Simonalpha
57 subscribers
148 photos
7 videos
1 file
75 links
Ethiopian ⚽player & model ....🔜
Download Telegram
Forwarded from Fun zone (😍ÇŘÃŽÝ 😜QÜËËÑ)
.
~
አስቸኳይ ወቅታዊ መረጃ
=================:
ዘግናኝ የሞት ሞት ዜና ለዓለም ህዝብ በእውነት በእውነት።
~~~~~~~
ብዙ ሰው ግንዛቤው የለውምና አንብባችሁ ሸር አድርጓት ወይ ደግሞ በራሳችሁ ፌስቡክ አካውንትና ገጽም ቢሆን ስለማይክሮ ችፕ ምንነት ለጓዴኞቻችሁ አሳውቁ። ወገናችንን እናትርፍ። ጉዳዩ እጅግ እጅግ መፍጠንን ይጠይቃል ነጮቹ በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ክትባት አስመስለው ዓለምን በማይክሮ-ችፕ ሊያጥለቀልቁት ነው በእውነት። ስለ እኛ መንግስት በቂ መረጃ ባይኖረኝም የብዙ ሀገራት መሪዎች ጉዳዩን አሜን ብለው ተቀብለውታል።
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ይሄን ጽሁፍ የጻፍኩበት ምክንያት ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ዛሬ ረፋድ ስለወቅታዊ ጉዳይ እያወራን ስለ አውሬው ቁጥር 666 ወይም ደግሞ የማይክሮ-ችፕ ቴክኖሎጅ ብለው ሊያጠፍን ስላመጡብን ነገር ስናወራ በሚገርም ሁኔታ ምንም ግንዛቤው የለውም። ላስረዳው ሞከርኩ ምን አለኝ መሰላችሁ "እኔ ምን አገባኝ የዓለም ህዝብ ካደረገው እኔ ማን ነኝና ነው እምቢ የምለው ደግሞ እግዚአብሔር አምላክም ቢሆን ይሄን ሁሉ ህዝብ እንደት ሊያጠፋ ይችላል" አለኝ። አምላክ ህዝቤ ባለማወቅ ጠፋ ያለውኮ ነገሮችን አውቀን እንዲንድን ነው አይደል። እንግዲህ ይሄን ያለኝ ሰው በዘመናዊ ትምህርት ዝግጅቱ የማስተርስ ዲግሪ ያለው ነው። ሌክቸረርም ነው። አያችሁ ክፍተታችንን? አሁን ይሄ ሰው ቴክኖሎጂ ነው ብሎ ከተቀበለው ያልተማሩትስ? አስቡት። ምናልባት የሚድኑት የሃይማኖት ትምህርቱንና ወንጌልን በደንብ ብልት ያደረጉ ከእነዚህም የፀኑ ብቻ ይሆናሉ ማለት ነው።

በዚህ ባለፈው ሳምንት የዚህ ማይክሮ-ችፕ ክትባት ቅስቀሳውን በእስራኤል ሀገር ጀምረውታል? ይህም የተደረገው የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት በቴክኖሎጅው ክትባት (Vaccine) አማካኝነት ለመቆጣጠርና የህዝቡንም ሰላምና ደህንነት ለመቆጣጠር ነው ተብሏል።
~
ታዳ ለምን ቅስቀሳው ከሀገረ እስራኤል ጀመረ ? ለሚለው:-
እውነቱ ሌላ ቢሆንም የዓለም ህዝብ የሚያስበው ሀገረ እስራኤል የክርስቲያን (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ) ሀገር እንደሆነች ነው። ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት ስለሆነች። በዚህም መሰረት መጽሐፍ ቅዱስ የሚከለክለውን የማይሮ-ችፕ (የአውሬው ምልክት) ማድረግ የእስራኤል ህዝብ ከተቀበለው ችግር የለውም ማለት ነው የሚለውን እሳቤ የዓለም ህዝብ ይወስደዋል እናም ብዙም ቻለንጅ የሚያደርገን አይኖርም በሚል እሳቤ ነው።
ይህን በእነርሱ የረቀቀ ቴክኖሎጅ (ማይክሮ-ችፕ) በእኛ የአውሬው ምልክት 666 በዓለም ህዝብ ላይ ለመግጠም (ለማድረግ) የመጀመሪያ እንቅስቃሴያቸውን በኮሮና ባይረስ COVID-19 አማካኝነት ለማስቀበል አስበው ተነስተዋል ይሄውም በእስራኤል ሀገር ባለፈው በ12 በእኛ ግንቦት 4 ማለት ነው መንግስታቸው አውጇል። በመጀነሪያ በውደታ (በፍቅር) ይሆናል። ከዚያ ግን ግደታ ነው (It's mandatory for alive)። አልቀበልም የሚል ሁሉ ይገደላል። ከሲስተማቸውም ውስጥ አናስገባም በማለት እርቦት ጠምቶት እንድሞት ይደረጋል። ምክንያቱም እያንዳንዱ አገልግሎት ማለትም ትምህርት፣ ጤና፣ መብራት፣ ውሃ፣ ባንክ (ATM ካርድ አያገለግልም)፣ ትራንስፖርት፣ ገበያ ... ማንኛውም አገልግሎት በዚህ ውስጥ ያልፋል ማለት ነው። ስለዚህ ይሄንን ሲስተም አልቀበል ያለ ከዚህና መሰል ሁሉ አገልግሎቶች ይገደብና ነፍሱን ይዞ ወደ አምላኩ ይሄዳል (ይገደላል) ማለት ነው። ጽድቅንና ሰማዕትነትን ለሚሹ ሰርግ ናት በርግጥ። ስለሃይማኖት ተሰቃይቶ መሞት ደስ ለሚለው ይለዋል። ቴክኖሎጅ ነው ብሎ የሚቀበል ካለ ደግሞ ገና ሲቀበርበት በእነርሱ ቁጥጥር ስር ይወድቃል ማለት ነው። የራሴ ሚስጥር (Privacy) የሚባል ነገር ያበቃለታል(ያከትምለታል) የእኛና የቤተሰቤ ብቻ የምንላቸው ምንም ነገሮቻችን ሁሉ በእነርሱ እጅ ላይ ትሆናለች ማለት ነው። እያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን፣ የምንሰራው የምንከውነው ሁሉ ጭምር ። ምን ይሄ ብቻ ይሄና ደህና የሚያስጠላው ነገር ሰውዬው እነርሱ የፈለጉትንም እንዲያደርግ ያስገዲዱታል። ለምሳሌ ከቤተሰቦቹ ጋር፣ ከእንስሳት ጋር ከግዑዝ ነገሮች ጋር ከማንኛውም ፍጥረት ጋር ሳይቀር ግብረ ስጋ ግንኙነት እንድፈጽም ያደርጉታል። ሞት ማለት ይሄ ነው እንጅ ማይክሮ ችፕ አላስደርግም ብሎ መስዋዕትነትን መቀበል ከየት መጣሽልኝ የምትባል ቅመም የሆነች ስጦታ ናት ለብልህና ፀልዮ አምላክ ለረዳው ሰው። እንደት እንደዚህ ለሚሉት ሰዎች ደግሞ ምን መሰላችሁ ማይክሮ ችፕ ማለት ሲስተም ነው። የራሱ የሆነ የህዝቡን ኢንፎርሜሽን የሚይዝ ዳታቤዝ አለው እናም ሰውዬውን እራሱን ማንነቱን እንደ ባንክ ሀክ ሁላ እያደረጉ እንደፈለጉ ያደርጋሉ ማለት ነው። ሰው እንደት ነው ምኑንስ ነው ሀክ የሚደረገው ከተባለ ደግሞ ለምሳሌ:- ያንን ማይክሮ ችፕ የተቀበረበት ሰው እነሱ ወደፈለጉት ቦታ እንዲንቀሳቀስ ያደርጉታል ከዚያን ከሰውነት ክፍሉ ኩላሊት ምናምን የፈለጉትን እየወሰዱ መለዋወጫ ያደርጉታል።
ይሄን ለምን ይሰራሉ? የሚል ካለ ደግሞ ዓላማቸው ነው። እነርሱ የሚፈልጉት የዓለምን ህዝብ ከእግዚአብሔር አምላክ መንገድ አውጥተው ነፍስንም ለዳቢሎስ ማስረከብ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ በአምሳሉ የፈጠረውንና የሞተለትን ክቡሩን የሰው ልጅ ማጥፋት ማለት በነፍስ ማጥፋት ነው። ጽድቅን ማሳጣት ማለት ነው።
~~
ይሄንን ጽሁፍ አንብቦ ዝም የሚል ካለ ባለጌ ነው በእውነት። ለጓደኞቻችሁ ሸር አድርጉ ወይ ደግሞ ፃፉላቸው።
~
ለበለጠ መረጃ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 13ን አንብቡት በዚህ ምዕራፍ ቁጥር 15-18 ላይ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል።


@antiillumnanti
Forwarded from lidu♡
Mike Beyene:
🙏🙏🙏

እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት


💭 💭 💭ስለዚህ ነገር አስብ
🤔🤔🤔
በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት😴😩 ይሰማናል???

ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም🎬🎬🎬 ለማየት ግን ንቁ ነን

መፅሐፍ ቅዱስን 📖📖 ስናነብ ለምን ይደብረናል???

ሌላ መፃህፍትን 📚 📚 ስናነብ ግን የሚያስደስተን

ስለ እግዚአብሔር ☀️ የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ 📵 ለምን ቀለለብን???

ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩

ለምን የፀሎት 🛐 ስፍራዎች ⛪️ አነሱ??

መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች 🔊🍷 ሲበዙ

የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን 😎👨‍💼???

ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን???

ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ???

ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ???

ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩

80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️

እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ

ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል

እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ...

እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!!

ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!!

ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!!

እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶
እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!!

ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!!

ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝

5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈
እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ

አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት

አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ

ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀
ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም
ኢየሱስ ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው
ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል

እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
Forwarded from Tati🇪🇹
[Forwarded from Rúthié💮]
የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ
አሁን ያለንበት 2012 ዓም + 5500 ዘመን=7512 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ከንሱት ።
8000 – 7512= 488 ዓም ይቀራል።
ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ።
እና የዘንዶው ሲቆጠር 488 – 400 =88 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ ደሞ
666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው
ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡
የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና
ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ
ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ
የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID
CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ
ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 :
15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና
አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ
መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን
ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን
ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ
አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ
ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም
ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ
ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ
በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ
ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ
አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ
መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ
ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡
ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡
ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም
አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት
እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ
ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን
ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ
ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡
እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡
ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ
ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ
ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ
እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ
ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን
እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ
አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ
እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!!

ቢያንስ ለ 15 ሰው
ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን

ማንን እንመን????
ሄዋን ተናገረች ወንድን
አትመኑት ክፉ ነው እያለች
የደረሰባትን እንደዚ ተረከች
ካለ አንዳች ስስት ልቤ 'ያፈቀረው
ከኔ ሌላ ለካስ ብዙ ሄዋን አለው
ውስጤን ተመልከቱት እስካሁን ቁስል ነው
ተባእትን ማመን ከ'ንግዲስ ቀብሮ ነው፡፡
ብላ ሳትጨርስ ደሞ እሱ ቀጠለ
የደረሰበትን መናገር ጀመረ
የሄዋንን ክፋት ብዙ ደረደረ
ብር ነው ወዳጅዋ ፍቅርን አታውቀውም
እሷ ያረገቺኝን ዘርዝሬ አልዘልቀውም፡፡
እንስቶቺን ማመን ጉም እንደመዝገን ነው
እያሉ ሲያወሩ እርስ በእርሳቸው
እሱ 'ሷን ሲነቅፍ እሷም ስትነቅፈው
ታድያ ትክክሉ እውነተኛው ማነው???
@officialsimonalpha
ምን ቢወድድ ሰማይ ተደርሶ አይሳምም
ለሚሆን ነው መልፋት መጣርም መድከምም።
@offcialsimonalpha
A 16 year old boy ask his Mom:
"Mom, what are you going to get
me for my 18th birthday ??
The Mother answers, "son
that's still a long way"
The boy turns 17 & one day he went into comma.
His Mom took him to the hospital
& the doctor said
"Madam your child has a bad
heart".
The child Says,
"did he tell you I'm going to die?
Mom Starts crying"
The boy finally recovers on
his 18th Birthday, he comes
home& on his bed was a
letter his mom had left him.
The letter said "Son if you are
reading this, is because
everything went well.
Remember the day you asked me
what was I going to give you on your 18th birthday & I didn't know what to Answer you??
"I gave you my heart" take care of it and happy Birthday Son"
The mother was dead coz she had
to give up her heart to her son
Nothing is bigger than MOM's Heart...
If you are touched plz broadcast this
*if you don't love your MOTHER
just ignore this but remember
God is watching
That's why MoM spelled upside down is WoW !
Send dis to 20 ppl.
U'll be Happy forever. Don't Neglect.
#
I SENT This TO ALL MY CONTACTS BCOZ I LOVE MY
MOTHER MORE THAN THE WORLD..
: MOM
MOM
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
M O M
MOM
MOM

You love your mom, send this message to 20 peoples and 10 group. mom will live for 100 years...

@JOSY1010
@JOSY1010
በምታምኑት ሁሉ ልለምናችሁ ይህንን ሼር ካላደረጋችሁ በወንድማችሁ ላይና በእህታችሁ ላይ ሞትን ፈርዳችኋል ማለት ነው ።
፣
አስቸኳይና አሳሳቢ ማሳሰብያ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የሳምንቱ አነጋጋሪ የህፃናት መጥፋት በአዳማ ናዝሬት ከተማና አካባቢዋ ልዩ ትኩሳትና አነጋጋሪ ጉዳይ ሁላችሁንም ይመለከታል እባካችሁ አንዴ ልብ ብላችሁኝ አድምጡኝ ። ሰው ሆኜ መፈጠሬን የጠላሁበት ዘመን ላይ መድረሴ በጣም ቢያሳዝነኝም ነገሩን ግን ከአድማጭ ጆሮ ላደርስ ዘንድ ውስጤ አስጨነቀኝ ።
፣
በአዳማ ከተማ ሰሞኑን ብዙ ህፃናት በአሮጊቶች እየተሰረቁ መሆኑንና የኩላሊት ስርቆት መጀመሩን ለመታዘብ በቅቻለው ። አንዲት ህፃን ከአዳማ ቡርቃ ትምህርት ቤት ተሰርቃ በማግስቱ ወይም ጠዋት ላይ ኩላሊትዋ ተወስዶ አስከሬንዋ በተወሰደችበት አካባቢ ተጥሎ መገኘቱ ህዝቡን በጣም አስደንግጧል ።
፣
በተመሳሳይ ሁኔታ አንዲት ሴት ስምንት ህፃናትን ታክሲ ኮንትራት ይዛ ልትሰወር ስትል ባለታክሲው ተጠራጥሮ የስምንቱንም ህፃን ህይወት ለመታደግ ሴትየዋ ያለችውን መንገድ ትቶ ታክሲውን ወደ ፖሊስ ጣብያ ይዞ ቀጥታ ኮንትራቱን ፖሊስ ጣብያ ያደርገዋል ሁሉንም ነገር ለፖሊስ ያስረክባል ። ሴትየዋም ስትጠየቅ ተደራጅተው በሀገር ውስጥ እንደተበተኑ ፍንጭ ሰጥታለች ።
፣
ወገኖቼ ንቁ ! የአወሳሰድ ስልታቸውንም ልጠቁማችሁ ፦ እንደ አሮጊት መስለው እቃ ተሸክመው ፣ የደከሙ መስለው ህፃናት ጋር ሲደርሱ እርዱን ይላሉ ። ከዛም ህፃናቱን መድሀኒት ያስነኩና ይከተሏቸዋል ። ሁለት ተከራይ መስለው ቤት በመከራየት ህፃናት ያሉበትን ሰፈር ይቃኛሉ ። ከዛም ሰው አካባቢው ከሌለ ህፃናትን ከአካባቢው ይሰውራሉ ። ወገኖቼ አሁን የሁላችንም ቤት ሳይንኳኳ አልቀረም ።
፣
መፍትሔውን ልንገራችሁ ከንፈር መምጠጥ አይደለም ከከተማ እስከ ገጠር ይህቺን መልእክት በማድረስ ህፃናትን በአይነቁራኛ ልንጠብቃቸው ልንከታተላቸው ይገባል ። ከሰው ጋር እንኳን ሆነው ሲሄዱ የተለየ ባህሪ ሲያሳዩ አቁመን ልንጠይቅና ልንመረምር ይገባል ። የህፃናት ጥበቃ የወላጅ ብቻ ሳይሆን የህብረተሰቡም ክትትል እንዲሆን በጥብቅ አሳስባለው ። ጆሮ ያለዉ ይስማ !
፣
እባክህን ይህቺን መልዕክት ሼር አድርጋትና
በርካታ ነፍሳትን ከሞት አፋፍ አድን !
፣
ሟርርርርርርርርርርርርር
ሟርርርርርርርርር
ሟርርርርርር
BEL MAN MASRE:
አስቸካይ ማስተንቀቂያ 😲😲

በስ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን

የፊታችን መጋቢት 29 የሚካሄደው የህዝብ ቆጠራ ምክንያት በማድገግ የተለያዩ ሀይማኖቶች የኦክቶዶርስን እምነት ሊያጠፉ ይፈልጋሉ !!!
እናም ቆጠራ በሚካሄድበት ጊዜ
😟😟 አስተውሉ 😟😟
በክርስቲያን እምነት ውስጥ ከ 35.000 በላይ የሚሆኑ እምነቶች አሉ እናም ኦክቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ በማለት እምነታችን እንዳይጠፋ እንጠብቅ።
አስብት እስቲ አሁን የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው በሰንበት (እሁድ) ነው እረፍታቸው ግን የሀይማኖታችን ቁጥር ካነሰ ይቀየራል ለምሳሌ እስላሞች አርብ ጁማቸው ነው የእነሱ ቁጥር ከበለጠ የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው የሚሆነው አርብ ቀን ነው
አናስብ ሀይማኖታችን እንዳይጠፍ ጥር 11 የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ በአልም ሊቀር ይችላል እባካችሁ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ
ቢያንስ አንድ ኦክቶዶስ ለጋደኞቹ 10 ሰው ቢልክ ሀይማኖቱን ይጠብቃል
ድንግል ማርያም እናቴ አንቺ ጠብቂን
የበረኸኞቹን ትንቢት አስታውሱ !!
ልብ ብላችሁም አድምጡ
*★★★*

• ጦማሩ #BLOCK አለው። የተጻፈው ለተዋሕዶ ልጆች ብቻ ነው። ያስቀስፋችኋል፣ ወገብ ዛላችሁንም ያስቆርጣልና መልእክቱ የማይመለከታችሁ ኦጎኖቼ ከዚህ ጦማር ስር ምንም ዓይነት አስተያየት እንዳትሰጡ ይመከራል።

• የአሰቦት ሥላሴዎች መልእክትና እነግራችኋለሁ ያልኩት የምሥራች ዜናም ቀጥሎ ይቀርብላችኋል። በትእግስት ጠብቁኝ።

#ETHIOPIA | ~ እናንተም በጥሞናና በጥንቃቄ ተረጋግታችሁም አንብቡት። ሁሉ ሰው እንዲደርሰውም አድርጉ። በማኅበር፣ በግሩፖችም ላይ ልቀቁት። አንብባችሁ ብቻ ማለፍ ሳይሆን ተጠቀሙበት።

•••
ባለፈው ዓመት በወርሀ ነሐሴና እንደገናም በዘንድሮው ዓመት በወርሀ መስከረም መግቢያ ላይ በረኸኞቹ በትግራይ ኢሮብ የሚገኘው የአሲምባ መስቀለ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን እንደተመረቀ ደገኛው የ610 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው አባት አባ ዘወንጌል ይሰወራሉ፣ ከዚያ በኋላ በኢትዮጵያ እስከ 2015 ዓም ምህረት መግቢያ ድረስ የሚቆይ የኢትዮጵያ ፅኑ መከራ ይጀምራል ብለህ ለህዝብ ሁሉ ንገር ተብሎ የተነገረኝን የበረኸኞቹን ቃል አስቀድሜ ጽፌላችሁ እንደነበር ታስታውሳላችሁ።

•••
በረኸኞቹ እንደ ቃላቸውም የመስቀለ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ባለፈው ወር በወርሀ መስከረም ተመርቋል። ከቤተ ክርስቲያኑ ምረቃ በኋላም እንደተነገረውም ደገኛው አረጋዊ አባት አባ ዘድንግል ወደ አምላካቸው ተጠርተው ሄደዋል። አባ ዘወንጌል ባረፉ ማግስትም የኢትዮጵያ መከራ እንዳይበርድ ሆኖ በኦሮሚያ ተጀምሯል። የተዋሕዶ ልጆችና ጥቂት የሌላ እምነት ተከታዮች ላይ ዘግናኝ የእርድ ጭካኔ ተፈጽሞባቸዋል። ከነገሩኝ ሁሉ አንዲቷም ሳትፈጸም የቀረች የለችም።

•••
እኔ ደግሞ ፈርዶብኝ አንዳንዴ ከበረኸኞቹ መልእክተኞች ጋር እሟገታለሁ። ለዚህ አገልግሎት ተመርጠሃልና ባሰኘህ ሰዓት ለህዝቡ መልእክቶቹን ልቀቅ ያሉኝን በመያዝ ይኸንኑ ፈቃድ በማግኘቴም መልእክቶቹን ከመልቀቅ እታቀባለሁ። ነገር ግን በግርድፉም ቢሆን መናገሬን አልተውኩም። መልእክቱ እኔ ያላየሁት፣ ለእኔም በግሌ ያልደረሰኝ መልእክት ስለሆነ ምንም እንኳ በረኸኞቹ የሚናገሩት እውነትና በቃላቸው ሐሰት የማይገኝባቸው እንደሆኑ ባምንም ደግሞ እኔ ሰው አይደለሁ እሳሳለሁ፣ እፈራለሁ፣ እንደሰውም እጠራጠራለሁ። በፈለከው ጊዜ ለህዝቡ ንገር የሚለውን ቃላቸውንም ይዤም ትንቢቱ የሚቀየር እየመሰለኝም እቁነጠነጣለሁ። እጓጓለሁም። አሁን ሳየው ግን የተናገሩት ሁሉ ሳይፈጸም የሚቀር አይመስልም።

•••
እኔማ እላቸዋለሁ ይኸው በጎንደር እኮ ሱባኤ ተይዟል። በአክሱም ምህላ ተይዟል። በወልዲያ እየተጸለየ ነው። በመላዋ ኢትዮጵያ ሲኖዶሱ ጸሎተ ምህላ አዟል። እናም ህዝቡ እንዲህ በንስሐ ከተመለሰ የኢትዮጵያ መከራ ያበቃል፣ ወይም ደግሞ ቀኑ ያጥራል እላቸውና ከበረኸኞቹ መልእክተኞች ጋር ትንቢቱ የሚቀየር እየመሰለኝ እሟገታለሁ። እከራከራቸዋለሁ። እነሱም ይሉኛል አይ አንተው እሱን ተወው። ሰማይ ዝቅ፣ ምድር ከፍ ቢል የኢትዮጵያ ትንሣኤ እንዲሁ በብላሽ አይገኝም። በውድ ዋጋ ነው የኢትዮጵያ ትንሣኤ የሚመጣው። አዲስ ኢትዮጵያ ናት የምትፈጠረው። ይሄ አሮጌ ሁሉ ይወገዳል። ኢትዮጵያ ከትንሣኤዋ በፊት አጨዳው የግድ ነው፣ ያለልክ ቀና ቀና ስላልን የግድ ነው ብለው ይሞግቱኛል።

•••
ደግሞም ይሉኛል አንተው ሞኝ ነህ እንዴ ይሄ ሁሉ ነጭ ነጠላ ለብሶ እግዚኦ የሚለው ምእመን መች ንስሐ ገባና ነው? ህዝቡ ንስሐ ገብቷል ወይ? ፍርሃት ከቤቱ አውጥቶ የሰበሰበው እንጂ በእውነት ከልቡ ንስሐ ገብቶ፣ በደሉን አምኖ በፈጣሪው ፊት ተንበርክኮ የቆመ መሰለህ ወይ? ህዝቡ ይሄ የሚጸልየው በጎንደርም፣ በአክሱምም ለሌለት ተነስቶ እግዚኦ ሲል የምታየው ሥጋ ወደሙ ቅዱስ ቁርባንስ ይቀበላል ወይ? ከተጣላው ወንድም እህቱ፣ እናት አባቱ፣ ጎረቤት ጓደኛው፣ ዘመድ ወገኑ ጋር ታርቋል ወይ? ንገረን ታርቋል ወይ? ግፍ መሥራቱንስ አቁሟል ወይ? የበደለውን ክሶ፣ በግፍ የሰረቀውን፣ የቀማውን መልሷል ወይ? ቅዳሴ ሲያስቀድስ፣ ኪዳን ሲያደርስ አይተኸዋል ወይ? ተኝቶ አሸሼ ገዳሜ ሲልም አይደልወይ የሚያረፍደው። የስም ክርስቲያን እንጂ ክርስትናን በህይወት የሚኖርባት አለወይ? ቀበቶን የሚተካ ማዕተብ አንገቱ ላይ ከማንጠልጠል የዘለለ ምን የረባ የክርስትና ህይወት አለው። ጥምቀትን ቲሸርት ለብሶ ሲዘምር የሚውለው ወጣት አስቀድሶ፣ ቆርቦ አይተኸው ታውቃለህ?

•••
ከጳጳሳቱ አንስቶ እስከ ዲያቆኑ ቤተ መቅደሱን አላቆሸሹትም ወይ? የወለደ ጳጳስ በፍርድ ቤት አጽሙ በወራሽ ልጁ ይመርመርልኝ እስከማለት አልተደረሰም ወይ? ወታደሮች ጳጳስ፣ ካድሬዎች ጳጳስ ሆነው መቅደሱን አላቆሸሹትም ወይ? የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች ውሎአቸውና አዳራቸው የት ነው? ንገረን እስቲ? የእግዚአብሔርን ገንዘብ ውስኪ መጠጫ፣ መዳረያ፣ የዝሙት መፈጸሚያ፣ መነገጃ፣ ህንፃና ቪላ መሥሪያ አላደረጉትም ወይ? በጧፍ፣ በንዋያተ ቅዱሳት እጦት ገዳማት አልተዘጉም ወይ? የቤተ መቅዱሱን አገልግሎት የሚመሩት ክህነት ያላቸው በሙሉ መቅደሱን አቆሽሸውታልና ጽዳቱ የግድ ነው። እናም ዘመዳችን አክሊለ ገብርኤል አጨዳው አይቀርም። የግድ ነው። የኢትዮጵያ ትንሣኤ እንዲሁ በብላሽ አይገኝም። የኢትዮጵያ ትንሣኤ በውድ ዋጋ ነው የሚመጣው።

•••
አሁን ዘመኑ ልክ እንደ ጌታ ዘመን ያለ ነው። መጀመሪያ በጭለማ ያለው ህዝብ የብርሃን ጭላንጭል ይታየዋል። የማይደርስበትን የብርሃን ጭላንጭል ያያል። ብርሃኑ ላይ ለመድረስ ግን ስንቅ መያዝ ያስፈልጋል። በባዶ ሆድ አይደረስበትም። ሥጋወደሙ የተቀበሉ፣ ንስሐ የገቡ ሰዎች ብቻ ጨለማውን ይሻገሩታል። ንጉሡ ከመምጣቱ በፊት አባጣ፣ ጎርባጣው የግድ መስተካከል አለበት። ተራራው ዝቅ ማለት አለበት። ጉድባው ጉድጓዱ መሙላት አለበት። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር እስከ 2014 መጨረሻ ድረስ መከራው እንዲሁ ይቀጥላል። ዘመኑ የምንጣሮ ዘመን ነው። ከኢትዮጵያ መከራ ፍጻሜ በኋላ የመላዋ ዓለም መከራ ደግሞ ከዚያ በኋላ ይጀምራል።

•••
አሁን የሚቀረው የእርስ በእርስ ጦርነቱ ነው። ለእሱ ደግሞ መንግሥት በሰፊው እየሠራበት ነው። ያውም በሬድዮና በቴሌቭዥን ሳይቀር እየሠራበት ነው። መንግሥት ስም እንጂ የመንግሥትነት ቁመናው ካጠረ ቆየ። ለዚህ ነው ዜጎች ቀን በቀን የሚታረዱት። አለቃው ይበዛል። አዛዥ እንጂ ታዛዥ አይኖርም። ሁሉ አለቃ፣ ሁሉ አዛዥ ይሆናል። ፍትሕና ሕግ ስፍራቸውን ለቀው ይሰደዳሉ። ትርምስምሱ ይወጣል። የሚያዝ የሚጨበጠው ይጠፋል። ክስ አድማጭ አይኖረውም። ወታደር ግራ ይጋባል። ዜጎች አማራጭ ያጣሉ። የውስጥም የውጪም ጠላቶች መግቢያ ቀዳዳው ይሰፋላቸዋል።

•••
በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል ነው የሚሉት በረኸኞቹ። [ በጦርነቱ የሬሳ ክምር የሚታይባቸው ሥፍራዎችም ተጠቅሰዋል ]

•••
የእርስ በርስ ጦርነቱን ተከትሎም ክፉ ረሃብ በኢትዮጵያ ይመጣል። የሚበላ የሚጠጣ ከምድሪቱ ይጠፋል። ከጦርነቱ የተረፈውን ህዝብ ረሃብ ይፈጀዋል። በስደት ምክንያት የዐቢይ ጾም የማይጾ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❗️ሰበር መረጃ ... ሀይማኖታችን ክፉኛ የምትፈተንበት ቀን ደርሳለች

👉በቅርቡ በራችንን የሚያንኳኳው መድኃኒት የተባለው መርዝ ውስጥ የ14 ሳምንት የወረደ ጽንስ የሳንባ Tissue አለው (MRC-5)። መርዙን ስትቀበሉ የወረዱትን ጽንሶች ደም በደማችሁ እንዲገባ መፍቀድ መሆኑን የምትረዱት ይመስለኛል። ማሰብ ያልቻልን ከሆንን ከነሀጥያቱ ተሸክማችሁ ተሰቃይታችሁ ብዙ ሳትቆዩ መርዙ ይገላችኋል።

👉አዲስ በወጣ ህግ መርዙን ያልተቀበለ ሰው ምግብ፣ ውሃ እንዳያገኝ የሚከለክል፣ ወደ ማንኛውም ቦታ እንዳይንቀሳቀስና ስራ እንዳይሰራ የሚከለክል ህግ ነው። እንደዚህ ተመሳሳይ ነገር የት አንብባችሁ ታውቃላችሁ? የዩሀንስ ራዕይ ላይ የሰይጣንን መንገድ ያልተከተለ ምግብ፣ ውሃ... እንደሚከለከል በግልጽ ተቀምጧል፤ እምነታችን የሚፈተንበት ቀን ደርሷል።

👉መርዙን ለማከፋፈል ደፋ ቀና የሚሉት በመጀመርያ ዙር 3.8 ቢሊየን ዶላር እንደሚያተርፉ ገልጸዋል። አሁንም ለእኛ አስበው ደፋ ቀና የሚሉ ከመሰላችሁ ከእንቅልፋችሁ ንቁ፤ በእናንተ ሀጥያት፣ ስቃይና ሞት እነሱ የምድራዊ ህይወታቸውን ለማስተካከል ከዲያቢሎስ ጋር ውል አላቸው።

❗️ሀይማኖታችሁን የምትወዱ ከሆነ፣ ቤተሰባችንን፣ ልጆቻችሁን እና ጓደኞቻችንን የምንወድ ከሆነ ይሄንን መረጃ ማድረስ ግድ ይለናል።

እባካችሁ እግዚአብሔር እንዲያጠነክረን በጸሎት እንበርታ። አመሰግናለሁ።

ሟር ሟር