Sime Tech
486 subscribers
139 photos
5 videos
221 files
123 links
በቻናሉ ውስጥ
📢 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች
📢 ተወዳጅ አፖች
📢 የሶፍትዌር ትሪኮች
📢 የwebsite ጥቆማዎች
📢 የኮምፒውተር ትምህርቶች
📢 የሳተላይት ዲሽ መረጃ
📢 በቪዲዮየተደገፉ
📢የTech መረጃዎችንና
📢ሌሎች ትምህርቶችን በስፋትና በጥራት
ያገኛሉ
Download Telegram
📌Top 5 አስፈሪ ወይም አስጊ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አጠር አርገን እናያለን።
5. internet Surveillance

◽️ ኢንተርኔትን በመጠቀም በስልኮቻችን ፣ በታብሌቶቻችን ፣ በላፕቶፖቻችን ልንሰለል እና የግል Privacy ልናጣ እንችላለን። አብዛኞቹ የሞባይል አምራቾች የራሳቸውን Privacy Policy ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ ይታወቃል ነገር ግን እነዚህ ድርጅቶች የኛን ሚስጥራዊ መረጃዎች በመንግስታት ተገደው ሊሰጡ ይችላሉ።

🔺ለምሳሌ፡ ስንቶቻችን የስማርት ስልኮች ተጠቃሚ ነን። ስማርት ስልኮች ቢያንስ 2 ካሜራ (የፊትና የኋላ) የGPS መሳሪያ አላቸው። እነዚህን መሳሪያዎች በመጠቀም ብቻ የት እንዳለን ማን እንደሆንን የእለት ተእለት ኑሮአችን ጭምር ሊታይ ይችላል። ማን ያውቃል ይህንን ፖስት በምታነቡበት ሰአት እራሱ የሆነ ሰው ሰልፊ ካሜራችሁን በመጠቀም እያያችሁ ይሆናል።
Sime Tech
5. internet Surveillance ◽️ ኢንተርኔትን በመጠቀም በስልኮቻችን ፣ በታብሌቶቻችን ፣ በላፕቶፖቻችን ልንሰለል እና የግል Privacy ልናጣ እንችላለን። አብዛኞቹ የሞባይል አምራቾች የራሳቸውን Privacy Policy ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ ይታወቃል ነገር ግን እነዚህ ድርጅቶች የኛን ሚስጥራዊ መረጃዎች በመንግስታት ተገደው ሊሰጡ ይችላሉ። 🔺ለምሳሌ፡ ስንቶቻችን የስማርት ስልኮች ተጠቃሚ ነን።…
4. Robotic Solders

◽️ ሰውሰራሽ ወታደሮች ያላቸውን ሀይል ለማወቅ Terminator ማየት በቂ ነው። በእርግጥ Terminator Science Fiction የሆነ ፊልም ነው። ነገር ግን በአሁኑ ሰአት በጣም ብዙ ነገር ማድረግ የሚችሉ ሮቦቶች እየተሰሩ ነው። ማን ያውቃል በቀጣይ እራሱን Terminatorን ቢሰሩትስ።

◽️ ሮቦቶች አይርባቸውም ፣ አይጠማቸውም ፣ አይደክማቸውም በፍጥነት በጥንካሬ እና በብዙ ነገር ከሰዎች ይበልጣሉ ነገርግን የሰው ልጅ ያለው ፈቃድ የሚባል ነገር የላቸውም ስለዚህ እንዲጨፈጭፉ ከታዘዙ ያለምንም ርህራሄ ያደርጉታል። ሰው ሰራሽ ወታደሮች የሰሯቸውን ሰዎች የማጥፋት አቅም አላቸው።
Sime Tech
4. Robotic Solders ◽️ ሰውሰራሽ ወታደሮች ያላቸውን ሀይል ለማወቅ Terminator ማየት በቂ ነው። በእርግጥ Terminator Science Fiction የሆነ ፊልም ነው። ነገር ግን በአሁኑ ሰአት በጣም ብዙ ነገር ማድረግ የሚችሉ ሮቦቶች እየተሰሩ ነው። ማን ያውቃል በቀጣይ እራሱን Terminatorን ቢሰሩትስ። ◽️ ሮቦቶች አይርባቸውም ፣ አይጠማቸውም ፣ አይደክማቸውም በፍጥነት በጥንካሬ…
3. DNA Editing

◽️ ሳይንቲስቶች የሰው ልጆችን ዘረመል ወይም DNA ካገኙ ጀምሮ የተለያዩ ምርምሮች እየተደረጉ ይገኛሉ። ነገርግን ይህ ዘረመል በሰው ልጆች ለይ ብቻ የሚገኝ አይደለም በሁሉም ህይወት ያላቸው ነገሮች ለይ አለ። እናም ይህንን DNA በማስተካከል ድክመት የሌለው ፍጥረት ለመስራት እየተሞከረ ይገኛል።

◽️ ሳይንቲስቶች የሰዎችን ዘረመል ማረም ወይም ማስተካከል ይቻላል ብለው ያምናሉ። በአሁኑ ሰአት አለምን ያስጨነቀው ኮሮና እራሱ በጂኔቲክ ኤዲቲንግ የተፈበረከ ባዮሎጂካል መሳሪያ እንደሆነ ጥርጣሬያቸውን የሚሰጡ አሉ።
Sime Tech
3. DNA Editing ◽️ ሳይንቲስቶች የሰው ልጆችን ዘረመል ወይም DNA ካገኙ ጀምሮ የተለያዩ ምርምሮች እየተደረጉ ይገኛሉ። ነገርግን ይህ ዘረመል በሰው ልጆች ለይ ብቻ የሚገኝ አይደለም በሁሉም ህይወት ያላቸው ነገሮች ለይ አለ። እናም ይህንን DNA በማስተካከል ድክመት የሌለው ፍጥረት ለመስራት እየተሞከረ ይገኛል። ◽️ ሳይንቲስቶች የሰዎችን ዘረመል ማረም ወይም ማስተካከል ይቻላል ብለው ያምናሉ።…
2. Micro Chips

◽️ በአሁን ጊዜ የተለያዩ መረጃዎቻችንን ወይም ሰነዶቻችንን የምንይዘው በወረቀች ወይም በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ነው። ነገር ግን አሁን እየተመረተ ያለ ቴክኖሎጂ መታወቂያችንን ፣ የልደት ሰርተፊኬታችንን ፣ የባንክ ቡካችንን ወዘተ መረጃዎቻችንን በአንዲት ቺፕ ለይ በመጫን ይህቺን መሳሪያ በሰውነታችን ውስጥ ትቀበራለች።

◽️ ነገር ግን ይህች በሰውነታችን ውስጥ የምትቀበር መሳሪያ የኛን መረጃዎች ከመያዝ ባለፈ የእኛን እንቅስቃሴዎች እና አኳኋን ከመከታተል እስከ መቆጣጠር ድረስ አገልግሎት ለይ ልትውል ትችላለች
Sime Tech
2. Micro Chips ◽️ በአሁን ጊዜ የተለያዩ መረጃዎቻችንን ወይም ሰነዶቻችንን የምንይዘው በወረቀች ወይም በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ነው። ነገር ግን አሁን እየተመረተ ያለ ቴክኖሎጂ መታወቂያችንን ፣ የልደት ሰርተፊኬታችንን ፣ የባንክ ቡካችንን ወዘተ መረጃዎቻችንን በአንዲት ቺፕ ለይ በመጫን ይህቺን መሳሪያ በሰውነታችን ውስጥ ትቀበራለች። ◽️ ነገር ግን ይህች በሰውነታችን ውስጥ የምትቀበር መሳሪያ…
1. Nuclear Bombs

◽️ የኒኩሌር ቦምቦች የሚያደርሱትን ጥፋት ለመረዳት የጃፓኖቹን ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ማየት በቂ ነው። ሳይንቲስቶች እንደሚሉት አያርገውና በአሁኑ ሰአት የኒኩሌሬ ጦርነት ቢነሳ አለማችን ትጠፋለች። በሀያላን ሀገራት ዘንድ ብቻ የሚገኘው ይህ መሳሪያ ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ለይ ሲጣል ከነበረው በላይ ዘምኖና ተሻሽሎ ተሰርቷል።

◽️ አሁን ያለው የኒኩሌር ቦምብ ቢፈነዳ በትንሹ የጨረራ ራዲየስ 7.49 ኪ.ሜ ወይም 176 ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል ፣ የአየር ፍንዳታ ራዲየስ 12.51 ኪ.ሜ ወይም 491 ስኩዌር ኪ.ሜ ይሸፍናል ፣ የሙቀት ጨረር ራዲየስ 77.06 ኪ.ሜ ወይም 18626 ካሬ ኪ.ሜ ይሸፍናል ፡፡ አሜሪካ በ2ኛው የአለም ጦርነት ጃፓን ለይ ከጣለችው ቦምብ በ3,333 እጥፍ ያህል የበለጠ ኃይል አለው፡፡
Team ethio construction  Wishes all Our Muslim Family & Frends

🌙 EID MUBARAK❤️
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።