ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
690 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
Forwarded from Melba post
Channel Kenya nama oromo tahe qofaaf share godhaa! gahee oromumma keessan bahadhaa
t.me/share/url?url=t.me/melbapost
👆👆
@melbapost
@melbapost
እንደ ሌሎች sex ምናምን ብለን ሰው አናስገባም በጣም አሪፍ የሆኔ ቻናል ነው ይቀላቀሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFcEpazoqfFsj-uYag
😍 ሰላም ውዶች ሰሞኑን ስለጠፋው ይቅርታ እጠይቃለሁ ለእናንተ የሚሆን አሪፍ ነገር ተዘጋጅቶል ይመቻቹ 😍
እስኪ ደግሞ ይችን ላካፍላችሁ👇
Facebook አካውንት Hack እንዳይደረግ እንዴት ማድረግ እንደምንችል አሳያችኋለሁ😀

✔️መፍትሄውን እነሆ👇👇👇

1⃣.በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ
💢Facebook seting Security and login Where you are logged in 👉 ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።

⚠️Note: እራስዎ በሌላ #አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መርጠው ነው።

✴️ ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት፤ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ 📱 የእናንተን #አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

2⃣.Security ደግሞ ለማጠናከር Setting Security and login Two Factor Authentication use two factor authentication ውስጥ በመግባት በስልካችሁ የሚላከውን Code በማስገባት ON ታረጉታላችሁ እሄም የሚጠቅመዉ Passwordachun እራሱ ቢያገኙት Facebookኩ ሚፈልገዉ Password ሳይሆን በስልካችሁ የሚላከዉን Code ነው ሚጠቀመዉ

✴️ ይህ👆 ጠንካራ የሚባለው #የፌስቡክ security new

@daily_tech2
✳️ #10 ተመራጭ ዳታ #ቆጣቢ አፕሊኬሽኖች
የሞባይል ስልክን በሚጠቀሙበት ወቅት አማራሪ ከሆኑ ነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ነገር
የሞሉትን #የዳታ መጠን ወይም ካርድ በቶሎ ማለቅ ነው
በአብዛኛው ጊዜ የሞባይል ካርድ በቶሎ የሚጨርሰው ዳታ ሲከፈት ሲሆን የዚህም ምክንያት
ተጠቃሚው በማያቀው (በማያየው ) መንገድ #ከበስተጀርባ አፕሊኬሽኖች #ፕሮሰስ ሲያደርጉና
ሞባይሉ እራሱን #አፕዴት ሲደርግ ነው ። ታዲያ ይህንን ችግር ለመቅረፍ #ከታች የተዘረዘሩት
አፕሊኬሽኖች መርጦ በመጫን እና #ፕሮሰስ እንዲያርጉ የማይፈለጉትን አፕሊኬሽኖች #መዝጋት
መፍትሔ ማግኘት ይቻላል።
በቀጣይ አፖቹን እንለቅላችዋለን እስከዛ Googele or play store ላይ ማውረድ ትችላላቹ።

1. Datally
2. My Data Manager
3. Data Usage Monitor
4. DataEye
5. GlassWire
6. Net-Guard
7. Data Monitor
8. InternetGuard
9. Data Saver
10. Data Manager
11 firewall
Goodnight members sweet dreams with moon and clouds name!!! 😪 😪 😪😴😴😴
አንዳንድ ሰዎች ከcorona ይልቅ join የሚለውን button የሚፈሩት ይመስለኛል😁😁

@melbapost
Join
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#1 beginner termux hacking (Noob Hackers) |hacking from android (no root)

@daily_tech2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Tutorial TERMUX.Hack camera.cara hack camera target.

@daily_tech2
Shortcut Master (Lite).apk
1.9 MB
ለ Copy ስልኮች Imei Number መቀየሪያ Appk

@daily_tech2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to change IMEI no. in 1 min in any android (Without ROOT)

ከላይ ባለውም አፕ መጠቀም ትችላላቹ

@daily_tech2
ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ pinned «አንዳንድ ሰዎች ከcorona ይልቅ join የሚለውን button የሚፈሩት ይመስለኛል😁😁 @melbapost Join»
Forwarded from ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ (Sıraj ̶h̶ ̶c ̶k ̶̶r)
እንደት ነበር ቻናላችንን አስተያየት ስጡ
Telegram hacking ክፍል 2 ይቀጥላል.....
Anonymous Poll
74%
👍
26%
👎
  ☑️ ሀከር ምንድን ነዉ ? | Who is a Hacker


ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ ነዉ።

   ♻️ የሀከር አይነቶች | Types of Hackers

ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ :-

⚪️ White Hat Hackers :- እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ የመረጃ ብርበራ የማያደርጉ ናቸዉ ስለዚህ ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉት እንዲሁም Security expert በመባል ይታወቃሉ።

⚫️ Black Hat Hackers :- የነዚህ አይነት ሀከሮች ብዙ ጊዜ crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ ለምሳሌ ልክ እነደ credit card ዘረፋ ባንኮችን ሀክ ማድረግ ወዘተ ክሬዲት ካርድ ዘረፋ ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ካርደር ይባላሉ ሌላ ጊዜ በሰፊዉ እንቃኛቸዋለን።

🔘 Grey Hat Hackers :- ግሬይ ሀት የምንላቸዉ በwhite hat እና በblack hat መካከል የሚገኙ hybrid ናቸዉ ይህም ማለት አንዳንዴ black hat አንዳነዴ ደሞ white hat ሀከርስ ይወላዉላሉ ማለት ነዉ


☑️ የሀከሮች ደረጃ | Hacker Hierarchy

❇️ Scriptkiddies :- እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች / ቡድን ግን ሀከር መሆን የሚፈልጉ ናቸዉ ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም  ready made tool ወይም የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ በዙ ጊዜም ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን harm ያደርጋሉ አንድ ታዋቂ ጥቅስ አለ "Little knowledge is dangerous" ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ።

❇️ Intermediate hackers :- ከscriptkiddies የበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ።


❇️ Professional or Elite hackers :- እነዚህ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ ስለሆነም የትኛዉም አይነት system ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ።

🖥 ሀከር ለመሆን ምን ይጠበቅብናል? | What Takes to Become a Hacker?

አስታዉሱ ሀኪንግ በአንድ ምሽት master ምናደርገዉ ነገር አይደለም በጣም ትግስት እና hard work ይፈልጋል ብዙ ጊዜ ከአዳዲስ ሀከሮች የማየው ችግር በትንሽ ስራ ትልቅ ዉጤት ይጠብቃሉ ይሄ ደሞ የማይሆን ነዉ ስለዚህ አንድ የሀኪንግ topic ከያዝን ያን topic በደንብ master እስክናደርዉ አንዲሁም በተግባር እስኪሳካልን ድረስ በደንብ መለማመድ ይጠበቅብናል ይሄን የምናደርግ ከሆነ እራሳችን ላይ ለዉጡን በፍጥነት ማየት እንችላለን። በተለይምhacker ለመሆን ከ 5 በላይ የ programming languages ማወቅ ያስፈልገናል ስለዚህ ከ programming ጀምሩ...ደሞ ለ ደና ነገር ተጠቀሙ
@daily_tech2
"WiFi Password

ዛሬ አንድ WiFi ያለው ሬስቶራንት አየሁኝና ለመጠቀም ገባሁ ፣ ቁጭ ከማለቴ አስተናጋጇ መጥታ አጠገቤ ቆመች
እኔ ፦ ‹‹ የ WiFi Password እባክሽ ንገሪኝ??››
አስተናጋጅ፦ ‹‹መጀመሪያ እዘዝ!›› ስትለኝ ቋጣሪ እያልኩ በውስጤ አንድ ጥብስ አዘዝኩ፡፡
ከደቂቃዎች በኋላ ምግቡን በልቼ ከጨረስኩ በኋላ አስተናጋጇን በድጋሚ ጠርቼ የ WiFi Password ንገሪኝ እሺ?? ስላት አሁንም አስተናጋጇ ‹‹መጀመሪያ እዘዝ!›› የሚል ቀጭን መልዕክት ስትሰጠኝ አንድ ማኪያቶ አዘዝኩ፡፡
ከደቂቃዎች በኋላ ማኪያቶውን ጠጥቼ ከጨረስኩ በኋላ አሁንም ጠርቻት ‹‹ እሺ ፖስወርዱን ንገሪኝ??›› ስላት አሁንም ‹‹መጀመሪያ እዘዝ›› ብላኝ ጥላኝ ስትሄድ ደሜ ፈላና ከበፊቱ በጣም በመበሳጨት ‹‹እንዲያውም የቤቱን ማናጀር ጥሪልኝ! ማናገር እፈልጋለሁ›› ብዬ ስጮህባት ፣
ማናጀሩ ፡- ‹‹ አቤት ምን ችግር አለ?›› አለኝ በትህትና
እኔ ፡- ‹‹የ WiFi Password አስተናጋጇ አልሰጥህም ብላኝ ነው!!››
ማናጀሩ ፡- ‹‹ መጀመሪያ እዘዝ››
እኔ ፡- ‹‹በላሁ ጠጣሁ! ከዚህ በላይ ምን እንዳደርግ ነው የምትፈልገው አሁን ፖስወርዱን ንገረኝ ??›› ብዬ ስጮህበት
ማናጀሩ ፡- ‹‹ አለቃዬ.....የፖስወርዱ ስም እኮ ነው ‹መጀመሪያ እዘዝ››
@daily_tech2
"
ያነበበ ብቻ ግጭ
👍👍👍👍
Nagaa jirtuu hordoftoota channel kenya
ይህ ቻናል በ አማርኛ ይቀጥል ወይስ በር afaan oromo ይቀጥል እስት ምረጡ
Anonymous Poll
26%
🅰afaan oromo
64%
🅱አማርኛ
9%
ሁሌቱም
ስለ ስልክ ቫይረስ ምንያህል ያቃሉ
What is Virus ??
#Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም
የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው
ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ
➲Spyware Virus
➲Malware Virus
➲Ransonware Virus
➲Adware Virus
➲Trojan Horse Virus ናቸው
እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል
የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው
⓵ ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው
⓶ በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ
ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ
Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ
⓷ ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው
⓸ ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል
⓹ Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናያለን
እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን
⓵ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ
ለምሳሌ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ
ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time #ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል
ለምን ቢባል Fake የሆኑ #ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል
⓶ Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን በኋላ መዘጋቱን #Check Up ማድረግ
⓷ የስልካችንን #Software Update ማድረግ
በሰአቱ እና በግዜ
ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን #ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ
የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው
የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ
#Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ #About Phone
የሚል አለ እሱን እንዴ #Click እንላለን ከዛ
Software Update የሚለውን #Click ማለት
⓸ ትክክለኛ እና #Original Antivirus መጠቀም
ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File #Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት
#Remove ማድረግ
እነዚህን Original Antivirus
ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷
#Norton Antivirus
#KasperskyAntiVirus
#BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App
እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection
⓹ ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ #Email ለምሳሌ በ
#G -mail ነው
Email ለምሳሌ በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች #Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም
⓺ ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application # Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ
Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን
ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን #Click ማድረግ
⓻ Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ
Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙ
Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ
ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል
(Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ?
Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ
አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው #ቫይረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ስለዚህ ማንኛውንም Notification
ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን
⓼ ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል
ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል
ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን
ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ
Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል

© GSM X Team

@daily_tech2
እንደ ምን አመሻችሁ
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ በጣም አሪፍ ቢዝነስ ይዤላችሁ መጥቻለው በ #ቀን ከ #1, 000 ብር በላይ መስራት ሚችሉበት እንዲሁም በ #ወር ከ #40, 000 ብር በላይ ማግኘት ይችላሉ የዚ እድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ REGISTER የሚለውን በመንካት መመዝገብ ይችላሉ
ሰላም 🖐ሰላም የsiraj tech ቤተሰቦች ዛሬ ደስ የሚል Challenge አዘጋጅተናል
ቻሌንጁም አሪፍ የሆነ application የላከና በቻናላችን ቤተሰቦች ታይቶ ብዙ like ያገኘ
1ኛ ለወጣ……….25br ካርድ
2ኛ ለወጣ………15br ካርድ
3ኛ ለወጣ………10br ካርድ ያገኛል
ታዲያ አዲስ application ብሆን ይመረጣል ።

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ application መላክ ትችላላችሁ
Good Luck!!!
@tech_haseb_bot
@tech_haseb_bot