የበረኸኞቹን ትንቢት አስታውሱ !!
ልብ ብላችሁም አድምጡ
*★★★*
• ጦማሩ #BLOCK አለው። የተጻፈው ለተዋሕዶ ልጆች ብቻ ነው። ያስቀስፋችኋል፣ ወገብ ዛላችሁንም ያስቆርጣልና መልእክቱ የማይመለከታችሁ ኦጎኖቼ ከዚህ ጦማር ስር ምንም ዓይነት አስተያየት እንዳትሰጡ ይመከራል።
• የአሰቦት ሥላሴዎች መልእክትና እነግራችኋለሁ ያልኩት የምሥራች ዜናም ቀጥሎ ይቀርብላችኋል። በትእግስት ጠብቁኝ።
#ETHIOPIA | ~ እናንተም በጥሞናና በጥንቃቄ ተረጋግታችሁም አንብቡት። ሁሉ ሰው እንዲደርሰውም አድርጉ። በማኅበር፣ በግሩፖችም ላይ ልቀቁት። አንብባችሁ ብቻ ማለፍ ሳይሆን ተጠቀሙበት።
•••
ባለፈው ዓመት በወርሀ ነሐሴና እንደገናም በዘንድሮው ዓመት በወርሀ መስከረም መግቢያ ላይ በረኸኞቹ በትግራይ ኢሮብ የሚገኘው የአሲምባ መስቀለ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን እንደተመረቀ ደገኛው የ610 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው አባት አባ ዘወንጌል ይሰወራሉ፣ ከዚያ በኋላ በኢትዮጵያ እስከ 2015 ዓም ምህረት መግቢያ ድረስ የሚቆይ የኢትዮጵያ ፅኑ መከራ ይጀምራል ብለህ ለህዝብ ሁሉ ንገር ተብሎ የተነገረኝን የበረኸኞቹን ቃል አስቀድሜ ጽፌላችሁ እንደነበር ታስታውሳላችሁ።
•••
በረኸኞቹ እንደ ቃላቸውም የመስቀለ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ባለፈው ወር በወርሀ መስከረም ተመርቋል። ከቤተ ክርስቲያኑ ምረቃ በኋላም እንደተነገረውም ደገኛው አረጋዊ አባት አባ ዘድንግል ወደ አምላካቸው ተጠርተው ሄደዋል። አባ ዘወንጌል ባረፉ ማግስትም የኢትዮጵያ መከራ እንዳይበርድ ሆኖ በኦሮሚያ ተጀምሯል። የተዋሕዶ ልጆችና ጥቂት የሌላ እምነት ተከታዮች ላይ ዘግናኝ የእርድ ጭካኔ ተፈጽሞባቸዋል። ከነገሩኝ ሁሉ አንዲቷም ሳትፈጸም የቀረች የለችም።
•••
እኔ ደግሞ ፈርዶብኝ አንዳንዴ ከበረኸኞቹ መልእክተኞች ጋር እሟገታለሁ። ለዚህ አገልግሎት ተመርጠሃልና ባሰኘህ ሰዓት ለህዝቡ መልእክቶቹን ልቀቅ ያሉኝን በመያዝ ይኸንኑ ፈቃድ በማግኘቴም መልእክቶቹን ከመልቀቅ እታቀባለሁ። ነገር ግን በግርድፉም ቢሆን መናገሬን አልተውኩም። መልእክቱ እኔ ያላየሁት፣ ለእኔም በግሌ ያልደረሰኝ መልእክት ስለሆነ ምንም እንኳ በረኸኞቹ የሚናገሩት እውነትና በቃላቸው ሐሰት የማይገኝባቸው እንደሆኑ ባምንም ደግሞ እኔ ሰው አይደለሁ እሳሳለሁ፣ እፈራለሁ፣ እንደሰውም እጠራጠራለሁ። በፈለከው ጊዜ ለህዝቡ ንገር የሚለውን ቃላቸውንም ይዤም ትንቢቱ የሚቀየር እየመሰለኝም እቁነጠነጣለሁ። እጓጓለሁም። አሁን ሳየው ግን የተናገሩት ሁሉ ሳይፈጸም የሚቀር አይመስልም።
•••
እኔማ እላቸዋለሁ ይኸው በጎንደር እኮ ሱባኤ ተይዟል። በአክሱም ምህላ ተይዟል። በወልዲያ እየተጸለየ ነው። በመላዋ ኢትዮጵያ ሲኖዶሱ ጸሎተ ምህላ አዟል። እናም ህዝቡ እንዲህ በንስሐ ከተመለሰ የኢትዮጵያ መከራ ያበቃል፣ ወይም ደግሞ ቀኑ ያጥራል እላቸውና ከበረኸኞቹ መልእክተኞች ጋር ትንቢቱ የሚቀየር እየመሰለኝ እሟገታለሁ። እከራከራቸዋለሁ። እነሱም ይሉኛል አይ አንተው እሱን ተወው። ሰማይ ዝቅ፣ ምድር ከፍ ቢል የኢትዮጵያ ትንሣኤ እንዲሁ በብላሽ አይገኝም። በውድ ዋጋ ነው የኢትዮጵያ ትንሣኤ የሚመጣው። አዲስ ኢትዮጵያ ናት የምትፈጠረው። ይሄ አሮጌ ሁሉ ይወገዳል። ኢትዮጵያ ከትንሣኤዋ በፊት አጨዳው የግድ ነው፣ ያለልክ ቀና ቀና ስላልን የግድ ነው ብለው ይሞግቱኛል።
•••
ደግሞም ይሉኛል አንተው ሞኝ ነህ እንዴ ይሄ ሁሉ ነጭ ነጠላ ለብሶ እግዚኦ የሚለው ምእመን መች ንስሐ ገባና ነው? ህዝቡ ንስሐ ገብቷል ወይ? ፍርሃት ከቤቱ አውጥቶ የሰበሰበው እንጂ በእውነት ከልቡ ንስሐ ገብቶ፣ በደሉን አምኖ በፈጣሪው ፊት ተንበርክኮ የቆመ መሰለህ ወይ? ህዝቡ ይሄ የሚጸልየው በጎንደርም፣ በአክሱምም ለሌለት ተነስቶ እግዚኦ ሲል የምታየው ሥጋ ወደሙ ቅዱስ ቁርባንስ ይቀበላል ወይ? ከተጣላው ወንድም እህቱ፣ እናት አባቱ፣ ጎረቤት ጓደኛው፣ ዘመድ ወገኑ ጋር ታርቋል ወይ? ንገረን ታርቋል ወይ? ግፍ መሥራቱንስ አቁሟል ወይ? የበደለውን ክሶ፣ በግፍ የሰረቀውን፣ የቀማውን መልሷል ወይ? ቅዳሴ ሲያስቀድስ፣ ኪዳን ሲያደርስ አይተኸዋል ወይ? ተኝቶ አሸሼ ገዳሜ ሲልም አይደልወይ የሚያረፍደው። የስም ክርስቲያን እንጂ ክርስትናን በህይወት የሚኖርባት አለወይ? ቀበቶን የሚተካ ማዕተብ አንገቱ ላይ ከማንጠልጠል የዘለለ ምን የረባ የክርስትና ህይወት አለው። ጥምቀትን ቲሸርት ለብሶ ሲዘምር የሚውለው ወጣት አስቀድሶ፣ ቆርቦ አይተኸው ታውቃለህ?
•••
ከጳጳሳቱ አንስቶ እስከ ዲያቆኑ ቤተ መቅደሱን አላቆሸሹትም ወይ? የወለደ ጳጳስ በፍርድ ቤት አጽሙ በወራሽ ልጁ ይመርመርልኝ እስከማለት አልተደረሰም ወይ? ወታደሮች ጳጳስ፣ ካድሬዎች ጳጳስ ሆነው መቅደሱን አላቆሸሹትም ወይ? የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች ውሎአቸውና አዳራቸው የት ነው? ንገረን እስቲ? የእግዚአብሔርን ገንዘብ ውስኪ መጠጫ፣ መዳረያ፣ የዝሙት መፈጸሚያ፣ መነገጃ፣ ህንፃና ቪላ መሥሪያ አላደረጉትም ወይ? በጧፍ፣ በንዋያተ ቅዱሳት እጦት ገዳማት አልተዘጉም ወይ? የቤተ መቅዱሱን አገልግሎት የሚመሩት ክህነት ያላቸው በሙሉ መቅደሱን አቆሽሸውታልና ጽዳቱ የግድ ነው። እናም ዘመዳችን አክሊለ ገብርኤል አጨዳው አይቀርም። የግድ ነው። የኢትዮጵያ ትንሣኤ እንዲሁ በብላሽ አይገኝም። የኢትዮጵያ ትንሣኤ በውድ ዋጋ ነው የሚመጣው።
•••
አሁን ዘመኑ ልክ እንደ ጌታ ዘመን ያለ ነው። መጀመሪያ በጭለማ ያለው ህዝብ የብርሃን ጭላንጭል ይታየዋል። የማይደርስበትን የብርሃን ጭላንጭል ያያል። ብርሃኑ ላይ ለመድረስ ግን ስንቅ መያዝ ያስፈልጋል። በባዶ ሆድ አይደረስበትም። ሥጋወደሙ የተቀበሉ፣ ንስሐ የገቡ ሰዎች ብቻ ጨለማውን ይሻገሩታል። ንጉሡ ከመምጣቱ በፊት አባጣ፣ ጎርባጣው የግድ መስተካከል አለበት። ተራራው ዝቅ ማለት አለበት። ጉድባው ጉድጓዱ መሙላት አለበት። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር እስከ 2014 መጨረሻ ድረስ መከራው እንዲሁ ይቀጥላል። ዘመኑ የምንጣሮ ዘመን ነው። ከኢትዮጵያ መከራ ፍጻሜ በኋላ የመላዋ ዓለም መከራ ደግሞ ከዚያ በኋላ ይጀምራል።
•••
አሁን የሚቀረው የእርስ በእርስ ጦርነቱ ነው። ለእሱ ደግሞ መንግሥት በሰፊው እየሠራበት ነው። ያውም በሬድዮና በቴሌቭዥን ሳይቀር እየሠራበት ነው። መንግሥት ስም እንጂ የመንግሥትነት ቁመናው ካጠረ ቆየ። ለዚህ ነው ዜጎች ቀን በቀን የሚታረዱት። አለቃው ይበዛል። አዛዥ እንጂ ታዛዥ አይኖርም። ሁሉ አለቃ፣ ሁሉ አዛዥ ይሆናል። ፍትሕና ሕግ ስፍራቸውን ለቀው ይሰደዳሉ። ትርምስምሱ ይወጣል። የሚያዝ የሚጨበጠው ይጠፋል። ክስ አድማጭ አይኖረውም። ወታደር ግራ ይጋባል። ዜጎች አማራጭ ያጣሉ። የውስጥም የውጪም ጠላቶች መግቢያ ቀዳዳው ይሰፋላቸዋል።
•••
በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል ነው የሚሉት በረኸኞቹ። [ በጦርነቱ የሬሳ ክምር የሚታይባቸው ሥፍራዎችም ተጠቅሰዋል ]
•••
የእርስ በርስ ጦርነቱን ተከትሎም ክፉ ረሃብ በኢትዮጵያ ይመጣል። የሚበላ የሚጠጣ ከምድሪቱ ይጠፋል። ከጦርነቱ የተረፈውን ህዝብ ረሃብ ይፈጀዋል። በስደት ምክንያት የዐቢይ ጾም የማይጾ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❗️ሰበር መረጃ ... ሀይማኖታችን ክፉኛ የምትፈተንበት ቀን ደርሳለች
👉በቅርቡ በራችንን የሚያንኳኳው መድኃኒት የተባለው መርዝ ውስጥ የ14 ሳምንት የወረደ ጽንስ የሳንባ Tissue አለው (MRC-5)። መርዙን ስትቀበሉ የወረዱትን ጽንሶች ደም በደማችሁ እንዲገባ መፍቀድ መሆኑን የምትረዱት ይመስለኛል። ማሰብ ያልቻልን ከሆንን ከነሀጥያቱ ተሸክማችሁ ተሰቃይታችሁ ብዙ ሳትቆዩ መርዙ ይገላችኋል።
👉አዲስ በወጣ ህግ መርዙን ያልተቀበለ ሰው ምግብ፣ ውሃ እንዳያገኝ የሚከለክል፣ ወደ ማንኛውም ቦታ እንዳይንቀሳቀስና ስራ እንዳይሰራ የሚከለክል ህግ ነው። እንደዚህ ተመሳሳይ ነገር የት አንብባችሁ ታውቃላችሁ? የዩሀንስ ራዕይ ላይ የሰይጣንን መንገድ ያልተከተለ ምግብ፣ ውሃ... እንደሚከለከል በግልጽ ተቀምጧል፤ እምነታችን የሚፈተንበት ቀን ደርሷል።
👉መርዙን ለማከፋፈል ደፋ ቀና የሚሉት በመጀመርያ ዙር 3.8 ቢሊየን ዶላር እንደሚያተርፉ ገልጸዋል። አሁንም ለእኛ አስበው ደፋ ቀና የሚሉ ከመሰላችሁ ከእንቅልፋችሁ ንቁ፤ በእናንተ ሀጥያት፣ ስቃይና ሞት እነሱ የምድራዊ ህይወታቸውን ለማስተካከል ከዲያቢሎስ ጋር ውል አላቸው።
❗️ሀይማኖታችሁን የምትወዱ ከሆነ፣ ቤተሰባችንን፣ ልጆቻችሁን እና ጓደኞቻችንን የምንወድ ከሆነ ይሄንን መረጃ ማድረስ ግድ ይለናል።
እባካችሁ እግዚአብሔር እንዲያጠነክረን በጸሎት እንበርታ። አመሰግናለሁ።
ሼር ሼር

Follow me on Instagram! Username: official_simonalpha
https://www.instagram.com/official_simonalpha?r=nametag

❌ሰበር ዜና❌
አደጋ ላይ ነን!!
ካስደነገጥኳችሁ አዝናለሁ ግን በጣም መደንገጥ አለባችሁ፡፡በመላው የአዲስ አበባ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምርህት ቤቶች ማለት ይቻላል በነSave The Children ፊት አውራሪነት እየተሰጠ ያለው የግብረሰዶማዊነት ትምህርት ተጠናክሮ እየቀጠለ መሆኑን ሳረዳችሁ ከፍተኛ ሀዘን እየተሰማኝ ነው፡፡እስካሁን ከ40 በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባ ት/ቤቶች ውስጥ ለውስጥ በአንድ ክፍለ ጊዜ በ120 ብር በተቀጠሩ የየትምህርት ቤቱ የባዮሎጂና የአይሲቲ መምህራን አማካኝነት እየተሰጠ ነው፡፡ሁለት አይነት ነው ትምህርቱ፡፡Life Skill (ላይፍ እስኪል) እና Comprehensive Sexuality Education (ከምፕሬኤንሲቭ ሴክሽዋሊቲ ኤጁኬሽን) የሚባሉ፡፡በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያ ዙር ስልጠናው አልቋል፡፡ሁለተኛ ዙሩ የተግባር ትምህርት ነው፡፡ በቪዲዮና በተግባር እንቅስቃሴ የተደገፈ፡፡ ከሚሰጡት ትምህርቶች መካከል FREE KISSING (በፍሪ ኪሲንግ) እና MASTERBATION (ማስተርቤሽን)የሚባሉ የልቅ ወሲብ አይነቶች አሉበት፡፡ ልቅ ስል በ FREE KISSING (በፍሪ ኪሲንግ) ጊዜ ጾታ ሳይለይ የፈለጉትን ደፍሮ መሳም ሲሆን በ MASTERBATION (ማስተርቤሽን) የሚለው ደግሞ ሴቶችም ወንዶችም በቪዲዮ የታገዘ የ Pornography (የፖርኖ) ፊልሞች እያዩ እንዲተገብሩት የታሰበ ነው፡፡
ለዚህም አላማ ከየትምህርት ቤቱ ጎበዝ የተባሉ ተማሪዎች ተመርጠው ተዘጋጅተዋል፡፡
ጉዳዩ እስከ ትምህርት ሚኒስተርና ቢሮ ቢደርስም እስካሁን መልስ ሊሰጡ አልቻሉም፡፡አንዳንድ የክፍለ ከተማ ሀላፊዎች እንዳሉት እነSave The Childern (ሴቭ ዘቺልድረን) በኢትዮጵያ የተለያዩ ስራዎች ስለሚሰሩልን አቁሙ ብንላቸው ግንኙነታችን ይበላሻል፡፡በላይ አመራሩም ዘንድ ያለው እሳቤና አቋም ይሄ ነው ብለዋል፡፡የተከበራችሁ የአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፤ ወላጆች ፤ቤተሰቦች ይህ የምነግራችሁ ነገር ተራ አሉባልታ አለመሆኑን በተለያየ ጊዜ ለማሳያ የተለጠፉ መረጃዎችን አይታችሁ መፍረድ ትችላላችሁ፡፡ የተከበራችሁ ተማሪዎች ወላጆች እና በዚህ ጉዳይ እንደ እኔ የተንገበገባችሁ ሁሉ አደጋ ላይ ነን፡፡በተለይ ድርጅቶቹ ነገሩን እንዲሰሩላቸው የመረጧቸውን ሰዎች ለመግዛት እያወጡት ያለው ምራቅ የሚያስውጥ ገንዘብ በየክፍሉ ከሚያስተምሩላቸው መምህራንና ከተባባሪ የትምህርት ቤት አስተዳደሮችም አልፎ እስከ ላይ ድረስ ኪስ ሳያሞቅ አልቀረም፡፡ የእናንተ እርዳታ ቆፍጠን ያለ ውሳኔ ያስፈልጋል፡፡
ተማሪዎችና ወላጆች በአዲስ አበባ በብዛት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ላይ ቢያነጣጥርም ነገሩ በኦሮሚያ፣ በአማራና በሌሎች ክልልሎች ግን እስከ ታችኛው ክፍል ድረስ በስነተዋልዶ፣በጸረኤድስና በስርአተ ጾታ ሰበብ የግብረሰዶማዊነት ትምህርት እየተሰጠ መሆኑን ሳረጋግጥላችሁ በአውነት ነው፡፡ ስለዚህም ተማሪዎች፣ ወላጆች የሚመለከታችሁ ሁሉ አይናችሁን ወደ ትምህርት ቤት አንሱ!! ተማሪዎች በገንዘብ በተደለሉ ግለሰቦች እተረጨባቸው ያለውን መርዝ አስቁሙ፡፡በተለይ በአሁኑ ወቅት አስረኛና አስራ ሁለተኛ ክፍሎች ትምህርት በጨረሱበት ጊዜ እየሆነ ያለው ተማሪዎችን በክረምት ትምህርትና ስልጠና ሰበብ ለዚህ ተግባር እየመዘገቡ ያሉ ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ልነግራችሁ እችላሁ፡፡
ሴቭ ዘቺልድረን በክረምት ወራት ትምህርት ቤቶችን በክረምት ትምህርት አሳቦ በመከራየት የሰዶማዊነት ትምህርት ሊሰጥ መሆኑን ስነግራችሁ ያለምንም ጥርጥር ነው፡፡አስካሁን የግብረሰዶማዊነት ትምህርት ሁለተኛ ዙር ለመስጠት ፈቃደኛ ሆነው ካሉ ትምር ቤቶች መካከል፡ ሚኒሊክ፤መድሀኒአለም፣ባልቻ አባነፍሶ፣ኤስኦኤስ፣ህዳሴ፣አፍሪካ ህብረት፣የካቲት 23 ፣መነን፣አየርጤና እና ሌሎችም ይገኙበታል፡፡ይህ ነገር ሀሰትነው ብላችሁ የምትጠራጠሩ ከሆነ በተለይ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተለይ ወላጆች አንደኛ በየክፍለ ከተማ የሚገኙ የስርአተ ጾታ ሀላፊዎችን ፣በአዲስ ትምህርት ቢሮ በተለይ አቶ ሀይለ ስላሴ የተባሉ የስራ ሀላፊን መጠየቅ ይቻላል፡፡በተጨማሪም በኢትዮጵያዊነት ድምጽ ላይ የተለጠፉ የመማሪያ ሰነዶችን ማየት ይቻላል፡፡ወላጆች ልጆቻችሁን አድኑ!!
የተከበራችሁ ተማሪዎች በየትኛውም አጋጣሚ በትምህርት ቤትም ሆነ ከትምህርት ቤት ውጪ በስነተዋለዋልዶና ስርአተ ጾታ ስም የሚሰጠውን ፍጹም የግብረሰዶማዊነት ትምህርት አንማርም ንድትሉ ብትሉም እራስን የማዳንና የመከላከል ተግባርና እርምጃ መሆኑን አውቃችሁ በዚህ ተግባር ላይ የተሳተፉ መምህራንም ሆኑ በገንዘብ ተደልለው ሊያስተምሩ የተዘጋጁ ተማሪዎችን አምርራችሁ እንድታገሉ ሁላችንም በፈጠረን አምላክ ስም እለምናቿለሁ!!
ኢትዮጵያ የግብረሰዶማዊነት መቀበሪያ ትሆናለች እንጂ መቼም ከግብረሰዶማዊነት ጋር አትጋባም!!
❗️እባካችሁን ሼር አድርጉ ትውልድ እንታደግ 🙏
ምንጭ :- holyspritlife