#ሰበር_ዜና
#የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያን_ቆራጥ_ውሳኔ_አስተላለፈች። †
#ይህን_መልዕክት_ኦርቶዶክሳዊ_የሆነ_ሁሉ_ሼር_ሼር_ያድርግ_
† በቅድሥት ቤተክርስቲያንና በምዕመናን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና መከራ የሚመክት ኦርቶዶክሳዊ ግብረ ኃይል በፍጥነት እንዲቋቋም ፓትርያርኩ በአጽንኦት አሳሰቡ።
† የሚቋቋመው ግብረ ኃይል ከጳጳሳት፣ከወጣቶችና ሙያዊ ብቃት ካላቸው የእምነቱ ተከታዮች የሚውጣጣ የተጠናከረ ኃይል ነው።†
ከጳጳሳት የሚውጣጡት እንደ አቡነ ጴጥሮስ ከፊት እየቀደሙ ጠላትን በእግዚአብሔር ቃል የሚገስጹ፣ አመጸኛውን የሚያወግዙ ሲሆኑ ከወጣቶችና ሙያዊ ክህሎት ካላቸው ኦርቶዶክሳውያን የሚውጣጡት፣እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣እንደ ቅዱስ መርቆሬዎስ፣እንደ ቅዱስ ፊቂጦር፣እንደ ቅዱስ ሚናስ ፣እንደ ቅድስት አርሴማና ሌሎችም መስተጋድላን ስለ ቅድሥት ቤተክርስቲያን ህልውና፣ስለ ሀገር ክብር፣ስለ እግዚአብሔር ቃል ምስክርነት ተጋድሎ በመፈጸም ለድል አክሊል የሚበቁ ናቸው።**
እንዲህ ዓይነቱ ጠንካራ አደረጃጀት ያላቸው የምሥራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ሕዝባቸውንና ሀገራቸውን አስከብረው የቤተክርስቲያናቸውን ሁለንተናዊ ዕድገት አስጠብቀው ውጤታማ ሆነዋል።ስለሆነም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሌሎች ኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያን በቂ እገዛና የልምድ ተሞክሮ በመታገዝ ሉዓላዊ ክብሯን አስከብራ ትቀጥላለች።የአሕዛብና የባዕድ አምልኮ ተከታይ መፈንጫ ሆና አትቀጥልም።ሰልፍ የእግዚአብሔር ነው።እነርሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል።
ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ እንደ ምንረዳው ስለ ንጹሐን ወገኖቻቸው ህልውና ሲሉ እግዚአብሔርን ክንድ አድርገው በጽናት የተነሱ የእምነት ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር እነርሱን ምክንያት እያደረገ ኃይሉን በብዙ ቦታዎች ላይ ገልጿል።ጌዴዎንና ሠራዊቱን ተጠቅሞ እግዚአብሔር አሕዛብን አሳፍሯል፤ዮፍታሔና ሠራዊቱን ምክንያት አድርጎ እግዚአብሔር የተጨነቁ ሕዝቦችን አሳርፏል፣ኢያሱና ሠራዊቱን ምክንያት አድርጎ እግዚአብሔር የአማሌቃውያንን ጣዖት ድል አድርጎ ሕዝበ እስራኤልን ወደ ተስፋይቱ ምድር አሻግሯል።በሶምሶን ላይ አድሮ ፍልስጥኤማውያንን ድል ነስቷል፣በዳዊት ወንጭፍ ጎልያድን ጥሎ ለእስራኤላውያን ሰላምን አውጇል።ሌሎችም በርካታ የድል ታሪኮችን እግዚአብሔር በምርጦቹ ላይ እያደረ ለዓለም አሳይቷል።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ደግሞ እንኳን በእናት ሀገራቸው ይቅርና በሊቢያ በረሃ ውስጥ ለእምነታቸው ያላቸውን ፍጹም ጥንካሬ እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነው አስመስክረዋል።ስለሆነም ከአባቶች የተረከብናት ሀገርና ቤተክርስቲያን ለትውልድ ከነ ሙሉ ክብሯ ትተላለፋለች።
ቤተክርስቲያን በርካታ ውድመትና እልቂት እየተፈጸመባት እስከ ዛሬም በትዕግስት ዝም ያለችው ከነገ ዛሬ ይመለሳሉ በምክርና በትምህርት ከጥፋታቸው ታርመው ይጸጸታሉ በሚል ተስፋ ነበር ፤ነገር ግን የጥፋት ኃይሎች እየባሰባቸው ሄደ እንጂ አንዳችም የይቅርታ ድምጽ አልሰሙም ስለዚህም ለሕዝብ ሰላም ለቤተክርስቲያኒቱም ህልውና ሲባል ትክክለኛውን ውሳኔ በተገቢው ሰዓት በቁርጥ አቋም ወስናለች።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
ለቤተ ክርስቲያን መብት መከበር እስከሞት ድረስ መሥዋዕት ለመኾን መሥራት አለብን ሲሉ ፓትርያርኩ በጥብዐት ተናግረዋል።
ዛሬ ጥቅምት ፲፪ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. በተጀመረው የጥቅምቱ ሲኖዶስ ጉባኤ የመክፈቻ ንግግራቸው ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ምልዐተ ጉባኤው ሊመለከታቸው ከሚገባቸው ወሣኝ የተባሉ ነጥቦች መካከል ትኩረት እንዲደረግባቸው አመላክተዋል፡፡
• በሀገራችን በተፈጠረው ያለመረጋጋት ክስተት አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ካህናትና ምእመናን ተገድለዋል፤ አሁንም ስጋቱ እንዳለ፣ ከቀረበልን የአህጉረ ስብከት ዘገባ ሰምተናል፤ በዐይናችንም ዐይተናል፤ ነባር የቤተ ክርስቲያናችን ይዞታዎች ሥልጣንን መከታ ባደረጉ ወገኖች እየተነጠቁ ነው፤ ምእመናን በሚደርስባቸው የማያባራ ተጽእኖና አድሎ ከቀያቸው እየተፈናቀሉና እየተሰደዱ ነው፡፡ ይህ ድርጊት እንዲቆም እስከ ሞት ድረስ መሥዋዕት መኾን ከዚህ ጉባኤ አባላት ይጠበቃል፡፡
• መንግሥትም በሕገ መንግሥቱ የተቀመጠውን የሃይማኖት ክብር ነፃነትና እኩልነትን በሚሸረሽሩ የታችኛው መዋቅር ባለ ሥልጣናት ላይ የማያዳግም የእርምጃ ማስተካከያ እንዲያደርግ ጥብቅ ክትትል ማድረግ አለብን፡፡
. የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለውን ዙሪያ መለስ ጥቃት ለመመከትና ለመከላከል ብሎም ለማስቆም አንድ የጥቃት መከላከል ግብረ ኃይል እንዲሁም በየአካባቢው የሚሰነዘሩት ጥቃቶች፣ ወከባዎች፣ ተጽእኖዎችና አድሎአዊ አሠራሮችን እየተከታተልን ትክክለኛ መረጃ የሚያቀርብ የተዋስኦ (ኮሙኒኬሽን) ግብረ ኃይል በአሁኑ ጉባኤያችን አቋቁመን ቤተ ክርስቲያናችንንና መንጋችንን ከመከራ እንድንታደግ የሀገራችን ሰላምና የሕዝባችንን አንድነትን በጽኑ እንድናስጠብቅ አባታዊ መልእክታችንን እናስተላልፋለን ብለዋል፡፡
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ።
#ወስብአተ #ለእግዚአብሄ
#ወለወላዲቱድንግል #አሜን/፫
#ይቆየን
እባካችሁ ለሌሎችም ሽር ሽር አድርጉት።
@meba_tube

The Latest💥 Trending✨ and Hottest🔥 video! Watch it to catch up with the current trends!🤣🤣#Likee #HelloLikee
https://l.likee.video/s/82pgEqHitwY_512519560_1797411885?c=tl&b=0&l=en&af_sub1=st_t3&af_sub2=1_2052&e=detail

l.likee.video
Watch this video! You won't regret it!👉👉 #Likee
>>>
Smart phone boutique
Original smart phones are available !!
you can visit us!
https://t.me/ethiosmartphones1
Original smart phones are available !!
you can visit us!
https://t.me/ethiosmartphones1
Telegram
Smart phone boutique
Original smart phones are available !!
you can visit us!
you can visit us!
የሰው ልጅ ውስጡን ማየት ካልቻለ ፍቅርን ፍለጋ አለምን ቢያካልል ይንከራተታል እንጂ አያገኘውም። ሰው እንጀራ ፍለጋ በየበረሀው በረሀብ እና በድካም ሲወድቅ ፤ በየባሕሩ ሲሰምጥ እናያለን😒። ፍቅርን ፍለጋ ግን አንድ እርምጃ ወደራሱ ልብ በመመለስ ለፍቅር ሲወድቅ አላየንም😼
አንዳንድ ሰው በመጠጥ ሰክሮ ሲንገዳገድ እናያለን🙄። በፍቅር ሰክሮ ግን የወደቀ አላየንም🙆♀ ጥቂት የማይባሉ አምሺዎች ምሽታቸውን በአስረሽ ምቺው ቤት ሲያሳልፉ እናያለን። ቤታቸው ሲገቡ ግን ደስታም ሆነ ፍቅር የለም።ሰው ለደስታ እያለ ይጠጣል በጊዜያዊ ደስታው ውስጥ ግን ፍቅርን ረስቶዋል። የጠበበውን የሚያሰፋ፤ የራቀውን የሚያቀርብ ፤ የጨነቀውን ሚያረጋጋ፤ የደከመውን የሚያሳርፍ ልከኛ መድሀኒት ነው።
ነገር ግን ይህን ፍቱን መድሀኒት በየለቱ የሚውጠው የለም።💔አንተን ብሎ ላንተ ታምኖ
አንድ ልቡን የሰጠህን ሰው ብከዳው
ስሜቱን ትጎዳዋለህ እንጂ ህይወቱን አታጠፋውም
@Simonalpha7