it's photo of was posted here? looking it - https://cutt.ly/zwRm1JmC
Forwarded from Abrilo
ለ12 ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤቶች
ለ5ቱ ሆስፒታሎች
ለሁሉም ፈዉስ ኦፊሰሮች
ለሁሉም ሆስፒታሎች እና ጤና ጣቢያ ፎካሎች
በየአሉበት
ከአዊ ዞን ጤና መምሪያ ሜዲካል አገልግሎት ቡድን
23--30/01/2017 የተሰራ ሳምንታዊ
የማህፀን ጫፍ ካንሰር ልየታና ህክምና አፈፃፀም ግብረ መልስ
በዚሁ ሳምንት የማህፀን ጫፍ ካንሰር ልየታ ሥራችን በጣም ዝቅተኛ ነዉ።
ይህም ሆኖ በተነፃፃሪ በሣምንቱ የተሻለ የሰሩ 1-ቻግኒ ሆስፒታል 24፣ቻግኒ ጤና ጣቢያ 16፣እንጅባራ ሆስፒታል 9፣ቲሊሊ ጤና ጣቢያ 8 ቱልታ ጤና ጣቢያ 8 ናቸዉ።
2-ሌሎች ዝቅተኛም ቢሆን የልየታ ስራ የሰሩ፡-አምቢቂ ጤና ጣቢያ 5፣ እንጅባራ ጤና ጣቢያ 4፣ዳንግላ ጤና ጣቢያ 4፣ዲንካራ ጤና ጣቢያ 4፣ጃዊ ሆስፒታል 3፣ዳንግላ ሆስፒታል 3 ፣ጫራ ጤና ጣቢያ 2፣ አገዉ ግምጃ ቤት ሆስፒታል 2፣ አዘና ጤና ጣቢያ 2፣ዉምብሪ ዊንዲጊ ጤና ጣቢያ 2 እና አየሁ ጤና ጣቢያ 1፣መሰላ ጤና ጣቢያ 1፣ግምጃ ቤት ጤና ጣቢያ 1፣ዚገም ጤና ጣቢያ 1፣
3-በዚህ ሣምንት ምንም የልየታ ስራ ያልሰሩ ጤና ጣቢያዎች 14 ሲሆኑ ፡እነሱም አፈሳ ጤና ጣቢያ ፣ዳንጊያ ጤና ጣቢያ ፣ወርቅ ሜዳ ጤና ጣቢያ፣አህቲ ጤና ጣቢያ፣አሽፋ ጤና ጣቢያ፣ቅዳማጃ ጤና ጣቢያ፣ሱርታ ጤና ጣቢያ፣ልደታ ጤና ጣቢያ፣ችጒሌ ጤና ጣቢያ፣ፋግታ ጤና ጣቢያ፣ጊሳ ጤና ጣቢያ፣አባድራ ጤና ጣቢያ፣ከሳ ጤና ጣቢያ፣ደቅ ጤና ጣቢያ፣ሞቻ ጤና ጣቢያ እና ጉሻ ጤና ጣቢያ ናቸዉ።
4- የልየታ ስራ ከተሰራላቸዉ 100 ሴቶች መካከል 11 ቅድመ ማህፀን ጫፍ ካንሰር የገኘባቸዉ ሲሆን የታከሙት ግን 6 ብቻ ናቸዉ።
ስለሆነም በቀጣይ ሳምንት የውስጥ OPD ትስስርን በማጠናከር ፣በሣምንቱ በመገምገም ከፍተኛ ዉጤት ማስመዝገብ ይኖርብናል።
ግልባጭ//
ለአቶ አየለ አልማዉ ዞን ጤና መምሪያ ሀላፊ
ለአቶ አህመድ ሁሴን ዞን ጤና መምሪያ ም/ሀላፊ
ለአቶ ሀብታሙ ምህረት፡ሜዲካል ቲም አስተባባሪ
ዞን ጤና መምሪያ

❤1👍1
Forwarded from Abrilo
Awi Zone Health Department
CxCa Performance weekly report
Date from 1--7/02/2017
-Total VIA Screened 142
-VIA Positive 9 :
-Eligible For Cryo/thermal 9 ;
-Treated With Cryo 6
-;treated With VIA 3;
-Suspicious to Ca 3
-;referred to higher Hf 3
repoeted by Getachew Z.
CxCa Performance weekly report
Date from 1--7/02/2017
-Total VIA Screened 142
-VIA Positive 9 :
-Eligible For Cryo/thermal 9 ;
-Treated With Cryo 6
-;treated With VIA 3;
-Suspicious to Ca 3
-;referred to higher Hf 3
repoeted by Getachew Z.
Forwarded from Abrilo
ሰላም
የወረዳ ፈዉስ ኦፊሰሮች፣የሆስፒታል እና ጤና ጣቢያ ሃላፊዎች፡
እንደሚታወቀው የጥቅምት ወር ስለጡት ካንሰር ህብረተሰቡን በማስተማር እና የልየታ ሥራ/breast Cancer Screening/ ሥራ የምንሰራበት ይሆናል።
የጡት ካንሰር እናቶቻችን እና እህቶቻችን ለህመምና ሞት የዳርግ አሰቃቂ የካንሰር በሽታ ነዉ።ቀድሞ ወደከፋ ደረጃ ሳይደርስ ከታወቀ ከታከመ የመፈወስ እድሉ ከፍተኛ ነው።
የጡት ካንሰር ልየታ ከማህፀን በር ካንሰር፣ከቤተሰብ እቅድ፣ከቅድመ ወሊድና ኦፒዲዎች ጋር በማቀናጀት መስራት ይገባል።የንቅናቄ ስራዉን ደግሞ ባነር በመለጠፍ፣በጤና ትምህር ወሩን ሙሉ በማስተማር ፣በቀበሌ በጤና ኤክስቴንሽኖች በማስተማር ቢሰራ ዉጤታማ መሆን እንችላለን።
ስለሆነም ከዛሬ ጀምሮ በየቀኑ የልየታ ስራ እየሰራችሁ ፡መረጃዉን በየሣምንቱ ሀሙስ ከማህፀን ጫፍ ካንሰር ሪፖርት ጋር እንድታሳዉቁኝ ከአደራ ጋር እያሣወቅሁ
የሪፖርት ፎርማት
-ጠቅላላ የጡት ካንሰር ልየታ የተሰራላቸዉ ብዛት---
-የጡት ካንሰር ምልክት የታየባቸዉ ብዛት
-የታከሙ
-ሪፈር የተባሉ ብዛት
ጌታቸዉ ዘሪሁን ከአዊ ዞን ጤና መምሪያ

አዊ ዞን ጤና መምሪያ የማህፀን ጫፍ ካንሰር ልየታ(screening) ሳምንታዊ አፈፃፀም ግብረ መልስ
ቀን ከ 1--7/02/2017
*በዚህ ሳምንት ከባለፉት ሣምንታት የተሻለ የልየታ ስራ የሠራንበት ነው።በአጠቃላይ ለ142 እናቶች የልየታ ሥራ የተሰራ ሲሆን 9 እናቶች ቅድመ ካንሰር ተገኝቶባቸዉ 9ኙም ታክመዋል።3 ካንሰር ተጠርጣሪ ስለሆኑ ናሙና ተወስዶላቸዉ ወደከፍተኛ ተልከዋል። በተለይም ዳንግላ ሆስፒታል21፣እንጅባራ ሆስፒታል 20 ቻግኒ ጤና ጣቢያ 20 መሠረታዊ መሻሻል ያሣዩበት ነዉ።
1-በዚህ ሳምንት በተነፃፃሪ የተሻለ አፈፃፀም የነበራቸዉ(10--21 የሠሩ) የሠሩ፡-ዳንግላ ሆስፒታል 21፣እንጅባራ ሆስፒታል 20፣ቻግኒ ጤና ጣቢያ 20፣ቻግኒ ሆስፒታል 13 እና ዳንግላ ጤና ጣቢያ 10 ሲሆኑ ዝ(5ቱ ከጠቅላላው 60% ድርሻ ነበራቸው)
2-በተነፃፃሪ መካከለኛ ደረጃ የልየታ(screening) የሠሩ ጤና ተቋማት(ከ5--9 የለዩ)እንጅባራ ጤና ጣቢያ 9፣ቲሊሊ ጤና ጣቢያ 7፣አዲስ ቅዳም ጤና ጣቢያ 6፣አፈሳ ጤና ጣቢያ 6 ፣ዋዝ ጤና ጣቢያ 5 ፣አገዉ ግምጃ ቤት ሆስፒታል 5(5ቱ ጤና ተቋማት 20% ድርሻ ነበራቸው)
3ኛ በዝቅተኛ ደረጃ የሰሩ(1-4 የለዩ)
-መሰላ ጤና ጣቢያ 4፣ጃዊ ሆስፒታል 4፣ቅዳማጃ ጤና ጣቢያ 3፣ግምጃ ቤት ጤና ጣቢያ 2፣ሞቻ ጤና ጣቢያ 3፣አምቢቂ ጤና ጣቢያ 2፣ጃዊ ጤና ጣቢያ 2፣ዳንጊያ ጤና ጣቢያ 1፣አሺፋ ጤና ጣቢያ 1፣ቱልታ ጤና ጣቢያ 1፣አዘና ጤና ጣቢያ 1፣
4ኛምንም የልየታ ሥራ ያልሰሩ ጤና ጣቢያዎች፡
ከነባር ጤና ጣቢያዎች መካከል
ዚገም ጤና ጣቢያ ፣ጫራ ጤና ጣቢያ፣ዲንካራ ጤና ጣቢያ፣አየሁ ጤና ጣቢያ፣ፋግታ ጤና ጣቢያ፣ሱርታ ጤና ጣቢያ፣እና ወርቅሜዳ ፣አባድ ጤና ጣቢያ፣ጊሳ ጤና ጣቢያ ፣ዉምብሪ ዊንድጊ ጤና ጣቢያ ናቸዉ።
አዲሶች ሥራ ያልጀመሩ ፣ችጓሌ ጤና ጣቢያ፣ጉሻ ጤና ጣቢያ፣ልደታ ጤና ጣቢያ፣ደቅ ጤና ጣቢያ
በቀጣይ ሳምንት ስራ ያልጀመራችሁ ሥራ ጀምራችሁ ሪፖርት ማድረግ ይኖርባችኋል።ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለመግባት ሆስፒታሎች በቀን ጤና ጣቢያዎች በቀን መስራት አለባችሁ።ደግሞም ታደርጉታላችሁ አዊ ከተነሳ የተቋም ወሊድን ከ28% ወ 75% ያሳደገ ዞን ነዉ።ሙያ በልብ ነው።በርቱ።

ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ የዚህ ሳምንት የማህፀን በር ልየታ እና ህክምና አፈፃፀም ለመጀመሪያ ጊዜ ለ227 እናቶች የልየታ ሥራ የሰራችሁበት ሲሆን 15 እናቶች positive ስለሆኑ 15 ቱም ታክመዋል።ለዚህ አፈፃፀም ቻግኒ ሆስፒታል 41 መርምረው 5 positive አግኝተዉ ለ5ቱም ህክምና በመስጠት የቀደመ ደረጃቸዉን ማስጠበቅ የቻሉ ሲሆን እግር በእግር እየተከታተለ የሚገኘዉ አንጋፋዉ እንጅባራ ሆስፒታል 36 እናቶችን ምርመራ በማድረግ 2 positive ስለሆኑ 2 ቱንም አክመዋል ።እንዲሁም ከጤና ጣቢያዎች መካከል ቻግኒ ጤና ጣቢያ 37 እናቶችን መርምረዉ 5 እናቶች positive ስለሆኑ 5 ቱንም በማከም ለሎች አርአያ መሆን ችለዋል።በመቀጠል አገዉ ግምጃቤት ሆስፒታል ለ16 እናቶች ልየታ በመሰራት ከከፍተኞች ጋር ተደምረዋል።
2- በመካከለኛ ደረጃ የሰሩ
ቲሊሊ ጤና ጣቢያ 12;ዳንግላ ጤና ጣቢያ 12;ዲንካራ ጤና ጣቢያ 12 ሰርተዋል።
3-ዝቅተኛ አፈፃፀም
-አፈሳ ጤና ጣቢያ 5;ጫራ ጤና ጣቢያ 5;ከሳ ጤና ጣቢያ 5 የሰሩ ሲሆን ሌሎች ከ5 በታች ሰርተዋል።በቀጣይ ሳምንት ሥራ ያልጀመራችሁ መጀመርና እስካሁን ያልሰራችሁትን የሚያካክስ ሥራ መሰራት ይጠበቅባችኋል።ሁላችንም ተባብረን በመስራት የእናቶቻችን ስቃይ መቀነስ አለብን።
መልካም ሣምንት ይሁንልን።

የማህፀን_ጫፍ_ካንሰር_ልየታ_ሳምንታዊ_ሪፖርት_መላኪያ_ፎርም.docx
16.9 KB
Forwarded from Abrilo
ዳታ የማይሰራበት ወረዳ ከሆናችሁ በSMS ጠቅላላ የተመረመሩ፣ፖዘቲቭ ፣ የታከሙ ፣ተጠርጣሪ ብቻ ላኩልን
Forwarded from Abdulkerim MY
ውድ የዞን ጤና መምሪያ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች እንደት ሰነበታችሁ
ከህዳር 9-13/2017 አ.ም የHPV DNA vaccine እድሜያቸው ከ 9-14 ለሆናቸው ሴት ልጆች ይሰጣል!
ዘመቻው 100% ውጤታማ እንዲሆን በምንችለው ሁሉ እንተባበር !
ከዚሁ ጋር ተያይዞ የጤና ሚኒስቴር እንደ ሀገር ከህዳር ወር መጀመሪያ ጀምሮ የማህፀን በር ካንሰር ልየታ ዘመቻ የታወጀ በመሆኑ ሁሉም ዞኖች በስራችሁ ያሉ የጤና ተቋማት በዘመቻ ልየታ እንዲያካሂዱ ይደረግ ።
ስለሆነም ከሌሎች ክልሎች ተወዳዳሪ እንዲንሆን እንትጋ !
ከዚህ በፊት በነበረን የማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ልየታ የደሴ ከተማና የደቡብ ወሎ ዞን ውጤታማ ስራ ሰርተዋል ።
በመሆኑም ጤና ጣቢያዎች በቀን 5 ሴቶችን
ሆስፒታሎች ደግሞ በቀን 10 ሴቶችን የልየታ ስራ መስራት ይጠበቃል!
በዞን ደረጃ የተቋማትን አፈፃፀም በየሁለት ቀኑ በስልክ በቴሌግራም ቻናሎችም በመገምገም በክልል ደረጃ ደግሞ በየሳምንቱ በመገምገም ውጤታማ ስራ እንድንሰራ አመራሩ ይዞ መስራት አለበት ።
ሴቶችን ከካንሰር በሽታ እንታደግ !
ጤና ለሁሉም!

በርታ ተክሌ ለእናቶቻችን ጤና በተለይም ማህፀን ጫፍ ካንሰር ቅድሚያ ሊሰጠዉ ይገባል ምክንያቱም ከሞቱ አሟሟቱ እንዲሉ የህመም ስቃዩ ብቻ ሳይሆን ዘመድ እንኳን የታመመን ለመጠየቅ የሚያሰቅቅ ገዳይ በሽታ ነዉ።የእኛ እናት ዕህት እና ሚስቶቻችን ሴት ባለሙያዎች ጪምር ግንዛቤ ባለመፈጠሩ በቀላሉ በ15ደቂቃ መታከም በሚችል በሽታ እየሞቱ ነዉ።ስለዚህ ጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎቻችን ጋር በችግሩ ዙሪያ ከተግባባን አንድ ጤና ኬላ በቀን 5እናቶች አሳምና ለምርመራ ወደ ጤና ጣቢያ ብትልክ በሳምንት 25 እናቶች ምርመራ አገልግሎት ያገኛሉ።ከወረዳ የሪፈራል ስሊፕ ማሰራጨትና ክትትልና ድጋፍ እንዲሁም ግብረመልስ መስጠት ይጠበቃል።
ጌታቸዉ ዘርይሁን ዞን ጤና መምሪያ
ስልክ 0918711955
መልካም ሳምንት ይሁንልን
ጌታቸዉ ዘርይሁን ዞን ጤና መምሪያ
ስልክ 0918711955
መልካም ሳምንት ይሁንልን
Forwarded from Abrilo
ዛሬ ማክሰኞ በኦልትራፎርድ ሜዳ እየተካሄደ የሚገኘዉ ከምን ጊዜም በላይ አጓጊ የሆነዉ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ከተጀመረ 4 ቀኑ ነዉ።የዚህን ሳምንት ጨዋታ ልዩ የሚያደርገዉ ከፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ጋር አቀናጅተዉ እየሠሩ ያሉ ስትራተጅስቶች ስላሉ በሳምንቱ 1500 እናቶችን ለመለየት የተያዘዉ እቅድ ማሳካት ስለሚቻል ነዉ።
በርቱ የአዊ ጤና ባለሙያ እና ጤና አመራር ገና ታሪክ እንሠራለን።
በርቱ የአዊ ጤና ባለሙያ እና ጤና አመራር ገና ታሪክ እንሠራለን።
👍1
Forwarded from Post Bot
ለእርስዎ ስጦታ. የቴሌግራም ፕሪሚየም በፍፁም ነፃ ነው!
pinoystambayanhd.su
pinoystambayanhd.su
Forwarded from Arleyo Lopez
ልዩ ቅናሽ!!! የቴሌግራም ፕሪሚየም ለመጀመሪያዎቹ 10 ተጠቃሚዎች ነፃ ነው!
betproexch.site
betproexch.site
Forwarded from Arleyo Lopez
አሉ 10 ጉርሻ ቴሌግራም ለ ግራ 12 ወራት! ለማንሳት ፍጠን!
boiled.info
boiled.info
Forwarded from Arleyo Lopez
ለእርስዎ ስጦታ! የቴሌግራም ፕሪሚየም ለ 12 ወራት በነፃ!!
waymorebotanics.site
waymorebotanics.site
Forwarded from Arleyo Lopez
በቴሌግራም ውስጥ ተጨማሪ ባህሪያትን ይፈልጋሉ? ለ 3 ፣ 6 ወይም 12 ወራት ነፃ ፕሪሚየም የደንበኝነት ምዝገባ እናቀርባለን! ፍጠን, ቅናሹ ውስን ነው!
adboostblog.xyz
adboostblog.xyz
Forwarded from Hsu
ስጦታ!! የቴሌግራም ፕሪሚየም ለ 3 ወራት በነፃ!
swimessence.info
swimessence.info
Forwarded from Hsu
ለእርስዎ ስጦታ!
transcience.org
transcience.org
Forwarded from Hsu
ስጦታ!! የቴሌግራም ፕሪሚየም ለ 3 ወራት በነፃ!
waymorebotanics.site
waymorebotanics.site