ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
693 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
የካሊፎርኒያው ታዳጊ ጄፍ ሄኒግሰን የጭንቅላት ካንሰር እንዳለበት ሲታወቅ ቢበዛ በሕይወት ሊቆይ የሚችለው ለሁለት ዓመታት እንደሆነ ተነግሮታል። ይሄኔ ነው አንድ ድርጅት የሚመኘው ነገር ካለ እውን ሊያደርግለት ቃል የገባው። ነገር ግን ጄፍ እንደ እኩዮቹ ዲዝኒላንድ [ መጫወቻ ስፍራ] ውሰዱኝ አሊያም የምወደውን እግር ኳስ ተጫዋች አገናኙኝ አላለም። ይልቁንም ጄፍ እንዲህ አለ "እኔ የምመኘው ዓለም ሰላም እንድትሆን ነው።
🙏እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏


🌼መልካም አዲስ አመት🌼
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጊዜ መጓዝ

በተለያዩ ጊዜያት ስልክ የሚያወሩ ሰዎች ሰልክ ባልተፈጠረበተ ዘመን ሲጠቀሙ ካሜራ ውስጥ ገብተው ነበር እንዚህ ሰዎች ሰልኩን ከየተ አምጥተውት ነው ማንስ ጋር ነው የሚደውሉት የሚታወቀ ነገረ የለም ።

ይሄ ቪድዮ በጊዜ የሚጓዙ ሰዎች አሉ ወይም በእንግልዘኛው "time travel" የሚለውን ሐሳብ ይበልጥ ካጠናከሩ ማስረጃዎች አንዱ ነው ።
Forwarded from ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ via @like
SIRAJ TECH
ይህ ቻናል በነጻ ከማስተማሩ ባሻገር ብዙ ግዴታዎችን ተወጥተዋል
አስተያየት ና ሀሳብ እኛን ጠንከር ስለምያደርገን አስተያየት ና ሀሳብ በ @tech_haseb_bot አድርሱልኝ
Share በማድረግ ተባበሩን
Forwarded from SI raj official (ᔑᏆᖇᗩᒍ 卄)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tapha cubic taphachuun sammuu keessan bohaarsaa""


Oolmaa guyyaa harraa

የዛሬ ውሎ ነበር።

#cubic
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
🔊
t.me/sirajhu
Forwarded from ®Adama Tech Zone® (Zidopia)
Charge meter @AdamaTech .Apk
5.9 MB
Charge meter🔌

🕹ለስልካችሁ ቻርጀር ስትገዙ አሪፉን ቻርጀር ለመምረጥ ይጠቅማቹሃል።
ይህም ስልካችሁን ቻርጅ ስታደርጉ የቻርጀሩን speed per hour ያሳያቹሃል።
📌 @AdamaTech 📌
#Update

ከ6 ሰዓታት በላይ ተቋርጠው የቆዩት ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እንዲሁም ሜሴንጀር ወደ አገልግሎት ተመልሰዋል።

ፌስቡክ ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ ከመጠየቅ ውጭ እስካሁን ችግሩ በምን ምክንያት እንደተፈጠረ ማብራሪያ አልሰጠም።

እንደብሉምበርግ ዘገባ ከሆነ በፌስቡክ መቋረጥ በ5 ሰዓታት ውስጥ ብቻ የማርክ ዙከርበርግ የግል ሃብት በ7 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ዝቅ ብሏል።
✳️ Tech News

◽️የአለማችን ፈጣኑ ኢንተርኔት ሪከርድ በጃፓን ተሰብሯል። የጃፓን ኢንጅነሮች የአለማችን ፈጣኑን ኢንተርኔት አስተዋውቀዋል።

◽️ይህ አለምን እያነጋገር ያለው ፈጣን የተባለው ኢንተርኔት 80ሺ ፊልሞችን በ1 ሰከንድ ብቻ ለማውረድ የሚያስችል ነው።

◽️319 ቴ.ባ በሰከንድ (Terabytes/sec) የሚሄደው ይህ የኢንተርኔት ፍጥነት ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል።
​​✳️ ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች PART 2

◽️ በ1950ዎቹ ኮምፒውተር አሁን በሚጠራበት ስም ሳይሆን ስሙ "Electronic brain" ነበር::

◽️ በአለማችን የመጀመሪያው 1GB hard disk የተሰራው በ 1980 በ IBM ሲሆን ዋጋውም 40,000$ ነበር።

◽️ Technologyን የመፍራት በሽታ technophobia ይባላል። ሀገራችንም ውስጥ ወጣቱን ጨምሮ ባለስልጣናት፣ ሀብታሞች እንዲሁም ብዙ የህብረተሰብ ክፍል የዚህ በሽታ ተጠቂ ናቸው።

◽️ የሰው ልጅ አእምሮ የማሰብ ብቃት በኮምፒውተር CPU ሒሳብ ቢታሰብ 3000Ghz በላይ ፍጥነት አለው።

◽️ 1Petabyte Hard Disk ለ13.3 አመታት ሙሉ HD ቪዲዩ መቅዳት ያስችላል።

🔺1024 GB = 1TB
🔺1024 TB = 1petabyte

◽️ Grand theft auto 5 የተባለው ጌም በሳምንት ውስጥ 1ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያገኘ ሲሆን በአለማችን ላይ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

◽️ አንድ ሰው በደቂቃ በአማካኝ 20 ጊዜ አይኑ ይርገበገባል። ይሁንና አንድ ሰው ኮምፒውተር በሚጠቀምበት ጊዜ ግን በአማካኝ በደቂቃ 7 ጊዜ ብቻ ነው አይኑ የሚያርገበግበው።

◽️ Mydoom እስከዛሬ ከተፈጠሩ የኮምፒዩተር ቫይረሶች ቶሎ በመሰራጨትና ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ (38billion $) የሚስተካከለው የለም።

◽️ 92%ቱ የአለማችን ገንዘብ የሚገኘው በኮምፒዩተሮች ላይ ነው፤ በእጃችን የሚገኘው የተቀረው 8% ብቻ ነው።

◽️ ሬዲዮ 50 ሚልዮን አድማጮች ጋር ለመድረስ 38 አመታት ፈጅቶበት ነበር።

◽️ ቴሌቪዥን 50 ሚልዮን ተመልካቾች ጋር ለመድረስ 13 አመታት ነበር የፈጀበት።

◽️ iPhone 50 ሚልዮን ሰዎች እጅ ለመግባት ሶስት አመት ብቻ ፈጅቶበታል።

➲ ማንኛውንም አይነት አስተያየት ፣ ጥቆማ እንዲሁም እንድንለቅላችሁ የምትፈልጉትን ነገር
@TechsworldBot ላይ ያሳውቁን!!

➥ Share And Join Us || ጥያቄ ካላችሁ ግሩፑ ላይ ጠይቁን
🏷
@sirajtech
በህንድ ሲም የሚቀበል ነጠላ ጫማን ለኩረጃ ሊያውሉ የነበሩ ተፈታኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በህንድ ራጃስታን ግዛት ከዚህ ቀድም ከፍተኛ ጥቅም ያስገኛል የተባለውን የመምህራን ፈተናን ለመስጠት በሚል ኢንተርኔት ቢቋረጥም የኩረጃ መልኩ ተቀይሯል።ነጠላ ጫማን በብሉቱዝ በማገናኘት ፈተናውን ቀድመው ተፈትነው የወጡ ተፈታኞች ውስጥ ላሉ ጓደኞቻቸው መልስ እንዲነግሩ ተደርጎ ተመቻችቷል።

በዚህም መሰረት ነጠላ ጫማው ሲም የሚቀበል ሲሆን በአይን ለማየት እጅግ አዳጋች የሆነ ቀጭን የጆሮ ማዳመጫ በጆሮዋቸው በማድረግ ወደ መፈተኛ ክፍል ያመራሉ።አንዳንዶቹ የጆሮ ማዳመጫውን በጊዜያዊነት በጆሮዋቸው ውስጥ ለማስቀበር ሲሞክሩ እንደነበረም ተሰምቷል።ከውጪ ስልኩ ሲደወልላቸው በእግር ጣታቸው ስልኩን ያነሳሉ።

ለአንድ ነጠላ ጫማ 600ሺ ሩፒ ወይም 8ሺ ዶላር ይጠየቅበታል።በዚህ ድርጊት እጃቸው አለበት የተባሉ አደገኛ ወንጀለኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል።ህንድ ተፈታኞች ነጠላ ጫማ አድርገው ወደ መፈተኛ ክፍሎች እንዳይገቡ ከልክላለች።

via #tikvah

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  
Forwarded from ®Adama Tech Zone® (Zidopia)
Split cloud @AdamaTech.apk
5.7 MB
🎧Split cloud🎧

ይህንን App በመጠቀም በአንድ earphone ሁለት ሙዚቃዎችን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
📌 @AdamaTech 📌
Secure incoming call
@AdamaTech.Apk
5.3 MB
☎️Secure Incoming Call☎️

📲ይህንን App በመጠቀም ሰዉ ሲደዉልላችሁ የደዋዩ ስም እንዳይታይ ማድረግ ትችላላችሁ
📌 @AdamaTech 📌
Empty Folder Cleaner
@AdamaTech.Apk
792.5 KB
Empty Folder Cleaner

ይህንን App በመጠቀም ስልካችሁ ላይ ላይ ያሉትን ባዶ ወይም ምንም File የሌላቸዉን ፎልደሮችን ለይቶ ያጠፋል።
📌 @AdamaTech 📌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Arduino Tutorial #3 The first Arduino program | blinking LED
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Arduino Tutorial #1 Introduction to Arduino Microcontroller
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Arduino tutorial #5 How to use for loop in arduino
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬