈለጋቹ ደሞ hit enter ሁለቴ

@daily_tech2
--> አሁን Passwordu ተከይሯል ማለት ነው
—> የከየራቺሁትን Password አስግብታቹ login ማረግ

@daily_tech2
ሰላም 🙏🙏
እስኪ አንዳንድ ነገሮችን ለመለየት ለመፈለግና ለማወቅ የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች ልጠቁማቹ!!

1. በፎቶ ሾፕ የተቀናበረ ወይም ሀሰተኛ ፎቶ ለመለየት የሚያገለግል አፕሊኬሽን
Photo identifier

2.በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ
File Hide expert

3.ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ ለመጓዝ እና ቀድመው የእርቀት መጠኑን ለማወቅ
Distance from me

4. አለም ላይ የሚገኘውን የአየር ሁኔታ በተጨማሪም ቀን እና ምሽት የሆኑ ሀገሮች ለመለየት
Global Climates

5. አለም ላይ የሚገኙ ታዋቂ የዜና ምንጮችን በአንድ ላይ ለማግኘት
Quick World News

6.የአትዮጵያን ቴሌቪዠን ጣቢያዋች በአንድ ላይ ለማግኘት
Ethio Tv

7 የአትዮጵያን አንዳንድ ጋዜጣዎች ለማንበብ
Ethio newspapers

8.ሶሻል ሚዲያዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት
Anita iit

9.ሀሉንም ኢሜሎች በአንድ ላይ
Email king

10.በቅናሽ ዋጋ የአውሮፕላን ትኬቶችን ለማወቅ
Cf Cheap flights

©siraj tech

@daily_tech2
የ Telegram
Accountችንን እንዴት ሙሉ በሙሉ Dlete ማረግ ይቻላል ተከተሉኝ ለምሳሌ ዘግታቹም ስከፍቱት የነበሩትን ነገሮች መልሶ እያመጣ ካስቸገራቹ👇

👇ይሄን ሊንክ ይንኩ👇

https://my.telegram.org/auth?to=deactivate.

👉ስልካችሁን ፃፉ

👉Next የ ሚለዉን ንኩ

👉የ ሚላክላችሁን code
ፃፉ
👉 Sign In ንኩ

👉ከዛ Deactivate account የሚለውን ንኩ

👉 ከዛ Done ንኩ

👉 ከዛ Yes Delete my Account የሚለውን ንኩ አለቀ ሼር ማረግ እናዳይረሳ ለናንተ እውቀትን ለመስጠት እንለፋለን
🌍💥🛰️
@daily_tech2
Delete Account or Manage Apps
InstantView from Source