Sime Tech
486 subscribers
139 photos
5 videos
221 files
123 links
በቻናሉ ውስጥ
📢 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች
📢 ተወዳጅ አፖች
📢 የሶፍትዌር ትሪኮች
📢 የwebsite ጥቆማዎች
📢 የኮምፒውተር ትምህርቶች
📢 የሳተላይት ዲሽ መረጃ
📢 በቪዲዮየተደገፉ
📢የTech መረጃዎችንና
📢ሌሎች ትምህርቶችን በስፋትና በጥራት
ያገኛሉ
Download Telegram
የሞባይል ስልክን በሚጠቀሙበት ወቅት አማራሪ ከሆኑ ነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ነገር
የሞሉትን #የዳታ መጠን ወይም ካርድ በቶሎ ማለቅ ነው
በአብዛኛው ጊዜ የሞባይል ካርድ በቶሎ የሚጨርሰው ዳታ ሲከፈት ሲሆን የዚህም ምክንያት
ተጠቃሚው በማያቀው (በማያየው ) መንገድ #ከበስተጀርባ አፕሊኬሽኖች #ፕሮሰስ ሲያደርጉና
ሞባይሉ እራሱን #አፕዴት ሲደርግ ነው ። ታዲያ ይህንን ችግር ለመቅረፍ #ከታች የተዘረዘሩት
አፕሊኬሽኖች መርጦ በመጫን እና #ፕሮሰስ እንዲያርጉ የማይፈለጉትን አፕሊኬሽኖች #መዝጋት
መፍትሔ ማግኘት ይቻላል።

1. Datally
2. My Data Manager
3. Data Usage Monitor
4. DataEye
5. GlassWire
6. Net-Guard
7. Data Monitor
8. InternetGuard
9. Data Saver
10. Data Manager

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ። 💻 ᏚᎻᎪᎡᎬ & JᏫᏆN ᏌᏚ 📲
@simetube
ስልክዎት በጣም ይግላልእንግዲያውስ ይህንን ብቻ ያድርጉ

➡️.በስልክዎ ለረጀም ስአት ጌም ከመጫወት ይቆጠቡ (የሚጫወቱበትን ሰአት ይቀንሱ)

➡️.ስልክዎት ተጥልፎ ከሆነ በተለይ ካሜራው አካባቢ ግለት ካለው ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት

➡️.ከዚህ በፊት እንደነገርናችሁ ስልክዎን በማይጠቀሙበት ጊዜ(አዳር) #Switch_Off ያድርጉት፤ እድሜውን ያረዝማሉ።

‼️ያስታውሱ: ካለዎት ከየትኛውም ነገር (ከኮምፒውተርዎ፣ ከፍሪጅዎ ጭምር) ከ24 ሰአት ያለ ዕረፍት የሚሰራው #ስልክዎ ነው።

➡️.መኪናዎ ውስጥ ቻርጅ ከማድረግ ይቆጠቡ power ic'ውን፣ ቦርዱን ጭምር ሊያጡት ይችላሉ።

➡️.Hardware (Power Ic) ችግር ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት
➡️. Background ላይ እየሰሩ ያሉ አፖችን ያስቁሙ።‼️

💯 @simetube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✔️ አሪፍ የፈጠራ ቪዲዮ ተጋበዙልን፡

✔️ አብዛኛውን ጊዜ ስለቴክኖሎጂ ሲነሳ ወደ አእምሮአችን የሚመጣው ስልክ ፣ ኮምፒውተር ኢንተርኔትና ሌሎች እሌክትሮኒክ ፈጠራዎች ናቸው ፤ ነገርግን ቴክኖሎጂ ማለት የሰው ልጆችን ህይወት ማቅለል የሚችል ማንኛውም ፈጠራ ማለት ነው።
✳️ ኢትዮጵያውያን Google ላይ ምን Search ያረጉ ይሆን?

◽️ ከGoogle የተሰበሰበ መረጃ እንደሚያሳየው ከኢትዮጵያ በብዛት Search የተደረጉ 10 ቁልፍ ቃላት የሚከተሉት ናቸው።

🔺Facebook
🔺Yahoo
🔺Ethiopia
🔺Mail
🔺Gmail
🔺News
🔺Yahoo mail
🔺Facebook login
🔺BBC
🔺Music

◽️ በሚገርም ሁኔታ ግን ትላንት ጠቅላይ ሚንስቴራችን በሰጡት መግለጫ ለይ ተደጋግማ የተነሳችው "ጁንታ" የምትለው ቃል ትርጉም ትላንትና ዛሬ በከፍተኛ ደረጃ Search እየተደረገ ነው።
@simetube
@simetube
ሳምንታዊ አጫጭር ቴክኖሎጂያዊ ዜናዎች

1⃣ Microsoft በአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሳይበር ጥቃት ከChina, Iran እና Russia እንደተፈፀመ አረጋግጫለሁ አለ።

2⃣ በDarkweb ላይ 15 billion ሀክ የተደረጉ ፓስወርዶች ለሽያጭ እንደቀረቡ ተገለፀ። ለአንዱ ፓስወርድም እስከ £56 ዩሮ እንደሚያስከፍሉም ተነግሯል።

3⃣ ለPS5 አዳዲስ ገራሚ ጌሞች Launch ተደርገዋል እነሱም Spiderman, Godfall,Sackboy,Fortnite,Assassins Creed Vallhala,Dirt 5 የመሳሰሉት ይገኙበታል።

4⃣ ቻይና የአለማችንን የመጀመሪያውን 6G Satellite ወደ Orbit ላከች።

5⃣ Iran ከምድር በታች (Underground) እየሰራች ያለችው የሚሳኤል ቴክኖሎጂ ሀገራትን እያስፈራ እንደሆነ ተነግሯል።

6⃣ ሁለት ጣሊያናዊ የ17 አመት ታዳጊዎች Darkweb ላይ ለLivestreaming murder site (በቀጥታ ሰው ሲገደል የሚያሳይ ዌብ አለ) Bitcoin ሲከፍሉ Report ተደርጎባቸው በአሁኑ ሰዓት እስር ቤት ይገኛሉ። (ሸቤን በፍቅር እያጣጣሟት ነው😂)

7⃣ በቻይና በተደረገ " Tianfu cup 2020 " Cyber security Challenge ተወዳዳሪዎቹ Windows 10,ios,chrome,Adobe pdf የመሳሰሉትን በብቃት ሀክ እንዳደረጉት ተገልጿል።

8⃣ የNorth korea ሀከሮች torisma የተባለ Spyware በመጠቀም በትልልቅ ካምፓኒዎች ላይ የስራ እድል ለመጠቀም እንደሞከሩ ተነግሯል።

@simetube ||
ያውቁ ኖሯል ?

💠በአለማችን ከ2 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ወደ አደገኛ ሀከሮች ኪስ በህገወጥ መንገድ በ Internet አማካኝነት ገብቷል !

💠ወደ ፊትም ይህን መሰል ጥቃቶች ለመከላከል የተማረ የሰው ሀይል ያስፈልጋል፡፡

💠በተደረጉ ጥናቶች በነጮች 2021 በመረጃ ደህንነት እና ጥበቃ (Cyber Security ) ዘርፍ ከ3.5 ሚሊዮን በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች ይኖራሉ ተብሎ ይታሰባል፡፡

💠እና ዝግጁ ናችሁ??
Addis abeba university stud:
የኢትዮጵያና አለማቀፋዊ የተመረጡ የቴሌቪዥን ቻናል ፍሪኪዌንሲ
sᴅ ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀs ➝ 🆂🅳
════════════
sᴀᴛᴇʟʟɪᴛᴇ - ᴇᴜᴛᴇʟsᴀᴛ(8°ᴡ)
════════════
ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ቻናሎች በየትኛውም ሪሲቨር የሚሰሩ ቻናሎች ናቸው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【1】ɳαƭเѵεร - ሀገራዊ®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
═══════════
🅰️ ƒε∂ε૨αℓ - መንግስታዊ
═══════════
▻◈Fana Tv➝11512 V 27500
▻◈Walta➝11512 V 27500)
▻◈Etv News➝12645 V 27500
▻◈Etv Ent➝12645 V 27500
▻◈Etv Quan➝12645 V 27500
▻◈MOE➝12521 V 27500
▻◈ARTS tv➝11512 V 27500
▻◈Afri health ➝11555 V 27500
═══════════
🅱️ ૨εɠเσɳαℓ - ክልላዊ
═══════════
►◈Amhara Tv➝12521 V 27500
►◈Southern Tv➝12521 V 27500
►◈OBN➝12645 V 27500
►◈SRT➝11177 V 27500
══════════
🅲 ρ૨เѵαƭε - ግልሰባዊ
══════════
▪️Hagerie Tv ➝11512 V 27500
▪️Balageru Tv➝12521V 27500
▪️Kana Tv➝11512 V 27500
▪️EBS ➝(10971 H 27500)
▪️Tv9 Ethio➝12521 V 27500
▪️Asham tv➝11512 V 27500
▪️Ethio Lijoch➝11315 V 27500
▪️Nahoo ➝11512 V 27500
▪️OBS Tv ➝11512 V 27500
══════════
🅳 ρσℓเƭเ૮ร - ፖለቲካዊ
══════════
🕹DW international ➝11555 V 27500
🕹Tigray tv ➝11555 V 27500
🕹TMH ➝12645 H 27500
🕹OMN➝11555 V 27500
🕹ONN➝12604 H 27500
🕹SMN➝ 11555 V 27500
🕹VOA ➝12399 V 27500
🕹FIB Tv➝11177 H 27500
🕹GNN➝11555 V 27500
═════════
🅴 ε૨เƭ૨εαɳ-ኤርትራዊ
═════════
▪️Eritrea Tv ➝11747 V 27500
▪️RTA Eritrea 12521 V 27500
▪️ERISAT➝11315 V 27500
════════
🅵 ૨α∂เσร - ራዲዮ
════════
📻DW FM (11595 V 27500)
📻DW A2 (11977 V 27500)ዶቼዌ
📻Fana FM ( 11512 V 27500)
📻Fana National ( 11512 V 27500)
📻Ethiopia radio (12645 V 27500)
📻Amhara Radio (12645 V 27500)
📻Debub FM 100.9 (12521 V 27500)
📻FM 104.7 (12521 V 27500)
📻FM 97.1 (12645 V 27500
📻FM 96.3 (12687 V 30000
📻Bahidar FM (12645 V 27500
📻OBN radio (12521 V 27500
📻OBN Education (12521 V 27500
📻FM Addis 97.1 (12645 v 27500)
📻ERI radio 1&2 (11747 V 27500)
📻Radio Erena (11679 V 27500
📻Radio Simret( 11679 V 27500
📻ERI radio2 (11747 V 27500)
📻ES radio (11219 H 27500)
📻European (12150 H 27500
📻BBC(E)(A) (11483 H 27500
📻 X-FM 11555 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【2】 ɱσѵเεร - የፊልም
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🎥Mix ➝11488H 27500
📽BOX MOVIES ➝12562 V 27500
📽Majestic 10873 V 27500
📽NUMIDIA TV ➝10922 V 27500
🎥DARBAKA ACTION ➝11411 H 27500
🎥Taxi Elshara➝11411 H 27500
🎥KBS world ➝11938 V 27500
🎥Hollywood hor➝125642 V 27500
🎥All MBC➝11471V 27500Max የለም
🎥Zee aflam➝11938 v 27500
🎥Dubai one➝12418 H 27500
🎥Zee alwan➝11938 V 27500
🎥Imagine movies➝12360 v 27500
🎥KTV CH2➝11678 v 27500
📽B4U Aflam➝11938 H 27500
📽B4U plus➝12226 H 27500
📽OSN ➝11862 V 27500
📽NJOOM Holly➝12564 V 27500
🎥 Nessma➝12207 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【3】ɳαƭµ૨ε - የተፈጥሮ®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🦉AD Nat Geo ➞12226 H 27500
🦉 Al jezeera Doc.➞10971 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【4】รρσ૨ƭร - የአረብ ስፖርት®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏐Ad sport 1&2➝ 12226H 27500
⚾️Kuwait sports ➝11678 V 27500
🏐Sharjah sport ➝11013 V 27500
⚾️ Dubai sports 2&3 ➝ 12418 H 27500
🏐Dubai racing 1➝12322 V 30000
⚾️Dubai racing 2➝12418 H 27500
🏐Nile sport ➝11843 H 27500
⚾️Program Nat➝11680 H 27500
🏐OnTime Sport 1&2➝10853 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【5】ɳεωร -የዜና ቻናሎች®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🌏 CNN (12226 H 27500)
🌍 BBCW ( 11766 H 27500)
🌍 Al jezeera (10971 V 27500
🌍 CGTN (12015 V 27500)
🌍 France 24 ( 11977 V 27500)
🌍 NHK world (12015 V 27500)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【6】ɱµรเ૮ร- የሙዚቃ®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🎙free tv (11900 V 27500)
🎙Mazzika(11900V 27500)
🎙Med Music HD (11636 V 27500)
🎙M Music 11526 H 27500
🎙Kurmax music HD 12728 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【7】COVID 19 - Live info
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♨️Al Jazeera Mubasher ➝10971 V 27500
♨️Palestine Live ➝12645 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【8】૨εℓเɠเσµร - መንፈሳዊ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✞ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx - የኦርቶዶክስ ተዋህዶ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✟EOTC ➝12521 v 27500
✟EOTCMK➝11555 V 27500
+ ᴘʀᴏᴛᴇsᴛᴀɴᴛ - የፕሮቴስታንት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✝️Bethel Tv➝ 10815 H 27500
✝️Jesus wonderful ➝11094 H 27500
✝️Kale Awadi Tv ➝10815 H 27500
✝️IFA FAYNA TV ➝11094 H 27500
✝️GMM➝11595 V 27500
✝️mar-cil ➝10815 H 27500
✝️Christ Army Tv➝10815 H 27500
✝️Anointing tv ch➝10815 H 27500
✝️Arara Tv➝11555 V 27500
✝️Glory Of God➝11096 H 27500
✝️Vision Tv ➝11177 H 27500
✝️SBN Global➝ 11392 V 27500
✝️EMCITV ➝12686 H 27500
✝️Faris Tv ➝12604 V 27500

➾GEM classic (11881 V 27500)
➾GEM food (11881 V 27500)
➾RUBIX +HD (12034 V 27500)
➾GEM series (12034 V 27500)
➾RIVER + HD (12034 V 27500)
➾GOD Tv (11996 V 27500
)
➾A TV (11766 V 27500)
➾U toon (11958 V 27500)
➾TALA KIDS (11766 V 27500)
➾Persian Toon (11958 V 27500)
➾GEM Junior (11881 V 27500)
➾GEM Kids HD (11881 V 27500)
➾GEM FIT (11881 V 27500)
➾AD Nat Geo (11938 H 27500)
➾GEM Nature (12034 V 27500)
➾GEM series (12054 V 27500)
➾24B HD (12034 V 27500)Eng
➾CNN international (11996 V 27500)
➾CGTN (12015 H 27500)

ሁሌም አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ Like እና ያድርጉ

☪️ ɪsʟᴀᴍɪᴄ - የእስላማዊ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
☪️saudi ch for Q ➝12150 H 27500
☪️Huda➝12188 H 27500
☪️Africa Tv1➝12604 V 27500
☪️Zawya Tv➝11595 V 27500
☪️Qur'an tv ➝11179 H 27500
☪️minber tv ➝ 12521 V 27500
☪️ Nuuralhudaa➝11392 V 27500
☪️Nesiha tv➝11555 V 27500
☪️Hamiltan➝11559V 27500
☪️As-Sunah➝12521 V 27500
☪️Harima Tv➝11555 V 27500
☪️BST ➝11555 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【9】૮ɦเℓ∂૨εɳ - የልጆች®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✦ZAROK TV➝10727 27500
✦Mickey ➝11526 H 27500
✦CN Arabiya➝12226 H 27500
✦Spacetoon ➝11785 v 27500
✦Majid kids➝12226 H 27500
✦mbc 3 ➝11471 v 27500
✦MODY KIDS 11603 H 27500
✦KOKKY TV 11603 H 27500
✦Koogi Tv ➝11096 H 27500
✦Toyor Baby ➝11392 V 27500
✦Baby channel➝11258 H 27500
✦TAHA➝11315 V 27500
✦KARAMEESH ➝11315 V 27500
✦BATOOT KIDS 11411 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
【10) ƒσσ∂ร - የምግብ ዝግጅት®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🥝Samira Tv ➝12360 V 27500
🥝Panorama Food➝12341 H 27500
🥝CBC sofra ➝11488 H 27500
🥝Citruss Tv ➝11471 V 27500
🥝Beity Tv➝11334H 27500
🥝AL Shasha Food ➝11526 H 27500
🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥
🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥
የከፍተኛ ጥራት ቻናሎች
ʜᴅ ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀs ➝🅷🅳
════════════
sᴀᴛᴇʟʟɪᴛᴇ - ᴇᴜᴛᴇʟsᴀᴛ(8°ᴡ)
════════════
ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ቻናሎች ሊሰሩ የሚችሉት HD በሆኑ ሪሲቨሮች ብቻ ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➀ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴ - የኢትዮጵያ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔹ETV News HD➞12645 V 27500
🔹FANA HD ➞11512 V 27500
🔹Amhara Tv HD➞12645 V 27500
🔹Southern Tv HD➞12645 V 27500
🔹Nahoo Tv HD➞11137 H 27500
🔹OBN Tv HD➞12521 V 27500
🔹Addis Tv HD➞12688 V 30000
🔹Prime Media➝11636 V 27500
🔹Mereja Tv 11636 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➁ ɴᴀᴛᴜʀᴇ - የተፈጥሮ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🐗AD NGeo HD➞12467(76) H 27500
🐗Al jezeera Doc.HD➞12521 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➂ ɴᴇᴡs - የዜና
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🌍Al jezeera HD➞12521 H 27500
🌍Press tv HD➞11641 H 27500
🌍TRT World HD➞10971 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➃ ᴍᴏᴠɪᴇs - የፊልም
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
◉Dubai one HD➝12418 H 27500
◉KOREK HD➝11258 H 27500
◉KTV CH2 HD ➝11055 V 27500
◉AD Drama HD➝12467(76) H 27500
◉TCHAD➝ 11603 H 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➄ መንፈሳዊ ቻናሎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▸OCN tv (11636 V 27500)
▸7 sprit tv (11636 V 27500)
▸Gospel tv (11636 V 27500)
▸wwtv (11636 V 27500)
▸JPS (11636 V 27500)
▸Jesus tv (11636 V 27500)
▸Moaa (11636 V 27500)
▸Mekane yesus(11636 V 27500)
▸Elshadai (11636 V 27500)
▸River Tv (11636V 27500)
▸G-Tv (11636V 27500)
▸Jesus tv Ethiopia(11636 V 27500)
▸Hope tv Ethiopia (11636 V 27500)
▸The way tv (11636 V 27500)
▸CJ tv➝ 11636 V 27500
▸CM TV➝11636 V 27500
▸Evangelical Tv ➝11636 V 27500
▸MOA➝11636 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➅ sᴘᴏʀᴛs- የስፖርት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🥏bein sport News ➝12604 H 27500)
🏓bein sport HD➝11054 H 27500)
🥏Ad sport 1&2HD ➝12476 H 27500
🏓AD sport 3&4HD➝11373 H 27500
🥏Dubai Sports 1HD➝12322 V 30000
🏓YAS Sport HD➝12476 H 27500
🥏Time sports HD➝11449 H 27500
🏓OnTime sport HD➝10853 H 27500
🥏Kuwait sports HD ➝11055 V 27500
🏓Sharjah sport HD ➝11013 V 27500
🥏KSA sports HD ➝12284 V 27500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➆ ᴄʜɪʟᴅʀᴇɴ - የህፃናት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🦸‍♂️OSN Movies Kids➝12072 H 30000
🦸‍♀️Majid Kids HD➝12467 H 27500
🦸‍♂️NRT T3 kids HD➝11636 V 27500
🦸‍♀️Atfal & mawa HD ➝11353 V 27500
🦸‍♂️Kuwait Tv kids ➝11054 V 27500
🦸‍♀️SAT-7 Kids➝11354 V 27500
═══════════
❶ኢትዮሳት➾[NSS 57°E]
═══════════
11105 H 45000
11165 H 45000
═══════════
𝙚𝙙𝙪𝙘𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣
➲Amhara Edu Tv
➲Oromia Edu Tv
➲Tigray Edu Tv
➲Somali Edu
➲SNNP Edu Tv
➲BG EDU Tv
➲Southern Edu Tv
➲Somali Edu Tv
➲Moe
➲Afri Health
➲Fight covid 19
═══════════
ሌሎች ቻናሎች
𝙚𝙩𝙝𝙞𝙤𝙥𝙞𝙘
➲EBS HD
➲Fana HD
➲Walta HD
➲Arts Tv HD
➲Asrat Media House
➲Hagerie Tv
➲ETV News HD
➲ETV Ent
➲ETV Language
➲Amhara HD
➲OBN HD
➲South HD
➲Ahadu HD
➲Balageru
➲Addis Tv
➲Dire Tv
➲Afar Tv
➲SRTv
═══════════
𝙢𝙤𝙫𝙞𝙚𝙨
➲EBS Cinema
➲Sodere TV
➲TV Ethiopia
═══════════
𝙣𝙚𝙬𝙨
➲TRT World
➲CNBC Africa
➲RT News
➲France 24
➲NHK world Japan
➲Tv 5monde Afrque
═══════════
𝙢𝙪𝙨𝙞𝙘
➲EBS Muzika
➲Black Max
═══════════
𝙧𝙚𝙡𝙞𝙜𝙞𝙤𝙣
➲Evangelical
➲Moa
a
➲Faris Tv
══════════
❷ያህሳት-ነፃ የኳስ ቻናል
══════════
➾Tv varzish(11785 H 27500)
➾Football HD (11785 H 27500)
➾Persian Music(12476 H 27500)
➾Lemar Tv (12015 H 27500)
➾Tolo Tv (12015 H 27500)Arb
➾Arezo Tv (12015 H 27500
➾City Tv (12073 V 27500)
➾LUX Tv (11766 V 27500)
➾Roly Tv (11958 V 27500)
➾ONYX HD (12034 V 27500)
➾MBC Persia (11996 V 27500)
➾MaXX (11881 V 27500)
➾M+ (11958 V 27500)
➾Movie Time(12073 V 27500)
➾RUBIX(11881 V 27500)
➾RIVER (11881 V 27500)
➾GEM bollywood (11881 V 27500)

@simetube @simetube @simetube @simetube
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
MQ-9 Reaper - ሰው አልባዋ የመከላከያ ሰራዊት ተዋጊ ድሮን (drone)
~~~~~~~~~~~~~~~~


ሰሞኑን በትግራይ ክልል ውስጥ እየተካሄደ ባለው ጦርነት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት MQ-9 Reaper የተባለች የስለላ እና ተዋጊ ድሮን (ሰው አልባ ጀት ) እየተጠቀመ እንደሆነ በተለያዩ መንገዶች እየተጠቆመ ነው። የ አየር ሃይል አዛዡ ይህን በቀጥታ የሚያረጋግጥ ነገር ባይናገሩም፣ "ጠላቶቻችን በአሁኑ ሰአት የት እንዳሉ እናውቃለን" ማለታቸው ይህን ጭምጭምታ የሚያረጋግጥ ነው። ለመሆኑ MQ-9 Reaper ማን ናት? ምን ምን ብቃቶች አሏት? ለጠቅላላ እውቀት ይረዳ ዘንድ በዚህ አጭር ፅሁፍ እንደሚከተለው ዳስሻታለሁ።

MQ-9 Reaper - አሜሪካ ሰራሿ ተዋጊ ድሮን
MQ-9 Reaper አሜሪካ ሰራሿ ሰው አልባ ድሮን 11 ሜትር ቁመት፣ 20 ሜትር የክንፍ ስፋት ያላት ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን ናት።

General Atomics Aeronautical Systems, Inc በተባለው የ አሜሪካ ዲፌንስ ኮንትራክተር ዲዛይን ተደርጋ የተሰራችዋ ይችው ድሮን ለመጀመሪያ ጊዜ ኦፕሬሽን ላይ የዋለቸው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ 2007 ሲሆን አሜሪካ በዋናነት በውጭ ሀገራት ለምታደርጋቸው የስለላ እንዲሁም ለደህንነት ስጋት የሆኑ ተንቀሳቃሽም ሆነ የቆመ ታርገጌቶችን ነጥሎ የመምታት ኦፕሬሽኖቿን በብቃት ለማክናወን የሰራችው ድሮን ነው።

MQ-9 Reaper ድሮን እስከ 1,800 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ባለ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ውስጥ ሆኖ እንቅስቃሴዋን ሙሉ በሙሉ መከታተል እና ማዘዝ ይቻላል።

የድሮኗ አየር ላይ ለብዙ ጊዜ ቆሞ የመቆየት ብቃቷ (Loiter time)፣ ሰፊ ቦታ መሸፈን የሚችለው ሴንሰሯ (wide-range sensors)፣ መሬት ላይ ካሉ ስቴሽኖች ጋር ለመገናኘት ያላት ብቃት እና በጣም ከፍተኛ የሆነ የኢላማ ብቃቷ (precision weapons) እጅግ ተፈላጊ (high-value)፣ ለአጭር ጊዜ ብቻ እይታ ላይ የሚቆዩ ኢላማዎችን (fleeting and time-sensitive targets) በብቃት ለመሰለል እና አልሞ ለመምታት ለየት ያለ ብቃት አላት።

ድሮኗ የምትልካቸውን ላይቭ ቪዲዮች ጠላት የት እንዳለ ለመከታተል ታስችላለች። የድሮኗ ዋና ብቃት ደግሞ፣ በብርሃን ጨረር እገዛ ተንቀሳቃሽ የሆነን የጠላትን ታርጌት በብቃት መከተታተል መቻሏ እና በዚሁ በብርሃን ጨረር የሚመራ ፈንጂ መሳሪያ (laser-guided munitions) መተኮስ መቻሏ ነው። ይህ ብቃቷ በጣም ኢላማን የጠበቀ (highly accurate)፣ በጣም ትንሽ የሆነ ከኢላማ ታርጌት ውጭ የሚደርስ ጉዳት (low-collateral damage) ያለው ድብደባን ለማድረግ ተመራጭ ያደርጋታል።

ከውጊያ ባሻገር፣ በድንበር አካባቢ ሊኖር የሚችል የህገ-ወጥ የመሳሪያ ዝውውርን እና መሰል የሰርቪላንስ ተግባሮችን ለማከናወን የምትውል ድሮን ናት። ድሮና ተነቃቅላ በኮንቴነር ውስጥ በመግባት ከቦታ ቦታ በቀላሉ መዘዋወር ትችላለች።

ሙሉ ገፅታዋ (specifications)
ይህቺ ድሮን ከታች የተጠቀሱት ጠቅለል ያለ ገፅታ (specifications) አሏት:
📟ዋና ጥቅም - የጠላት ታርጌትን ፈልጎ መጨረስ
📟ቁመት - 11 ሜትር
🌍የክንፍ ስፋት - 20 ሜትር
🌍ከፍታ - 3.8 ሜትር
🌍ያለ ጦር መሳሪያ ክብደት - 2,223 ኪሎ ግራም መጫን የምትችለው የጦር መሳሪያ ክብደት - 1,701 ኪሎ ግራም
📟የበረራ ፍጥነት - በሰዓት 370 ኪሎ ሜትር
📟የበረራ ከፍታ - 50,000 ጫማ (15,240 ሜትር )
📟የአንዷ ድሮን ዋጋ - $64.2 ሚሊዮን (የአሜሪካን ዶላር )

ምንጭ - U.S. Air Force
ሕዳር 13 ቀን 2013 ዓ.ም
@Asrat_News
@Asrat_News
ከኮምፒውተር፣ ከፍላሽ፣ ከExternal Hard Disk በፎልደር ውስጥ ያለን ፋይል እንዴት መደበቅ እንችላለን ከዛስ የደበቅነውን ፎልደርና ፋይል እንዴት እናወጣዋለን?
ምሳሌ: "Documents" የሚል ፎልደር Local Disk C. ቢኖር


➣Step 1: ከአንድ ላይ Windows key ና R key ይጫኑ ከዛም Run dialog box ይመጣ cmd ብለው ይጻፉና OK ይጫኑ Command Prompt ይመጣላችኋል.


➣ Step 2: ይህንን ይጻፉ attrib +s +h c:\documents ላይ ከዛም Enter ይጫኑ .
አሁን documents የሚለው ፎልደር ከነበረበት ቦታ ይጠፋል ማለት ነው። ይህ ማለት ሙሉበሙሉ ጠፍቷል ማለት አይደለም ተደበቀ እንጅ።


○◍◌▹ሌላ አማራጭ◃◌◍○

ለምሳሌ ከፍላሽ ዲስክ ወይም ከሀርድዲስክ ያለን መረጃ ለመደበቅ ለምሳሌ ፍላሹ Removable dusk(F) ቢሆን ከኮማንድ ፕሮምፕቱ ላይ F: ብለን ኢተርን እንጫናለን ይህ ማለት ወደ ፍላሽ ዲስክ ገባን ማለት ነው ከፍላሹ ውስጥ documents የሚል ፎደር ቢኖርና መደበቅ ብንፈልግ
► attrib +s +h documents ብለን እንጽፋለን ከዛም ኢንተርን እንጫናለን አሁ documents የሚለው ፎልደር ይደበቃል ማለት ነው።
ከፍላሽ ዲስካችን የደበቅነውን documents የሚለውን እንደገና ለማውጣት ብንፈልግ
► attrib –s –h documents ጽፈን ኢንተርን እንጫናለን ከዛም ይመለሳል ማለት ነው ከዚህ ላይ የናንተ folder ስም የተለየ ከሆነ documents የሚለውን ብቻ ነው የምትቀይሩት ማለት ነው። ለምሳሌ my secret file የሚል ፎልደር ካላችሁ በ " ማስገባት አለባችሁ ይህም ማለት
►ለመደበቅ attrib +s +h "my secret file"
►ከተደበቀበት ለማውጣት attrib –s –h "my secret file" የፎልደሩ ስም ከአንድ በላይ word ከሆነ የግድ በ" " ማስገባት አለባችሁ።
▱▱▱▱▱△▲▰▰▰▰▰
አንዳንድ ጊዜ በፍላሽ ዲስክ የያዝነው መረጃ ይደበቅብናል። ከተደበቀበት ሁሉንም ፎልደሮችና ፋይሎችን ለማውጣት ስንፈልግ ከይ በጠቀስኩት አግባብ ለምሳሌ ፍላሽ ዲስካችን Removable Disk(F) ቢሆን ከኮማንድ ፕሮምፕቱ ላይ F: ብለን እንጫንና attrib -s -h /s /d ብለን እንጽግና ኢንተርን እንጫናለን ከዛም ሁሉም የተደበቀው ፋይል ሁሉ ይወጣልናል ማለት ነው። ሞክሩትና እዩት!
@simetube
@simetube
@simetube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በቅርቡ ናልይሳት ላይ የነበሩት ወይም አሁን የምንጠቀማቸው የኢትዮጵያ ቻናሎች እየጠፉ እና እየወጡ እየቀየሩ ወደ ኢትዮሳት Ethio SAT (Nss12 57°E ላይ) እየገቡ ነው። ከታህሳስ 23 ጀምሮ ደግሞ በጠቅላላ ሊጠፉ እንደሚችሉ ተነግሯል።
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸

ምን ማድረግ አለብኝ??
👇
❇️ ኢትዮ ሳትን ለመጠቀም በዲሽ ቴክኒሺያን ባለሙያዎች የሳተላይት መቀበያ ሳህኖቻችን ወደ ethiosat መዞር አለባቸው

❇️ ሳተላይቱ በተለምዶ NSS 12 [57°E] ተብሎ የሚጠራ ሲሆን እስከዚህ ሰዓት ድረስ የሚከተሉትን ቻናሎች አካትቷል።
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
Channels LIST

1.🖥 EBS HD
2.🖥 EBS MUSICA SD
3.🖥 EBS CINEMA SD
4.🖥 EBS SD
5.🖥 Sodere TV HD
6.🖥 ETV News HD
7.🖥 ETV News SD
8.🖥 ETV Languages SD
9.🖥 ETV ENTERTAINMENT SD
10.🖥 AMHARA TV HD ⚡️
11.🖥 Amhara TV SD
12.🖥 Amhara TV2 SD
13.🖥 FANA HD TV
14.🖥 FANA SD TV
15.🖥 Afri Health HD
16.🖥 Hagerie Tv HD
17.🖥 TV Ethiopia HD
18.🖥 Addis TV HD
19.🖥 Addis TV SD
20.🖥 ARTS TV HD
21.🖥 WALTA TV HD
22.🖥 ESAT HD
23.🖥 NBC Ethiopia TV HD
24.🖥Tigrai TV HD
25.🖥Hornsat Islamic
26.🖥Hornsat Music
27.🖥Hornsat Seires
28.🖥Hornsat Hindi
29.🖥Hornsat Drama
30.🖥Hornsat Kids
31.🖥Hornsat Sport
32.🖥 MOE SD
33.🖥 Dire Tv SD
34.🖥 SRTV SD
35.🖥 Afar TV SD
36.🖥 South TV SD
37.🖥 OBN HD
38.🖥 OBN SD
39.🖥 OBN Sd
40.🖥 Amhara TV Sd
41.🖥 South TV Sd
42.🖥 ARTS Sd
43.🖥 Balageru Sd
44.🖥 EBS Sd
45.🖥 FANA TV Sd
46.🖥 Walta TV Sd
47.🖥 Ahadu TV HD
48.🖥 ASRAT Media House SD
49.🖥 Balaguru SD
50.🖥 Ethiopia Lijoch SD
51.🖥 CNBC Africa SD
52.🖥 ETHIOSAT DEMO SD
53.🖥 ETV News SD
54.🖥 ETV Entertament SD
55.🖥 ETV Language (ETV VOT) SD
56.🖥 Ahadu TV
57.🖥 RT News SD
58.🖥 RT Docmentary SD
59.🖥 TRT World SD
60.🖥 NHK World japan SD
61.🖥 France 24 ( in English ) SD
62.🖥 Black Max SD
63.🖥 TIVI5MONDE SD
64.🖥 TV5MONDE AFRIQUE SD
65.🖥 Fight COVID-19 SD
66.🖥 Harari Edu TV SD
67.🖥 Oromia Edu TV SD
68.🖥 Tigray Edu TV SD
69.🖥 Somail Edu TV SD
70.🖥 BG Edu TV SD
71.🖥 Amhara Edu TV SD
72.🖥 SNNP Edu TV SD
73.🖥 Moaa TV SD
74.🖥 Elshaddai Television SD
75.🖥 Gospel TV SD
76.🖥 CM TV SD
77.🖥 Winners Way TV SD
78.🖥 Jesus Wonderful SD
79.🖥 OCN TV SD
80.🖥 River TV SD
81.🖥 Jesus TV Ethiopia SD
82.🖥 Evangelical TV SD
83.🖥 7SPIRITS TV SD
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸

በቅርቡ የሚገቡ ቻናሎች Ethio channels
1. KANA TV
2. EOTC
3. EOTC MK
4. NAHOO TV
5. Mereja Tv
6. ASHAM TV
7. TV9 ETHIO
8. Abay media
9. VOA 24
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
#ሼር በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ።
ቻናላችንን ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑት👇👇
@simetube
@simetube
@simetube
|| @simetube
|| @simetube
✳️ ኦርጅናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ እንዴት መለየት ይቻላል። እነዚን መንገዶች በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ።

🏷 የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም ፌክ ሳምሰንግ ስልክ

1. የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም
2. ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል

3. ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል

4. የሳምሰንግ ሎጎ (ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ ይሻክራል፣ በደንብ ከተጫኑት ይለቃል

5. ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ የባትሪ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን
ይመለከታሉ፡፡

🏷 የስልኩን ፍጥነት እና ትእዛዞችን አፈጻፀም በመገምገም

1. በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣ በፌክ ሳምሰንግ
ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ይሆናል
2. በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን
ለመክፈት ይሞክሩ፣ ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡
3. ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም

🏷 የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም

1. ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ
3. ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና #Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡

እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና
የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number
ጉግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ ፌክ ወይም ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡

የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን ይጫኑ፤ ስልኩ
ያስገቡትን ኮድ አዉቆ መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል
መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡

🔔 *#0*# #አጠቃላይ መገምገሚያ
🔔 *#1234# or *#9999# ስልኩ የሚጠቀመዉን

#ሶፍትዌር እና #ሞደም ማወቂያ
🔔 *#12580*369# #ስለ ስልኩ #ሶፍትዌር እና #ሀርድዌር ማወቂያ

🔔 *#06# #የስልኩን ኢንተርናሽናል #መለያ ቁጥር ማወቂያ

🔔 *#9998*246# #የስልኩን #የባትሪ እና ሚሞሪ መረጃዎች ማወቂያ
ሳምሰንግ ኪይ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር ይጠቀሙት፡፡

1. Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት ላይ ይጫኑት

2. ለማረጋገጥ የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገኛኙት
3. ሶፍትዌሩ ስልኩን ያነበዉ እና የስልኩን ስም ፣ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ያሳያል፤
ሶፍትዌሩ ስልኩን ማንበብ ካልቻለ በድጋሚ ይሞክሩት በድጋሚ ማንበብ ካልቻለ ሰልኩ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻


|| @simetube
|| @simetube
|| @simetube
|| @simetube
​​▣ አስደሳች መረጃ ለፊልም ወዳጆች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የMBC ፓኬጅ ከስፖርት ቻናሎች ጋር ኢትዮሳትን ተቀላቅሏል የሚሰራው በHD ሪሲቨር ብቻ ነው።

◉Ethiosat 10985 H 45000

►MBC 1
►MBC 2
►MBC 3
►MBC ACTION
►MBC BOLLYWOOD
►MBC DRAMA
►Hornsat Sport News
►Hornsat Sport 2
►Hornsat Sport 3
►Hornsat Sport 4

◈በነገራችን ለይ በNileSat ለይ የሚገኙ የሀገር ውስጥ ቻናሎች ማለትም እነ EBS፣ Fana፣ Walta ስርጭታቸውን ለማቋረጥ 5 ቀን ነው የቀራቸው ስለሆነም የዲሽ ሰሀናችሁን ወደ 57° East በባለሙያ አዙሩና የሀገራችን የሆነውን Ethiosat ተቀላቀሉ።

@simetube
@simetube
ሰላም ውድ የ Sime Tech ቤተሰቦች ዛሬ የ Facebook አካውንታቹን Hack እንዳይደርግ ምን ማርግ አለብን የሚለውን እናያለን

🔻በመጀመሪይ ወደ Facebook አካውንታችን እንገባ። በመቀጠል...

➡️setting➡️privacy and security➡️account security➡️Get alert about unrecognized logins.

🔻ይህንን ስንጫን ሶስት ምርጫዎች ይመጡልናል።

✔️Notification
✔️Messanger
✔️Text message

🔻በመቀጠል Text message የሚለውን እንመርጥና ስልክ ቁጥራችንን እናስገባለን።

🔻ሌላ ሰው የፌስቡክ አካውንታችን ለመግባት ሲሞክር ፌስቡክ እራሱ "አንድ ሰው ፌስቡክ አካውንትህ ውስጥ ለመግባት እየሞከረ ነው። አንተ ነህ?" የሚል Text በስልካችሁ ይልክላችኋል። እናንተ ከሆናችሁ"እኔ ነኝ" ትላላችሁ። እናንተ ካልሆናችሁ ደሞ"እኔ አይደለሁም" ስትሉት ፓስወርዳችሁን እንድትቀይሩ ይጠይቃችኋል። አዲስ Password ስትቀይሩ ከዚህ በፊት Login ካደረጋችሁባቸው ሞባይል ስልኮች እና ኮምፒውተሮች ሁሉ Logout ያረግላችኋል።

‼️ Join & Share...
▫️ @simetube
@simetube
🐓🐏እንኳን ለበርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ

❄️መልካም የገና በዓል!❄️
🔆ላፕቶፓችን💻 ላይ ያለውን #ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍት ዌር በሞባይላችን📲
መጠቀም እንችላለን

1️⃣ right click በማድረግ run as administrator የሚለውን በመጫን👆 #CMDን ይክፈቱ።

2️⃣. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ ➡️ netsh
wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው

3️⃣. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት➡️ netsh wlan set
hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password

⚠️ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን
⚠️KEY የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን።

4️⃣. በመቀጠል የኔትዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click
በማድረግ ➡️ Allow other network users to connect through this
computer's internet connection የሚለውን እንመርጥና ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን።

ከዛም #OK በለን እንወጣለን

5️⃣. በመጭረሻ ወደ CMD ተመልሰን:

ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ
እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን።

6️⃣. አሁን ሞባይላችንን📲 wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር✔️ እንችላለን።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ። ✔️Join Us ፦ @simetube
የአንድሮይድ አፕ እንዴት በኮምፕዩተር መጠቀም እንችላለን። ??

🔸 ይህን ለማድረግ ወይም ለመጠቀም የግድ emulator ኮምፕዩተራችን ላይ እንጭናለን።በጣም ብዙ emulator አሉ። ከእነርሱም ውስጥ ዋነኛዎቹ
Nox player , bluestack , LD player , MEmu ....

1⃣. የምትፈልጉትን emulator PC ላይ ትጭናላቹ።

2⃣. Install ካደረጋቹ በኋላ አፑን ታስጀምሩታላችው።

3⃣. Apk ፋይሉን ቀጥታ right click አድርጋቹ በቀጥታ ወስዳቹ app ውስጥ drop ታደርጉታላቹ።

4⃣. ከዛም apk install ያደርገዋል በመቀጠል የተጫነውን በመክፈት መጠቀም ትችላላቹ።

🔅Game ጭናቹ መጫወትም ትችላላቹ።

@simetube
በአለማችን ላይ የ #WiFi_password ማወቂያ የሚሉ እጅግ ብዙ ሀሰተኛ አፖች አሉ።

💢ነገር ግን በትክክል ከሚሰሩት ጥቂት አፖች ውስጥ ጥቂቱን እንመልከት 👇👇👇

1. Andro Dumpper

✔️ይሄን አፕ በመጠቀም የፈለጉትን #ዋይፋይ ፓስወርድ በቀላሉ ማወቅ ይችላሉ።

✔️ ሩት የሄኑም ያልሆኑም ስልኮች ላይ ይሰራል።

✔️የዋይፋዩን security level ማወቅ ያስችላል።

2. WPS App

👆የዚህ አፕ አጠቃቀም በጣም ቀላል 😜 ነው፤ ሲከፍቱት አረንጓዴ ምስል ካሳየ ይከፍተዋል 👏 ቀይ የ ምልክት ካሳየ ደግሞ አልተሳካልዎትም 😭 ማለት ነው።

3. Wps Wpa Tester

👆 ይሄን አፕ ለመጠቀም የስልክዎ Android version #ከ5 (Lollipop) በታች ከሆነ ስልክዎን ሩት ማድረግ የግድ ነው ፤ ከዛ በላይ ከሆነ ግን ሩት ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ።

4.WPS connect

✔️ራውተሩ ሲገዛ የነበረውን default PIN የሚጠቀም ከሆነ አፑ ላይ የራውተሮች default PIN ስለተሞላ ፓስወርዱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢 @simetube