#ሰበር_ዜና
#የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያን_ቆራጥ_ውሳኔ_አስተላለፈች። †
#ይህን_መልዕክት_ኦርቶዶክሳዊ_የሆነ_ሁሉ_ሼር_ሼር_ያድርግ_
† በቅድሥት ቤተክርስቲያንና በምዕመናን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና መከራ የሚመክት ኦርቶዶክሳዊ ግብረ ኃይል በፍጥነት እንዲቋቋም ፓትርያርኩ በአጽንኦት አሳሰቡ።
† የሚቋቋመው ግብረ ኃይል ከጳጳሳት፣ከወጣቶችና ሙያዊ ብቃት ካላቸው የእምነቱ ተከታዮች የሚውጣጣ የተጠናከረ ኃይል ነው።†
ከጳጳሳት የሚውጣጡት እንደ አቡነ ጴጥሮስ ከፊት እየቀደሙ ጠላትን በእግዚአብሔር ቃል የሚገስጹ፣ አመጸኛውን የሚያወግዙ ሲሆኑ ከወጣቶችና ሙያዊ ክህሎት ካላቸው ኦርቶዶክሳውያን የሚውጣጡት፣እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣እንደ ቅዱስ መርቆሬዎስ፣እንደ ቅዱስ ፊቂጦር፣እንደ ቅዱስ ሚናስ ፣እንደ ቅድስት አርሴማና ሌሎችም መስተጋድላን ስለ ቅድሥት ቤተክርስቲያን ህልውና፣ስለ ሀገር ክብር፣ስለ እግዚአብሔር ቃል ምስክርነት ተጋድሎ በመፈጸም ለድል አክሊል የሚበቁ ናቸው።**
እንዲህ ዓይነቱ ጠንካራ አደረጃጀት ያላቸው የምሥራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ሕዝባቸውንና ሀገራቸውን አስከብረው የቤተክርስቲያናቸውን ሁለንተናዊ ዕድገት አስጠብቀው ውጤታማ ሆነዋል።ስለሆነም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሌሎች ኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያን በቂ እገዛና የልምድ ተሞክሮ በመታገዝ ሉዓላዊ ክብሯን አስከብራ ትቀጥላለች።የአሕዛብና የባዕድ አምልኮ ተከታይ መፈንጫ ሆና አትቀጥልም።ሰልፍ የእግዚአብሔር ነው።እነርሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል።
ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ እንደ ምንረዳው ስለ ንጹሐን ወገኖቻቸው ህልውና ሲሉ እግዚአብሔርን ክንድ አድርገው በጽናት የተነሱ የእምነት ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር እነርሱን ምክንያት እያደረገ ኃይሉን በብዙ ቦታዎች ላይ ገልጿል።ጌዴዎንና ሠራዊቱን ተጠቅሞ እግዚአብሔር አሕዛብን አሳፍሯል፤ዮፍታሔና ሠራዊቱን ምክንያት አድርጎ እግዚአብሔር የተጨነቁ ሕዝቦችን አሳርፏል፣ኢያሱና ሠራዊቱን ምክንያት አድርጎ እግዚአብሔር የአማሌቃውያንን ጣዖት ድል አድርጎ ሕዝበ እስራኤልን ወደ ተስፋይቱ ምድር አሻግሯል።በሶምሶን ላይ አድሮ ፍልስጥኤማውያንን ድል ነስቷል፣በዳዊት ወንጭፍ ጎልያድን ጥሎ ለእስራኤላውያን ሰላምን አውጇል።ሌሎችም በርካታ የድል ታሪኮችን እግዚአብሔር በምርጦቹ ላይ እያደረ ለዓለም አሳይቷል።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ደግሞ እንኳን በእናት ሀገራቸው ይቅርና በሊቢያ በረሃ ውስጥ ለእምነታቸው ያላቸውን ፍጹም ጥንካሬ እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነው አስመስክረዋል።ስለሆነም ከአባቶች የተረከብናት ሀገርና ቤተክርስቲያን ለትውልድ ከነ ሙሉ ክብሯ ትተላለፋለች።
ቤተክርስቲያን በርካታ ውድመትና እልቂት እየተፈጸመባት እስከ ዛሬም በትዕግስት ዝም ያለችው ከነገ ዛሬ ይመለሳሉ በምክርና በትምህርት ከጥፋታቸው ታርመው ይጸጸታሉ በሚል ተስፋ ነበር ፤ነገር ግን የጥፋት ኃይሎች እየባሰባቸው ሄደ እንጂ አንዳችም የይቅርታ ድምጽ አልሰሙም ስለዚህም ለሕዝብ ሰላም ለቤተክርስቲያኒቱም ህልውና ሲባል ትክክለኛውን ውሳኔ በተገቢው ሰዓት በቁርጥ አቋም ወስናለች።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
ለቤተ ክርስቲያን መብት መከበር እስከሞት ድረስ መሥዋዕት ለመኾን መሥራት አለብን ሲሉ ፓትርያርኩ በጥብዐት ተናግረዋል።
ዛሬ ጥቅምት ፲፪ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. በተጀመረው የጥቅምቱ ሲኖዶስ ጉባኤ የመክፈቻ ንግግራቸው ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ምልዐተ ጉባኤው ሊመለከታቸው ከሚገባቸው ወሣኝ የተባሉ ነጥቦች መካከል ትኩረት እንዲደረግባቸው አመላክተዋል፡፡
• በሀገራችን በተፈጠረው ያለመረጋጋት ክስተት አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ካህናትና ምእመናን ተገድለዋል፤ አሁንም ስጋቱ እንዳለ፣ ከቀረበልን የአህጉረ ስብከት ዘገባ ሰምተናል፤ በዐይናችንም ዐይተናል፤ ነባር የቤተ ክርስቲያናችን ይዞታዎች ሥልጣንን መከታ ባደረጉ ወገኖች እየተነጠቁ ነው፤ ምእመናን በሚደርስባቸው የማያባራ ተጽእኖና አድሎ ከቀያቸው እየተፈናቀሉና እየተሰደዱ ነው፡፡ ይህ ድርጊት እንዲቆም እስከ ሞት ድረስ መሥዋዕት መኾን ከዚህ ጉባኤ አባላት ይጠበቃል፡፡
• መንግሥትም በሕገ መንግሥቱ የተቀመጠውን የሃይማኖት ክብር ነፃነትና እኩልነትን በሚሸረሽሩ የታችኛው መዋቅር ባለ ሥልጣናት ላይ የማያዳግም የእርምጃ ማስተካከያ እንዲያደርግ ጥብቅ ክትትል ማድረግ አለብን፡፡
. የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለውን ዙሪያ መለስ ጥቃት ለመመከትና ለመከላከል ብሎም ለማስቆም አንድ የጥቃት መከላከል ግብረ ኃይል እንዲሁም በየአካባቢው የሚሰነዘሩት ጥቃቶች፣ ወከባዎች፣ ተጽእኖዎችና አድሎአዊ አሠራሮችን እየተከታተልን ትክክለኛ መረጃ የሚያቀርብ የተዋስኦ (ኮሙኒኬሽን) ግብረ ኃይል በአሁኑ ጉባኤያችን አቋቁመን ቤተ ክርስቲያናችንንና መንጋችንን ከመከራ እንድንታደግ የሀገራችን ሰላምና የሕዝባችንን አንድነትን በጽኑ እንድናስጠብቅ አባታዊ መልእክታችንን እናስተላልፋለን ብለዋል፡፡
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ።
#ወስብአተ #ለእግዚአብሄ
#ወለወላዲቱድንግል #አሜን/፫
#ይቆየን
እባካችሁ ለሌሎችም ሽር ሽር አድርጉት።
@meba_tube

The Latest💥 Trending✨ and Hottest🔥 video! Watch it to catch up with the current trends!🤣🤣#Likee #HelloLikee
https://l.likee.video/s/82pgEqHitwY_512519560_1797411885?c=tl&b=0&l=en&af_sub1=st_t3&af_sub2=1_2052&e=detail

l.likee.video
Watch this video! You won't regret it!👉👉 #Likee
>>>
Smart phone boutique
Original smart phones are available !!
you can visit us!
https://t.me/ethiosmartphones1
Original smart phones are available !!
you can visit us!
https://t.me/ethiosmartphones1
Telegram
Smart phone boutique
Original smart phones are available !!
you can visit us!
you can visit us!
የሰው ልጅ ውስጡን ማየት ካልቻለ ፍቅርን ፍለጋ አለምን ቢያካልል ይንከራተታል እንጂ አያገኘውም። ሰው እንጀራ ፍለጋ በየበረሀው በረሀብ እና በድካም ሲወድቅ ፤ በየባሕሩ ሲሰምጥ እናያለን😒። ፍቅርን ፍለጋ ግን አንድ እርምጃ ወደራሱ ልብ በመመለስ ለፍቅር ሲወድቅ አላየንም😼
አንዳንድ ሰው በመጠጥ ሰክሮ ሲንገዳገድ እናያለን🙄። በፍቅር ሰክሮ ግን የወደቀ አላየንም🙆♀ ጥቂት የማይባሉ አምሺዎች ምሽታቸውን በአስረሽ ምቺው ቤት ሲያሳልፉ እናያለን። ቤታቸው ሲገቡ ግን ደስታም ሆነ ፍቅር የለም።ሰው ለደስታ እያለ ይጠጣል በጊዜያዊ ደስታው ውስጥ ግን ፍቅርን ረስቶዋል። የጠበበውን የሚያሰፋ፤ የራቀውን የሚያቀርብ ፤ የጨነቀውን ሚያረጋጋ፤ የደከመውን የሚያሳርፍ ልከኛ መድሀኒት ነው።
ነገር ግን ይህን ፍቱን መድሀኒት በየለቱ የሚውጠው የለም።💔አንተን ብሎ ላንተ ታምኖ
አንድ ልቡን የሰጠህን ሰው ብከዳው
ስሜቱን ትጎዳዋለህ እንጂ ህይወቱን አታጠፋውም
@Simonalpha7

የምታውቀውን የማታደርግ ከሆነ ከማያውቁት በምን ትለያለህ? ..
ያዕቆብ ፬፥፲፯
@official_simon_alpha
https://www.instagram.com/p/B-RZ-S4JlV9/?igshid=aqnmpszsxswo

Instagram
official_Simon_Alpha
የምታውቀውን የማታደርግ ከሆነ ከማያውቁት በምን ትለያለህ? .. ያዕቆብ ፬፥፲፯ @official_simon_alpha
<b>Where is the world going? 1. - Burning Bibles is openly witnessed in Uganda
1-Adultery is allowed in South Africa,
Man or woman no longer has the right to repudiate
the other because of adultery
2-The United States confirmed that for all countries in the
world to build good relations with the great power, these countries must practice
homosexual marriage (woman + woman = 1 or
Man + man = 1).
3. Germany had just signed the law which declares
that there is no more incest, that is to say: Brother and
Sisters can get married, Mum with her son and
Dad with his daughter ..
4-The City of Miami is now proclaiming a City of public sex which means that on the road, church, market, football field etc if you need sex you can have it en route
without having any problem.
5-Canada allows bestiality (sex with Animals) In Spain: pornographic films are allowed in high school and universities.
6- The authorization of the prostitution of minors,
Marg Luker declares that any young girl at the age of 10 feels sexual pleasure and
no one should defend that person from discovering how her body works.
7- Finally, the US has opened the church of satanic publicly. Dear brothers and sisters, the end is near, the departure in the Glory approach.
The Lord Jesus is coming soon! MARANATHA
Christians are being distracted, and the devil wants to take maximum number of souls with him in order to stop them from divine mercy.
If you have a minute ... share this message.
Why do we sleep in church but stay awake in the bars?
Why is it so hard to talk about God but so easy to make gossip?
Why is it so easy to ignore God's msg but to send back dirty easy messages?
Will you send this message to your friends or will you ignore it? Jesus said, "If you deny me before your friends, I will deny you before my father."
If you love Jesus share this message to your best friends and groups in 60 sec.
God bless you. Amen!!!
@simonalpha

Forwarded from Simonalpha
የሰው ልጅ ውስጡን ማየት ካልቻለ ፍቅርን ፍለጋ አለምን ቢያካልል ይንከራተታል እንጂ አያገኘውም። ሰው እንጀራ ፍለጋ በየበረሀው በረሀብ እና በድካም ሲወድቅ ፤ በየባሕሩ ሲሰምጥ እናያለን😒። ፍቅርን ፍለጋ ግን አንድ እርምጃ ወደራሱ ልብ በመመለስ ለፍቅር ሲወድቅ አላየንም😼
አንዳንድ ሰው በመጠጥ ሰክሮ ሲንገዳገድ እናያለን🙄። በፍቅር ሰክሮ ግን የወደቀ አላየንም🙆♀ ጥቂት የማይባሉ አምሺዎች ምሽታቸውን በአስረሽ ምቺው ቤት ሲያሳልፉ እናያለን። ቤታቸው ሲገቡ ግን ደስታም ሆነ ፍቅር የለም።ሰው ለደስታ እያለ ይጠጣል በጊዜያዊ ደስታው ውስጥ ግን ፍቅርን ረስቶዋል። የጠበበውን የሚያሰፋ፤ የራቀውን የሚያቀርብ ፤ የጨነቀውን ሚያረጋጋ፤ የደከመውን የሚያሳርፍ ልከኛ መድሀኒት ነው።
ነገር ግን ይህን ፍቱን መድሀኒት በየለቱ የሚውጠው የለም።💔አንተን ብሎ ላንተ ታምኖ
አንድ ልቡን የሰጠህን ሰው ብከዳው
ስሜቱን ትጎዳዋለህ እንጂ ህይወቱን አታጠፋውም
@Simonalpha7
አንዳንድ ሰው በመጠጥ ሰክሮ ሲንገዳገድ እናያለን🙄። በፍቅር ሰክሮ ግን የወደቀ አላየንም🙆♀ ጥቂት የማይባሉ አምሺዎች ምሽታቸውን በአስረሽ ምቺው ቤት ሲያሳልፉ እናያለን። ቤታቸው ሲገቡ ግን ደስታም ሆነ ፍቅር የለም።ሰው ለደስታ እያለ ይጠጣል በጊዜያዊ ደስታው ውስጥ ግን ፍቅርን ረስቶዋል። የጠበበውን የሚያሰፋ፤ የራቀውን የሚያቀርብ ፤ የጨነቀውን ሚያረጋጋ፤ የደከመውን የሚያሳርፍ ልከኛ መድሀኒት ነው።
ነገር ግን ይህን ፍቱን መድሀኒት በየለቱ የሚውጠው የለም።💔አንተን ብሎ ላንተ ታምኖ
አንድ ልቡን የሰጠህን ሰው ብከዳው
ስሜቱን ትጎዳዋለህ እንጂ ህይወቱን አታጠፋውም
@Simonalpha7
Hiየተወደድክ እባክህ ለማንበብና ለማስተላለፍ ሞክር፡ እውነተኛ ታሪክ ነውና።�አንድ የታመመች ሴት ነበረች በህልሟም የድንግል ልጅ ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድትጠጣ ውሀ ሲሰጣት አየች፡ ጠዋት ከእንቅልፏ ስትነቃ ራሷን ተፈውሳ አገኘችው።�ከጎኗም "ኢየሱስ ክርስቶስ ህያውና እውነተኛ አምላክ ነው" የሚል ጽሁፍ ያለበት ማስታወሻ አየች፡ ከዛ በፍጥነት ተነስታ ያየችውንና የሆነላትን ሁሉ ላገኘችው ሁሉ አወራች አንድ የፖሊስ ኦፊሰርም ሰምቶ ለ13 ጓደኞቹ በtext ላከላቸው ፡ ከ 13 ቀን በኋላም ማዕረግ ተጨመረለት፡ አንድ ሌላ ሰውም ይሄ text ደረሰው እሱም አጠፋው ለ13 ቀንም ከሰረ። እባክህን ይሄን መልዕክት ለ 13 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ለምታውቃቸው ሰዎች ላክ እና እመነኝ የሆነ ነገር በህይወትህ ይክሰታል።�ይቅርታ ስለረበሽኩህ ፡ እኔ አምላክህ ነኝ፡ ላንተ ጊዜ አለኝ፡ ልባርክህም እሻለሁ፡ እባክህን ከህይወትህ 30 ደቂቃ ብቻ ስጠኝ።�ጸልይ አልልህም ብቻ አወድሰኝ(አሞግሰኝ) እና እባክህ እስከ ሌሊት በቻልከው መጠን ለአለም ሁሉ ይሄን መልእክት ላክ።�ይሄን መልዕክት አታጥፋው በሚያስፈልግህ ሁሉ ልረዳህ እሻለሁና በረከት ሁሉ በደጅህ ነው።የድንግል ልጅ አንተን ለትልቅ ነገር ሊያዘጋጅህ እየፈተነህ ሊሆን ስለሚችል መልዕክቱን ችላ አትበል ።�በእግዚአብሔር የምትተማመን ከሆን መልእክቱን ላክ ነገህ ደሰ የሚያሰኝ ይሆንልሀል።�እባክህን ሰንሰለቱን አትቁረጠው በ 10 ደቂቃ ውስጥ ለ 13 ሰዎች ይሄን መልእክት ላክ፡ ይቅርታ እንዲ ብዬ ስለጠየኩህ?�ግን በህይወትህ ለእግዚአብሔር ቅድሚያ ትሰጣለ? አዎ ከሆነ መልስህ አሁን የምትሰራውን ነገር ሁሉ ትተህ ይሄን መልእክት ለ12 ሰዎች አሁኑኑ ላክ ከዛ ጌታ ነገ ምን እንደሚያደርግልህ ታያለህ።�እግዚአብሔር ይወድሀል። እመነኝ ከ 7 ቀን በኋላ ህልምህ እውን ይሆናል።�ግን ይሄ ችላ ካልክ( ከናከው) በራስህ መንገድ በመጓዝ ለ 7 አመት ድካም ብቻ ታተርፋለህ።�እባክህን አድርገው ይሰራልና........
1~ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም፥ ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!
2~ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም፥ ሌሎችን ለመስማት ጆሮህን ስጥ ማለት እንጂ!
3~ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም፥ ቂም ያዥ አትሁን ማለት እንጂ!
4~ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም፥ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ.
Love is winer
#smartboy2020 #smile #smart #coolboy #handsomeboy #handsome #style #styleblogger #stylist #styled #worldstar #worldbest #habesha #ethiopianmodel #ethiopiannewyear @tigrayeri @ethio_2019 @official_simon_alpha
@official_simon_alpha
https://www.instagram.com/p/B-cgn5sJ2fm/?igshid=ip8vhv7f0mzj

official_Simon_Alpha🔵
1~ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም፥ ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ! 2~ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም፥ ሌሎችን ለመስማት ጆሮህን ስጥ ማለት እንጂ! 3~ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም፥ ቂም ያዥ አትሁን ማለት እንጂ! 4~ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም፥ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ. Love is winer #smartboy2020…
Thought i have the gift of prophecy,
And understand all mysteries, and all knowledge; and though i have all faith so that i could remove mountain and have not charity,I am nothing .
#Ethiopian #model #charity #starboy #black #dream #fashion #happythusday #king
https://www.instagram.com/p/Bs8V25oneuy/?igshid=1irx1reuqxixu

Thought i have the gift of prophecy, And understand all mysteries, and all knowledge; and though i have all faith so that i could remove mountain and have not charity,I am nothing . #Ethiopian #model #charity #starboy #black #dream #fashion #happythusday…