Dive Into Deep Learning
August 2020 and FREE version!!! D2L is the 987-page book that Amazon scientists have compiled over the past two years and has finally been completed... an interactive and ' open source book ' with code, math and discussions.
What makes this book unique is that it was created with Jupyter Notebook and with the idea of ′′ Learning with Practice "... that is, the book in its entirety consists of executable code with adaptations in PyTorch, TensorFlow and MXNet.

✳️ የቴክኖሎጂ እውነታዎች
◽️ ዛሬ ከ3.8 ቢሊዮን በላይ ሰዎች Internet ይጠቀማሉ ይህም ከዓለም ህዝብ 40 በመቶው ነው።
◽️ በየ57 ደቂቃው ከ570 በላይ አዳዲስ Websites ይፈጠራሉ።
◽️ በየቀኑ ከ3.5 ቢሊዮን በላይ Google Search ይደረጋል።
◽️ በ2020 ቪዲዮ ከሁሉም ከInternet ትራፊክ 80% ያህሉን ይይዛል።
◽️ 40,000 የTweeter ትዊቶች በደቂቃ ይላካሉ በቀን 500 ሚሊዮን ትዊቶች ማለት ነው።
◽️ በAmerica ከሚደረጉ ከ7 ፍቺዎች መካከል ለአንዱ ፌስቡክ ተጠያቂ ነው።
◽️ በ2020 ከ8.2 ቢሊዮን በላይ መረጃዎች ተሰርቀዋል ወይም Hack ተደርገዋል።
◽️ የመጀመሪያው ኮምፒዩተር ወደ 2.5 ሜትር የሚጠጋ ቁመት ያለው ሲሆን ክብደቱ ወደ 30,000 ኪ.ግ. ይመዝናል።
◽️ NASA ውስጥ የInternet ፍጥነት በሰከንድ 90GB ነው።
◽️ በዓለም ትልቁ ሃርድ ድራይቭ 60TB SSD ነው።
◽️ Bluetooth ኖርዌይን እና ዴንማርክን አንድ ባደረገው ሃራልድ ብሉቱዝ በተባለ ንጉስ ተሰየመ ነው።
◽️ የጉግል መሥራቾች እ.ኤ.አ. በ1999 ጉግል ን በ1 ሚሊዮን ዶላር ለመሸጥ ፈቃደኞች ቢሆኑም Excite ግን አልተቀበላቸውም። ጉግል አሁን 527 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ አለው።
©or Tech
@daily_tech2

1. An air gap is usually inserted in magnetic circuits to
(a) increase m.m.f.
(b) increase the flux
(c) prevent saturation
(d) none of the above
Ans: c
2. The relative permeability of a ferromagnetic material is
(a) less than one
(b) more than one
(c) more than 10
(d) more than 100 or 1000
Ans: d
3. The unit of magnetic flux is
(a) henry
(b) weber
(c) ampereturn/weber
(d) ampere/metre
Ans: b
4. Permeability in a magnetic circuit corresponds to______ in an electric circuit.
(a) resistance
(b) resistivity
(c) conductivity
(d) conductance
Ans: c
5. Point out the wrong statement.
Magnetic leakage is undesirable in electric machines because it
(a) lowers their power efficiency
(b) increases their cost of manufacture
(c) leads to their increased weight
(d) produces fringing
Ans: a
▬▬▬ Share ▬▬▬▬

የተከበራችሁ የገፃችን ተከታዮች ዛሬ ስለ ኤሌክትሪክ ገመድ እንወያይ
በሀገራችን ላይ ብዙ አይነት ገመዶች አለ ከነዚህም መካከል 0.6,1.50, 2.50, 4.00 . . . እነዚህም ለተለያየ አገልግሎት የሚዉሉ ናቸዉ ለምሳሌ
0.6 መጥሪያ(ቤል)
1.5 ለመብራት (አምፖል)
2.5 ለሶኬት ለፍሪጅ ቲቪ ወዘተ
4.00 ለምጣድ ስቶቭና ማሞቂያዎች
እያለ ይቀጥላል።ነገርግን ሰዎች በማወቅም ባለማዎቅ ያለአግባብ ይጠቀማሉ። ለጊዜዉ ይሰሩ ይሆናል ነገርግን
1 የኤሌክትሪክ ፍጆታ ይጨምራል
2 እቃዉ ተገቢዉን አገልግሎት እንዳይሰጥ ያደርጋል
3 የአገልግሎት እድሜዉን ያሳጥራል እንዲሁም ሌሎችን ስለዚህ ነገሮችን በአግባብና በስርአት እንጠቀም። አመሰግናለሁ።

🍡 ሞባይል ስልካችሁ በቫይረስ እየተጠቃ ተቸግራችኃል?
🍭 ስለ ቫይረስ ምንያህል ያውቃሉ?
🍭#Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም
የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው
📵 ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ
➲Spyware Virus
➲Malware Virus
➲Ransonware Virus
➲Adware Virus
➲Trojan Horse Virus ናቸው
እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል።
🍭 ቫይረስ ለመስራት ስለ Computer ብዙ መማር እና ማወቅ ያስፈልጋል
🍭 የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው ?
፩ ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው
፪ በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ
ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ 👇👇👇👇
Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ
፫ ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው
፬ የስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል። በሌላ አነጋገር እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል
፭ Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
🍭 ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናውጋ
♻እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን
⚠⚠PerCaution ⚠⚠
🍭 ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ
👉ለምሳሌ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ
ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time #ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል
ለምን ቢባል Fake የሆኑ #ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል
🍭 Bluetoothl እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን ቦሀላ መዘጋቱን #Check Up ማድረግ
🍭 የስልካችንን #Software Update ማድረግ
በሰአቱ እና በግዜው
ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን #ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ
የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው
የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ #Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ #About Phone
የሚል አለ እሱን እንዴ #Click እንላለን ከዛ
Software Update የሚለውን #Click ማለት
🍭 ትክክለኛ እና #Original Antivirus መጠቀም
ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File #Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት #Remove ማድረግ
🍭 ከሚከተሉትOriginal Antivirus የወደዳችሁትን ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷
➊#Norton Antivirus
➋#KasperskyAntiVirus
➌#BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App
👆👆👆እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection
🍭 ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ #Email ወይምበ #G-mail ነው
Email እና በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች #Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም
🍭 ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application #Update ማድረግ
🍭 Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ
Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙ
Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ
ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል
(Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ?
Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ
አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው #ቫረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ። ስለዚህ ማንኛውንም Notification ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን
🍭 ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል
ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል።ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Gaming to Reality!!! Using computer vision and gestures recognition!!!
@daily_tech2
@daily_tech2
BLACK_TV_pro Sebrisat.com.apk
10 MB
Avtivation - 1515924994
✅በስልክም ሆነ በAndroid Tv Box ላይ በመጫን ምርጥ ምርጥ ፊልም እና Live የኳስ ጨዋታዎችን መመልከት የሚችሉባቸው Application ናቸው።
@daily_tech2
✅በስልክም ሆነ በAndroid Tv Box ላይ በመጫን ምርጥ ምርጥ ፊልም እና Live የኳስ ጨዋታዎችን መመልከት የሚችሉባቸው Application ናቸው።
@daily_tech2
The first computer mouse wasn’t made from plastic.
Back in 1964, Doug Engelbart invented the first ever computer mouse! Back then, it was made out of wood.
It was rectangular and featured a little button on the top right.
🌐📲 @daily_tech2

የ # WiFi_ፓስወርድ እንዴት በቀላሉ ማወቅ ይቻላል?
# WiFi_password ማወቂያ የሚሉ እጅግ ብዙ ሀሰተኛ አፖች አሉ።
ነገር ግን በትክክል ከሚሰሩት ጥቂት አፖች ውስጥ ጥቂቱን እንመልከት
1. Andro Dumpper
ይሄን አፕ በመጠቀም የፈለጉትን # ዋይፋይ ፓስወርድ በቀላሉ ማወቅ
ይችላሉ።
ሩት የሄኑም ያልሆኑም ስልኮች ላይ ይሰራል።
የዋይፋዩን security level ማወቅ ያስችላል።
2. WPS App
የዚህ አፕ አጠቃቀም በጣም ቀላል ነው፤ ሲከፍቱት አረንጓዴ ምስል ካሳየ
ይከፍተዋል። ቀይ የ ምልክት ካሳየ ደግሞ አልተሳካልዎትም ማለት ነው።
3. Wps Wpa Tester
ይሄን አፕ ለመጠቀም የስልክዎ Android version ከ5 (Lollipop) በታች ከሆነ
ስልክዎን ሩት ማድረግ የግድ ነው ፤ ከዛ በላይ ከሆነ ግን ሩት ሳያደርጉ መጠቀም
ይችላሉ።
4.WPS connect
ራውተሩ ሲገዛ የነበረውን default PINየሚጠቀም ከሆነ አፑ ላይ የራውተሮች
default PIN ስለተሞላ ፓስወርዱን በቀላሉ ማግኘት ይችላ

The Hacker News
Cisco Issues Warning Over IOS XR Zero-Day Flaw Being Targeted in the Wild
Cisco has warned of an active zero-day vulnerability in its router software that's being exploited in the wild and could allow a remote, authenticated attacker to carry out memory exhaustion attacks on an affected device.
"An attacker could exploit these vulnerabilities by sending crafted IGMP traffic to an affected device," Cisco said in an advisory posted over the weekend.
"A successful

Cisco Issue Warning Over IOS XR Zero-Day Flaw Being Targeted in the Wild
#እኔ ምለው
ካልጨረሱ አታምብቡት
ቻናላችን ከ የትኛውም ቻናል ለየት የምያደርገው ነፃ መስጠታችን ነዉ።
⚡promotion ስንሰራ ዋሽተን አናስገባም
⚡ሁሉም መሣተፍ የምችል
⚡ነፃ information ለህዝብ ለማድረስ
⚡የኛን ልጥፍ በ ሌላ ቻናል ላይ ከአዩ ወድያው የቻናሉን link ይላኩልን ። report እናደርገዋለን
⚡ይህ ቻናል ከተሞቻችሁ favorite አድርጉ
⚡vote & like ተሳተፉ እኛን ያበረታታል
📌አናስገድድም ቻናሉ ከልተመቻችሁ leave አድርጉ።
የምከታተለን ትንሽ ሰው ለኛ በቂና ከበቂ በላይ ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አስተያየት እና ሀሳብ ከ አሉት
@tech_haseb_bot
ለተጨማሪ መረጃ
@yourtech_bot
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ሙሉውን.ያነበበ 🙋🙋🙋

com.xzii.pkg.apk
9.2 MB
My Ethiotel Pkg (ቴሌፓርት)
Updated: Aug 31, 2020
Size: 16.38MB
*Bug Fix
- Fixed Package list being empty on some devices.
*New Features
- App redesigned with a beautiful UI.
- Updated to the newly discounted Package.
- Added support for utility payment.

HDMI እነዚህን 2 ቀደምት የድምፅ እና ምስል ማስተላለፊያዎችን ተክቶ በማገልገል ላይ ይገኛል ማገልገልም ብቻ አይደለም አዲስ እይታን ልቅም ያለ የምስል ጥራትን እይታን በማይረብሽ የብርሃን መጠን እና የድምፅ ጥራትን ይዞ መጥቷል ይህ መልካም ጎኑ ነው ጉዳቱስ ??.....
@daily_tech2
@daily_tech2