Sime Tech
486 subscribers
139 photos
5 videos
221 files
123 links
በቻናሉ ውስጥ
📢 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች
📢 ተወዳጅ አፖች
📢 የሶፍትዌር ትሪኮች
📢 የwebsite ጥቆማዎች
📢 የኮምፒውተር ትምህርቶች
📢 የሳተላይት ዲሽ መረጃ
📢 በቪዲዮየተደገፉ
📢የTech መረጃዎችንና
📢ሌሎች ትምህርቶችን በስፋትና በጥራት
ያገኛሉ
Download Telegram
ሰሞኑን ከብዙ ሰዎች እየደረሱኝ ካሉ መልክቶች ውስጥ አንዳንድ ሰዎች የሚያቋቸውንም የማያቋቸውንም ሰዎች የሆነ ሊንክ በመላክ አንድ ዌብሳይት ላይ በመግባት ሬጅስተር ያድርጉ ብር ያስገኛል በማለት ከላይ በምስል ላይ ያለዉን ዌብሳይት እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ነው።

ታዲያ የብዙ ሰዎች ጥያቄ ይህ ነገር እውነት ብር ያስገኛል ወይ የሚል ነው።

ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ የይመዝገቡ ብር ያገኛሉ መልክት የደረሰኝ የዛሬ 3 አመት ገደማ ነበር። ሁሌም አንድ ዌብ ሳይት ስትከፍቱ መጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ ዌብሳይቱ ትክክለኛ ወይም safe ነው የሚለዉን ለማወቅ ብራውዘራችን ላይ ከ ሰርች ማድረጊያው አጠገብ ያለውን የቁልፍ ምልክት ከተጫንን በኋላ የዌብሳይቱን ምንነት ማወቅ ይቻላል። አስተማማኝ ዌብሳይት ከሆነ connection is secured ይለናል ካልሆነ ደሞ unsecured or unprotected conection የሚል ጽሁፍ ይመጣልናል።

ይህ ብር ያስገኛል የተባለው ዌብሳይት የውሸት ወይንም ሃሰተኛ ኔትዎርክ ነው። አንድ ብር እንኳን አይከፍሏችሁም።
መጀመሪያ የማስታወቂያ ምስሎችን
በማየት 150 ዶላር እንድትሰሩ ይነግራችኋል።
በመቀጠል ያን 150 ዶላር ለማውጣት በመጀመሪያ 40 ሰው መጋበዝ እንዳለባችሁ ያሳውቁና ሊንክ ይስጧችኋል።
ነገር ግን 40 ሰው በናንተ ሊንክ ሬጅስተር ካደረገ በኋላ አካውንታችሁ ይቆለፋል። ይባስ ብሎ እናንተን ብር ላኩ እንደ ማስያዣ ሊሏችሁ ይችላሉ።

ስለዚህ እንደዚህ አይነት ዌብሳይቶች ላይ ጊዜያችሁን ባታጠፉ መልካም ነው። ምን አልባትም አካውንታችሁ ወይንም ኢሜላችሁ ሃክ ሊደረግባችሁ ያችላል።

በዌብ ሳይቱ ላይ የተቀመጡት የተለያዩ ሰዎች ያገኟቸው ብሮች ቁጥር ብቻ ናቸው። ዋጋ የላቸውም።

እንደዚህ አይነት ዌብ ሳይቶች ብዙ ናቸው። አብዛኞቹ አንድ አይነት መልክ(layout) ፣ አንድ አይነት አሰራር እናም አንድ ባለቤት ነው ያላቸው።
ምስሉ ላይ ካለው IVMoney .host ሌላ የሚከተሉት ተመሳሳይ ዌብሳይቶች አሉ።

EKMoney .host
OmMoney .PW
IdMoney .PW
YdMoney .WIN
ObMoney .XYZ
OZMoney .FUN
AfMoney .ICU

ከስማቸው ጭምር እንደምረዳው ሰዉን ለመሳብ ተብለው የተሰየሙ ናቸው።

ስለዚህ በ እንደዚህ አይነት ዌብሳይቶች የራሳችንንም የሌሎችንም ጊዜ አናጥፋ። Share በማድረግ ለሌሎችም እናስተላልፍ።

እጃችሁን በመታጠብ
ባለመጨባበጥ
ለአንገብጋቢ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ከቤት ባለመውጣት
ፈጣሪን በመለመን
እራሳችንን እና የምንወዳቸውን ከ ኮሮና ቫይረስ እንከላከል።
#Stay_Safe

@simetube
ዒድ ሙባረክ!
عيد مبارك

እንኳን ለ1,441ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን!

ውድ ቤተሰቦቻችን በዓሉን ስናከብር የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የምንወስዳቸውን አስፈላጊ #የጥንቃቄ እርምጃዎችን እየወሰድን እንዲሆን አደራ ለማለት እንወዳለን!


عيد مبارك
መልካም በዓል ይሁንልን!

#SimeTube

https://telegram.me/Simetube
✳️ እስከ 100 GB + ነፃ online ማንኛውም File ማስቀመጪያ ምርጥ ሳይቶች

▫️Sign up at Ozibox.com to get 100GB of free storage.

▫️Sign up at SurDoc.com to get 100GB of free storage.

▫️Sign up at Shared.com to get 100GB of free storage.

▫️Sign up at Adrive.com to get 50GB of free storage

▫️Sign up at Mega.co.nz to get 50GB of free storage.

▫️Sign up at Hubic.com to get 25GB of free storage.

▫️Sign up at Firedrive.com to get 20GB of free storage.

▫️Sign up at Onedrive.live.com to get 15GB of free storage.

▫️Sign up at Copy.com to get 15GB of free storage.

▫️Sign up at Mediafire.com to get 10GB of free storage. (40GB more available with other activities)

▫️Sign up at Pcloud.com to get 10GB of free storage (10GB more available with other activities)

▫️Sign up at Box.com to get 10GB of free storage.

https://telegram.me/Simetube
#ውሸት_ነው

💢እንደዚህ አይነት ገንዘብ እንሰጣለን የሚሉ ብዙ ሀሰተኛ #ዌብሳይቶች ሞልተዋል።

💢1 ጊዜ ዌብሳይቱ ከተለቀቀ በኋላ ብዙ ሰዎች #ሼር ይደራረጉታል።

ለምሳሌ፦ 1ሰው ቢመዘገብ ገንዘቡን ለማውጣት #40ሰው ማስመዝገብ አለብህ ቢባል እነዛ 40 ሰዎች ሁሉም በስራቸው ሌሎች 40... 40 ሰዎችን ያስመዘግባሉ።

በዚህ ጊዜ የመጀመሪያው ሰው የዌብሳይቱን ሀሰተኝነት በስሩ ካሉት ሰዎች ቀድሞ ይረዳል🤦‍♂፤ ነገር ግን አንዴ ሊንኩ ስለተሰራጨ ስለሀሰተኝነቱ ለማስረዳት ጊዜው ይረፍዳል።‼️

💢 ሊንኩን #በቀናት ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ያሰራጩታል፤ ስለዚህም ከዚህ በፊት በሌሎች ሀሰተኛ ዌብሳይቶች ላይ እንዳደረግነው 1በ1 ከማስረዳት እንዲህ ብዙዎች የሚከታተሉት #ቻናል ላይ ማስረዳት ተመራጭ ነው።

💢ለወደፊቱ ጭራሽ ባትሞክሩት እመክራለሁ፤ እንሰጣችኋለን የምትባሉት ገንዘብ መጠንኮ ያስቃል😂😂 እንኳን ለናንተ ሊሰጧችሁ ይቅርና እራሳቸውም አያገኙትም።

‼️በነገራችን ላይ የብዙዎቻችሁ ኢሜይል አካውንት ተመዝግቧል... የምላችሁ ከገባችሁ ደንግጣችኋል😉 በ1 ሰው ጥፋት የተነሳ የብዙዎች ኢሜይል አካውንት አደጋ ውስጥ ይገባል፤ የብዙዎች ጊዜና ገንዘብ ይጠፋል።

‼️ለማንኛውም #የኢሜይል ፓስወርዳችሁን ቀይሩ። ዩቲዩብ እና የመሳሰሉ ሌላ አስፈላጊ አካውንቶችን በዚሁ ኢሜይል አካውንት በፍፁም አትክፈቱ።

💢ለወደፊቱ እንደዚህ አይነት ስራ ስሩ ስትባሉ #በፍፁም እንዳትቀበሉ፤ ልፋት ብቻ ነው የምታተርፉት።

‼️‼️ከዚህ በኋላ ስለየትኛውም እንደዚህ አይነት ዌብሳይት ፕሮግራም አልሰራም... ስራችሁ ያውጣችሁ።


https://telegram.me/Simetube
የኮምፒዉተራችን storage space ሲሞላብን እንዴት ማስለቀቅ እንችላለን
የኮምፒዉተርዎ storage space ሞልቶበት ተቸግረዋል፡፡ እንግዲያዉስ የሚከተሉትን ምክሮች ይከተሉ

1. Windows Disk Cleanup
ለብዙዎች እፎይታን የሰጠ tool ሲሆን የኮምፒዉተራችንን ስቶሬጅ የሞሉብንን የተለያዩ ፋይሎች በማጥፋት ብዙ ትርፍ storage space እንዲኖረን ያስችለናል፡፡ ኮምፒዉተራችን ላይ የማንጠቀምባቸዉ እና የማይጠቅሙን ጊዜያዊ ፋይሎችን (temporary files) በማጥፋት ኮምፒዉተራችን ላይ ብዙ ቦታ እንዲኖረን ያስችለናል፡፡
Windows Disk Cleanup ለመጠቀም የሚከተሉትን ቅደምተከተሎች ይከተሉ፡-
1. Computer window (Start -> Computer)
2. hard-drive ላይ Right-Click በማድረግ ‘Properties’ የሚለዉን መምረጥ
3. ‘General’ tab ዉስጥ ‘Disk Cleanup’ የሚለዉን click ማድረግ
4. Windows scan አድርጎ ምን ያህል ቦታ ማስለቀቅ እንደምንችል ያሳዉቀናል
5. ከ drive ላይ ማጥፋት የምንፈልጋቸዉን ፋይሎች መርጠን ok ማለት



2. የማንጠቀምባቸዉን ፕሮግራሞች Uninstall ማድረግ
አብዛኞቹ ኮምፒዉተር ተጠቃሚዎች የኮምፒዉተራቸዉን ቦታ የሚያጣብባቸዉ የጫኗቸዉ ሶፍትዌሮች እና ጌሞች ናቸዉ፡፡ የማንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮች Uninstall በማድረግ ቦታ መቆጠብ እንችላለን፡፡ ከኮምፒዉተሮ ላይ የማይፈልጉትን ሶፍትዌር ለማጥፋት የሚከተሉትን ቅደምተከተሎች ይከተሉ፡-

1. Start -> Control Panel -> Uninstall a program
2. ብዙ ቦታ የያዘዉን ሶፍትዌር ለማወቅ በ size ቅደም ተከተል ይደርድሯቸዉ፡፡
3. ማጥፋት የፈለጉትን ሶፍትዌር መርጠዉ Uninstall የሚለዉን ይጫኑ፡፡

3. የተደጋገሙ ፋይሎችን ያጥፉ
ዊንዶዉስ በራሱ የተደገሙ ፋይሎችን ለይቶ የሚያጠፋ ሲስተም የለዉም ስለዚህ ይህንን ስራ የሚሰሩ ሶፍትዌሮችን መጫን ይኖርብናል፡፡ ይህንን የሚያደርጉ የተለያዩ ሶፍትዌሮች አሉ፡፡ ከነዚህም ዉስጥ Duplicate Sweeper አንዱ ነዉ፡፡ Duplicate Sweeper ኮምፒዉተራችን ላይ ያሉ የተደጋገሙ ፋይሎችን scan አድርጎ ያቀርብልናል፡፡ እኛም ከዘ ዉስጥ የተደገሙ መሆናቸዉን እያረጋገጥን ማጥፋት እንችላለን፡፡

4. ጊዜያዊ ፋይሎች (Temporary Files)
በ Windows Disk Cleanup አማካኝነት ጊዜያዊ ፋይሎችን እንዴት ማጥፋት እንደምንችል አይተናል፡፡ ነገርግን Windows Disk Cleanup ሊያገኛቸዉ የማይችሉ እንደ browser ያሉ የጫንናቸዉ ሶፍትዌሮች የፈጠሩትን ጊዜያዊ ፋይሎች ለማጥፋት የሚያስችለን ሌላ መንገድ Google Chrome ን እንደ ምሳሌ በመዉሰድ እናያለን፡፡
1. Google Chrome ን ይክፈቱ
2. settings menu ይክፈቱ
3. More tools የሚለዉን ይምረጡ
4.Clear Browsing data የሚለዉ ዉስጥ በመግባት ማጥፋት የሚፈልጉትን ጊዜያዊ ፋይል
መርጠዉ ያጥፉ

5. Recycle Bin ዉስጥ ያሉ ፋይሎችን ያጥፉ
ከኮምፒዉተራችን ላይ ያጠፋናቸዉ ፋይሎች permanently delete ካላደረግናቸዉ መልሰን ብንፈልጋቸዉ ማግኘት እንድንችል Recycle Bin ዉስጥ ይቀመጣሉ፡፡ ከላይ ባሉት መንገዶች ያጠፋናቸዉ ፋይሎችም Recycle Bin ዉስጥ ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ እነዚህ Recycle Bin ያሉ ፋይሎች ግን ከኮምፒዉተራችን ላይ የያዙትን storage space እንደያዙ ነዉ የሚቆዩት፡፡ ስለዚህ storage space ለማስለቀቅ እነዚህን የማንፈልጋቸዉ ፋይሎች ከRecycle Bin ዉስጥ ማጥፋት ይኖርብናል፡፡

https://telegram.me/Simetube
Forwarded from 🌐 📶 ቴክኖሎጅ Technology🌐📶
መረጃ ህይወት ነው!!

በተለይ በዚህ ወቅት ብዙ የተሳሳተ መረጃዎች የሚያሰራጩ ሚዲያዎች በበዙበት ሰአት ትክክለኛ መረጃዎችን የሚያቀርቡትን ማግኘት ምናልባት መታደል ሊሆን ይችላል!!

👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👆👆👆👆👆👆👆
እኛም የተለያዩ ጥቆማዎች ወደእናንተ ማድረሳችንን ቀጥለናል ለዛሬ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልንጠቁማቹ ወደድን ማስፈንጠሪያውን ( click link below) ይጫኑ
👇👇
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
Don’t miss to lessons it pls. Have a nice time to you👇🏼👇🏼👇🏼

$17,000 in a month 🤏did you believe 👩‍💻


@tiensethi

@tiensethi

@tiensethi
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
https://t.me/Asrat_News/1155
'ደቦ' የንክኪ መለያ መተግበሪያ!

ደቦ ንክኪን መለያ የሞባይል መተግበርያ (አፕሊኬሽን) ከላይ በ 'Reply' ያስቀመጥነውን በመከተል በስልኮ ላይ ይጫኑ። አጠቃቀሙን በዚህ ቪዲዮ ላይ ይመልከቱ።
#Share for all
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
#በድጋሚየቀረበ

#ጥቂት_ቀናት_ታሪክህን_ሊቀይሩ_ይችላሉ!
=============================
#በኮሮና ቫይረስ ከተያዝክ በሕይወትህ አይተህ የማታውቀውን አይነት
ትኩሳት /ንዳድ/ ይሰማሀል፡፡ ሁሌ የሚሰማህ አይነት ጉንፋን ወይም ራስ ምታት
አይምሰልህ፡፡

#ስፖንጅ አፍንጫህ ላይ የተቀረቀረ ይመስል ለመተንፈስ ትቃትታለህ፡፡ ሳንባህን
በአየር ለመሙላት በሀይለኛው ትንፋሽህን ስትስብ አየር ያጥርሀል! ያኔ
ትፈራለህ! በሀይል ከማሳልህ የተነሳ በድካም አእምሮህን #ልትስት ትደርሳለህ!
ባሳልክ ቁጥር ደረትህ፣ እጆችህ፣ ጀርባህ፣ የእጅና እግር ጣቶችህ .... #ነፍስህ
እዚያ ጋር ያለ ይመስል በጣም ያሙሃል፡፡

በአፍንጫህ አየር ለማስገባት ስለማትችል ኦክስጂን ይሰጡሀል፡፡ ያ ደግሞ
የአፍንጫህ ቱቦዎች እሳት የተለቀቀባቸው ያክል ስቃይ ይለቅብሀል! አሁንም
መተንፈስ ካልቻልክ ሌላ ሀኪም ይመጣና ግማሽ ኢንች የሚሆኑ ሁለት #ቱቦዎች
በጉሮሮህ በኩል ወደሳንባዎችህ ይሰዳል! ይህን artificial respirator ብለው
የሚጠሩት ህክምና ለመተንፈስ የሚረዳህ ነው፡፡
ይህ ሁኔታ በጣም ከማስጠላቱና ከመክበዱ በላይ #መብላትና መጠጣት
አትችልም፡፡

በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብቻህን መሆን ስላለብህ #እናትህን#አባትህን
#ልጆችህን#ሚስትህን#ወንድምና #እህትህን ወይም ጓደኛችህን ማየት
አይፈቀድልህም፡፡

ምክንያቱም ሊገልህ ባለው በሽታ እንዳትበክላቸው ነው! በዚህ ስቃይ ውስጥ
ብቻህን ከመሆንህ የተነሳ #ትፈራለህ ፣ ታለቅሳለህ ፣ ሊገልህም እንደሚችል
ይገባሀል ! ! ! በነገርህ ላይ ልትሞትም ትችላለህ! የምትወዳቸውን እያሰብክ
ካለጠያቂ ነፍስ ለማዳን በሚዋከቡ ሀኪሞች ተከበህ ታለቅሳለህ፤ ከትንፋሽህ
ጋር ግብ ግብ እየገጠምክ፡፡

ያኔ ነው ከቻልክ እቤትህ ተቀመጥ፣ ያለምክንያት ከቤት አትውጣ፣ እጅህን
በተደጋጋሚ ታጠብ፣ ሳኒታይዘርና አልኮሆል ተጠቀም፣ ርቀትህን ጠብቅ እና
ማስክ አድርግ የተባልከው ትዝ የሚልህ! እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ፣ እኔ የእህቴ
ጠባቂ ነኝ፡፡

እኔ ለወላጆቼ እጠነቀቃለሁ ብለህ ካሁኑ ንቃ! ጥቂት ቀናት ታሪክህን ሊቀይሩ
ይችላል!

ከቻልክ በጣም ለምትወዳቸው 3ሰወች ይሄንን ሸር በማድረግ ራሳቸውን እንዲጠብቁ እንዳይዘናጉ አስታውሳቸው

ዶክተር ሊያ ታደሰ

ግንቦት 26 ቀን 2012 ዓ.ም

@Asrat_News
@Asrat_News
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
#DV_Lottery_2021

የ2021 ዲቪ ሎተሪ ከዛሬ ጀምሮ ውጤት ማየት ይቻላል ሲል በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በፌስቡክ ገጹ ዛሬ አሳውቋል። የሞላችሁ በተገለጸው ዌብሳይት በመግባት መመልከት ትችላላችሁ። ለበለጠ በኤምባሲውን የፌስቡክ ገጽ የሚለቀቁ መረጃዎችን መከታተል ትችላላችሁ።

The 2021 Diversity Visa (DV) lottery winners will be announced today, Saturday, June 6. Starting at 7:00 PM local time (East Africa Time), DV-2021 entrants will be able to visit https://dvprogram.state.gov/ to enter their confirmation information and check their status. The link will remain active until September 30, 2021. Entrants who find they have not won are encouraged to check their status several times during this period as the website may be updated with new information. https://dvlottery.state.gov/

ግንቦት 29 ቀን 2012 ዓ.ም
https://t.me/Asrat_News
https://t.me/Asrat_News
🔋ለባትሪ አሪፍ መፍትሄ🔋

🙏ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ በ ባትሪ መሞቅ ለተቸገራቹ አሪፍ መፍትሄ አለኝ መፍትሄዉ የሚጠቅመዉም ለ:-
የሚሞቀዉን ለማብረድ💠
🔆 የሚያብጠዉን ለመቀነስ እና
🔋 የባትሪዉን እድሜ ለመጨመር

🔵የሚያስቸግሮትን ባትሪ ፍሪጅ ዉስጥ ለተወሰነ ሰአታት በማስቀመጥ የስልኮትን ጤንነት መጠበቅ ይችላሉ።
🆘WARNING ደሞ ፍሪጅ ዉስጥ ለሳምንት አቆዩ አልተባላቹም ለተወሰነ ሰአት ብቻ።
እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ እናመሰግናለን

🔕Copy paste የምታደርጉ ቻናሎች credit ስጡ።😡😡
👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
Don’t forget to share! It is free to learn.

https://telegram.me/Simetube

https://telegram.me/Simetube

https://telegram.me/Simetube
አስቸኳይ መልዕክት

እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ።

ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣
Tel: +375602605281
Tel: +37127913091
Tel: +37178565072
Tel: +56322553736
Tel: +37052529259
Tel: +255901130460
ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል።
እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።
ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።
ይሃን መልእክት ለ #10 ሰዉ share በማድረግ የሚወዷችዉን ሰዎች ይታደጉ


https://telegram.me/Simetube
👋 ሰላም ሰላም የSime Tech ተከታታዮች ዛሬ በቴክኖሎጂ አለም የምንበቀማተውን ምፅአረ ቃላት ጥቂቶቹን ስሞቻቸውን እናያለን።

◽️
PAN - permanent account number.
◽️
PDF - portable document format.
◽️
SIM - Subscriber Identity Module.
◽️
ATM - Automated Teller machine.
◽️
IFSC - Indian Financial System Code.
◽️
FSSAI(Fssai) - Food Safety & Standards Authority of India.
◽️
Wi-Fi - Wireless fidelity.
◽️
GOOGLE - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth.
◽️
YAHOO - Yet Another Hierarchical Officious Oracle.
◽️
WINDOW - Wide Interactive Network
Development for Office work Solution.
◽️
COMPUTER - Common Oriented Machine.
Particularly United and used under Technical
and Educational Research.
◽️
VIRUS - Vital Information Resources
Under Siege.
◽️
UMTS - Universal Mobile Telecommunications System.
◽️
AMOLED - Active -matrix organic light - emitting diode.
◽️
OLED - Organic light-emitting diode.
◽️
IMEI - International Mobile Equipment
Identity.
◽️
ESN - Electronic Serial Number.
◽️
UPS - Uninterruptible power supply.
◽️
HDMI - High-Definition Multimedia
Interface.
◽️
VPN - Virtual private network.
◽️
APN - Access Point Name.
◽️
LED - Light emitting diode.
◽️
DLNA - Digital Living Network Alliance.
◽️
RAM - Random access memory.
◽️
ROM - Read only memory.
◽️
VGA - Video Graphics Array.
◽️
QVGA - Quarter Video Graphics Array.
◽️
WVGA - Wide video graphics array.
◽️
WXGA - Wide screen Extended Graphics
Array.
◽️
USB - Universal serial Bus.


https://telegram.me/Simetube
👋ሰላም ሰላም የSime Techተከታታዮች ዛሬ በ Android ስልካችን WIFI ተጠቅመን Forget ያልነውን የ WIFI Password እንዴት መልሰን ማግኘት እንደምንችል እናያለን።

✳️ File Manager:

◽️ በመጀመሪያ ፣ ወደ ስርወ አቃፊው (ንባብ) ንባብ የሚነግርዎት የፋይል አሳሽ ያስፈልግዎታል ፡፡ ነባር file manager እርስዎ ወደ root folder የሚነበብ መዳረሻ የማይሰጥዎት ከሆነ ከዚያ የስርዓት አቃፊውን እንዲደርሱበት የበላይ አለቃዎን የሚሰጠውን Root Explorer ወይም Manager አስተዳዳሪን መጫን ይችላሉ።

◽️ ወደ data / misc / wifi folder ይሂዱ ፣ እና wpa_supplicant.conf የተባለ ፋይል ያገኛሉ።

◽️ ፋይሉን ይክፈቱ እና ለስራው አብሮ በተሰራ ፅሁፍ / HTMLviewer ውስጥ ፋይሉን መክፈትዎን ያረጋግጡ ፡፡ አሁን በዚህ ፋይል ውስጥ አውታረመረቡን(network) ኤስኤስኤስዲ እና password ከጎኑ ማየት ይችላሉ ፡፡

◽️ አሁን የኔትዎርክን ስም እና password ያስታውሱ ፡፡ በዚህ መንገድ በ Android መሣሪያ ላይ ሁሉንም የተቀመጠ የ WiFi ይለፍ ቃል ማየት ይችላሉ።

✳️ ES File explorer:

◽️ በእርስዎ የ Android መሣሪያ ላይ የ ES ፋይል አሳሽ መተግበሪያን ያውርዱ እና ይጫኑ እና መተግበሪያውን ይክፈቱ።

◽️ አሁን በ ኤስ ኤስ ፋይል አሳሽ ውስጥ የ root Explorer አማራጭን enable ማድረግ አለብዎት።

◽️ አሁን በኤኤስ ፋይል ኤክስፕሎረር ውስጥ ወደሚገኘው የ root folder ውስጥ መሄድ ያስፈልግዎታል እና ዳታ ተብሎ የሚጠራ directory መፈለግ ያስፈልግዎታል።

◽️ አሁን በ data ስር misc(ማህደሩን) መፈለግ አለብዎት

◽️ አሁን በ WiFi folder ስር ፋይሉን በስም wpa_supplicant.conf መፈለግ አለብዎት። ፋይሉን በኤኤስ ፋይል ኤክስፕሎረር አብሮ በተሰራ ጽሑፍ / ኤችቲኤምኤል መመልከቻ በቀላሉ ይክፈቱ።

◽️ አሁን ሁሉንም የእርስዎን SSID (የአውታር ስም) ከ PSK (ይለፍ ቃል) ጋር ከጎኑ ማየት እና ፋይሉን መዝጋት ይችላሉ ፡፡


🏷share and join here

https://telegram.me/Simetube
ዒድ ሙባረክ!


. Sime Tech

እንኳን ለ1441ኛው ለታላቁ የዒድ አል-አድሐ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን!

በዚህ አጋጣሚ በዓሉን ስናከብር የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ የመከላከያ መንገዶችን መተግበር #እንዳንዘነጋ ልናስታውሳችሁ እንወዳለን።

ሐምሌ 24 ቀን 2012 ዓ.ም

https://telegram.me/Simetube
https://telegram.me/Simetube
Forwarded from 🌐 📶 ቴክኖሎጅ Technology🌐📶
መረጃ ህይወት ነው!!

በተለይ በዚህ ወቅት ብዙ የተሳሳተ መረጃዎች የሚያሰራጩ ሚዲያዎች በበዙበት ሰአት ትክክለኛ መረጃዎችን የሚያቀርቡትን ማግኘት ምናልባት መታደል ሊሆን ይችላል!!

👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👆👆👆👆👆👆👆
እኛም የተለያዩ ጥቆማዎች ወደእናንተ ማድረሳችንን ቀጥለናል ለዛሬ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልንጠቁማቹ ወደድን ማስፈንጠሪያውን ( click link below) ይጫኑ
👇👇
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
✳️ MotherBoard:

◽️Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡

◽️ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ (Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አ
ይችልም፡፡
#share_and_join
https://telegram.me/Simetube
✳️ Central Processing Unit (CPU):

◽️ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡

◽️ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡

◽️ የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል
፡፡

#share_and_join
https://telegram.me/Simetube