Sime Tech
486 subscribers
139 photos
5 videos
221 files
123 links
በቻናሉ ውስጥ
📢 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች
📢 ተወዳጅ አፖች
📢 የሶፍትዌር ትሪኮች
📢 የwebsite ጥቆማዎች
📢 የኮምፒውተር ትምህርቶች
📢 የሳተላይት ዲሽ መረጃ
📢 በቪዲዮየተደገፉ
📢የTech መረጃዎችንና
📢ሌሎች ትምህርቶችን በስፋትና በጥራት
ያገኛሉ
Download Telegram
🔒ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ
==================

✏️የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ።

የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso”
ወይም "isee password Windows password Recovery pro"
ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች sofrwarun ከላይ ለቀንላችኋል።

🔒በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:-

🔘ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡

🔸Step1:
መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን

🔸Step2:
ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡

🔸Step3:
ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡

🔸Step4:
“Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡

🔸Step5:
ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite
2012 Application” ይከፈትልናል፡፡

🔸Step6:
ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡

🔸Step7:
“Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡

🔸Step8:
“Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/
10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target
user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User
Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK”
ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡

🔸Step9:
መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡

🔸Step10:
ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል።

🔒በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ ሶፍትዌሩን ቻናላችን ላይ ለቀንዋል Registered የሆነውን የሚከተለውን step ይከተሉ።

1⃣ ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ።

2⃣ ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት

3⃣ ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ከላይ በምስል እንደምታዩት ያመጣላችኋል።

4⃣ ባዶ Flash or CD ትከቱና
🔘ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ።

5⃣ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ

6⃣ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት

7⃣ " Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል።

8⃣ ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን።

9⃣ ትንሽ ከቆየ ብኋላ(max. 2mint) "password is reset Successfully" የሚል መልዕክት ያሳየናል።

🔟 ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot)

👽ፓስዎርዳችሁ ምንም አይነት file/data ሳይጠፋ ተከፈተ ማለት ነው አሁን የሚፈልጉትን password ማድረግ ትችላላችሁ።

Proof 100% ይሰራል።

🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

        🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
@simetube @simetube
      ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
ፌስቡክ ጥንዶች ለብቻቸው የሆድ የሆዳቸውን የሚያወሩበት መተግበሪያ ይፋ አደረገ።

ይህ አዲሱ መተግበሪያ ቲዩንድ (Tuned) የሚሰኝ ሲሆን ጥንዶች በጋራ መልዕክት እንዲለዋወጡ፣ ሙዚቃ እንዲጋሩ እናም ዲጂታል የሆነ የፎቶ አልበም እንዲያዘጋጁ የሚያስችላቸው ነው ተብሏል።

ቲዩንድ በፌስቡክ አዳዲስ ምርቶች መሞከሪያ ቡድን አባላት የተሰራ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ትኩረቱን ያደረገውም አዲስ ማህበራዊ ሚዲያን ሀ ብሎ መፍጠር ነው ተብሏል።

መተግበሪያው ለጥንዶች "የብቻ ዓለም" ይሆናል የተባለ ሲሆን እንደዋትስ አፕ ግን መልዕክታቸው በሶስተኛ ወገን እንዳይጠለፍ ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ እንዳልተሰራለት ተገልጿል።

ከዚህ ይልቅ ቲዩንድ የፌስቡክ ተመሳሳይ የሆነ የዳታ ፖሊሲ ይከተላል፤ ይህም የደንበኞቹን አጠቃቀምና ባህሪ መረጃ በመሰብሰብ ተጠቃሚውን ታላሚ ያደረገ ማስታወቂያ መልቀቅ ላይ ትኩረት ያደርጋል ተብሏል።

ይህም የዳታ ፖሊሲ ተጠቃሚዎች የግል መረጃቸውን ወይም ምስላቸውን በመተግበሪያው እንዳያጋሩ ሊያደርጋቸው ይችላልም ነው የተባለው።

ይህ መተግበሪያ በአሜሪካና በካናዳ ላሉ የአይፎን ስልክ ተጠቃሚዎች ብቻ የተለቀቀ ሲሆን የፌስቡክ አካውንት እንዲኖር አይጠይቅም ተብሏል።

ፌስቡክ በ2018 ወደ ጥንዶች ዓለም እንደሚገባ አስታውቆ ነበር። እስካሁን ድረስ የፍቅር ጓደኛ አፈላላጊ የሆኑት ቲንደርንና በምብልን ለመፎካከር በ20 አገሮችም የሚሰራ መተግበሪያ አለው።

ይህ አዲሱ መተግበሪያ ግን ከዚህ የተለየ ነው ተብሏል።

መተግበሪያው ከሌላ መልዕክት መለዋወጫ አገልግሎቶች አይለይም።

እንደ ቢቢሲ ዘገባ ተጠቃሚዎች ስልካቸውን በመጠቀም የሚፈልጉትን ሰው መገናኘት የሚችሉ ሲሆን ወዳጅነት ከመሰረቱም በኋላ ምስልና ድምጽ በቀላሉ መላላክ ይቻላል።


@simetube @simetube
​​ፌስቡክ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰዎች በቪድዮ ጥሪ መገናኘት ማብዛታቸውን ተከትሎ በዋትስአፕና ሜሴንጀር አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ይዞ መምጣቱን ይፋ አደረገ፡፡

'ሜሴንጀር ሩምስ' የተባለው የመልዕክት መላላኪያን ተጠቅመው ለ50 ሰዎች የቪድዮ ጥሪ ማድረግ ይችላሉም ነው የተባለው።

ኩባንያው ለቢቢሲ እንደተናገረው አዳዲሶቹ ለውጦት ከታሰበላቸው ጊዜ በፊት ቀድመው ይፋ የሆኑት በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ነው።

የማርክ ዙከርበርግ ድርጅት ሰዎች ሳይጋበዙ ወደ ቪድዮ ጥሪዎቹ እንዳይመጡ የሚከላከል መላም አበጅቷል።

አዳዲሶቹ ቴክኖሎጂዎች ከአርብ ጀምሮ ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ላሉ ተጠቃሚዎች ክፍት ሲሆኑ ለሁሉም የፌስቡክ ተጠቃሚ ለማድረስ ሳምንታት ሊወስድ ይችላል ተብሏል።

በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በርካታ የቪድዮ ጥሪ መተግበሪያዎችን ደንበኞች እየተጠቀመ ሲሆን፣ በሜሰንጄር አማካይነት የሚካሄዱ የቪድዮ ጥሪዎች ከባለፈው ዓመት በእጥፍ መጨመሩን ፌስቡክ አስታውቋል።

የፌስቡክ ተቀናቃኙ ዙም የሰተኘው የቪድዮ ጥሪ መተግበሪያ በአንድ ቀን እስከ 300 ሚሊዮን ደንበኞች እያስተናገደ እንደሆነ ይናገራል።

ለወትሮው መሰል አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ሕዝብ በሞላው አዳራሽ ይፋ የሚያደርገው ፌስቡክ አሁን ግን በአለቃው ማርክ ዙከርበርግ አማካይነት በድረ-ገፅ ለማሳወቅ ተገዷል።

የቪድዮ ጥሪ የሚደርሳቸው ሰዎች ወደ ጥሪው በፈለጉት ሰዓት መግባትም ሆነ መውጣት ይችላሉ። ኩባንያው ይህንን ቴክኖሎጂ በዋትስአፕና ኢንስታግራም ላይም ሊተግብር እንደሆነ አሳውቋል።

ዋትስአፕ ላይ የነበረው ለአራት ሰው ብቻ የሚደረግ የቪድዮ ጥሪ ወደ ስምንት አድጓል። ፌስቡክ ላይ ደግሞ ቀጥታ ሥርጭት የሚያካሂዱ ሰዎች ከሌሎች ጋር መግባት እንዲችሉ ሆኗል። ኢንስታግራም ላይቭ የተሰኘው ዘዴ ደግሞ በዴስክቶፕ እውን እንዲሆን ተደርጓል።

የሙከራ ሥርጭቶች በርካታ የሜሴንጀር ተጠቃሚዎች ባሉባቸው አርጀንቲናና ፖላንድ የተካሄዱ ሲሆን ለሙከራው እስከ 20 ሰው ድረስ እንዲሳተፍ ተደርጓል።

ፌስቡክ ይህንን ቴክኖሎጂ ሲያብላላ ከሌሎች መሰል ቴክኖሊጂዎች ልምድ እንደቀሰመ አምኗል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።

@simetube
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሜሞሪ እና ፍላሽ በshortcut virus ቢጠቃብን እንዴት እድርገን እናጠፋለን።የሚከተሉትን መንገዶችን መጠቀም
1.ፍላሽ ወይንም ሜሞሪውን ኮምፒውተራችን ላይ እንሰካለን፤
2.Run (Winkey + R እንነካለን) ፤
3.CMD ብለን run ስናደርገው command prompt ይከፍታል።
4.ሜሞሪው ወይንም ፍላሹ ያለበት ቦታን [Removable Disk ብሎ በቅንፍ ውስጥ ያለውን ፊደል(letter)]
ለምሳሌ ፍላሹ ያለው E ላይ ቢሆን
E፡/*.*/d/s -h -r -s

️ join us ⬇️⬇️share

@simetube
@simetube @simetube
@simetube
@simetubeBot

📱ስልክዎ ካርድ እየጨረሰ ተቸግረዋል


ኢንተርኔት_ስንጠቀም_የዳታ_ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴዎች መጠቀም ትችላላቹ
📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶

📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴
📴 ❇️ጠቅላላ_የስልክ_ዳታን_ለመቆጠብ
📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴

#setting ይጫኑ
#data_usage ይጫኑ
#option ወይም ... ከላይ እነዚህን ሶስት ነጥብ ይጫኑ
#restrict_background_data ሚለውን ይጫኑ።
💦💦💦💦💦💦💦💦#አፖች_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ💦እነዚህን መንገዶች ተጠቀሙ። 💦💦💦💦💦💦


♻️Telegram_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
#Telegram ይክፈቱ
👇
#setting ይጫኑ
👇
#data_and_storage ይጫኑ
👇
#when_using_mobile_data ይጫኑ
👇
❺ ራይት() የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

#Facebook_Lite_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
#facebook_lite ይክፈቱ
👇
#setting ይጫኑ
👇
#Data_Usage ይጫኑ
👇
#data_saverን_on ያርጉት

✳️WhatsApp_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
#whatsappን ይክፈቱ
👇
#option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
👇
#settingን ይጫኑ
👇
#data_and_storage_usage ን ይጫኑ
👇
#whan_using_mobile_data ን ይጫኑ
👇
❻ ራይት() የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

🔰Messenger_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
#Messenger ን ይክፈቱ
👇
#setting ይጫኑ
👇
#Data_saver ይጫኑ
👇
#data_saverን on ያርጉት

@simetube
@simetube
@simetube
በኢትዮጵያ በ2012 በጀት ዓመት 9 ወራት ውስጥ 538 የበይነ መረብ ጥቃቶች መድረሳቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ።

ኤጀንሲው ከተፈጸሙት ጥቃቶች 263ቱ በአጥፊ ሶፍትዌሮች (ማልዌር) የተፈጸሙ ጥቃቶች ሲሆኑ፣ 106 ወዳልተፈቀደ ሲስተም ሰርጎ መግባት፣ 105 የድረ ገፅ ጥቃቶች፣ 54 የመሰረተ ልማት ቅኝት፣ 9 የበይነ መረብ መሠረተ ልማቶችን ሥራ ማቋረጥ እንዲሁም 1 በበይነ መረብ ማጭበርበር መሆኑንም አስታውቋል።

በሃገሪቱ ባለፉት 9 ወራት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ የበይነ መረብ ሳይበር ጥቃት 48 ነጥብ 9 በመቶው የሚሆኑት አጥፊ ሶፍትዌሮችን (ማልዌር) በመጠቀም የተፈጸሙ መሆኑን የኤጀንሲው የሳይበር ጥቃት አደጋ ዝግጁነት እና ምላሽ መስጫ ዲቪዥን /ኢትዮ-ሰርት/ ገልጿል።

ቁጥራቸው 106 የሚሆኑት ጥቃቶች ደግሞ ወዳልተፈቀደ ሲስተም ሰርጎ በመግባት የተፈጸሙ ሲሆን ይህም ከአጠቃላይ ጥቃቶች 19 ነጥብ 7 ከመቶ ሲሆን፥ በድረ ገጽ ላይ የተከሰተው ጥቃት ደግሞ 105 ወይም 19 ነጥብ 5 ከመቶ በመያዝ ከማልዌር ጥቃት በመቀጠል ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

በተለየ ሁኔታ ባለፉት 9 ወራት ውስጥ በከፍተኛ መጠን የተከሰተው የበይነ መረብ ጥቃት በማልዌሮች የተፈጸሙ ጥቃቶች መሆናቸውን የጠቆመው ኢትዮ ሰርት እነዚህ የማልዌር ጥቃቶች በተለያዩ መንገዶች የሚፈጸሙ ናቸው ብሏል።

ከቀደሙት ሁለት ሩብ ዓመት አንጸር በሶስተኛው ሩብ ዓመት የበይነ መረብ ጥቃቱ ጭማሪ ማሳየቱን የኤጀንሲው የሳይበር ጥቃት አደጋ ዝግጁነት እና ምላሽ መስጫ ዲቪዥን /ኢትዮ-ሰርት/ አስታውቋል፡፡

በዚህም በ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የደረሰው የበይነ መረብ ጥቃት 113 ሲሆን በሁለተኛው ሩብ ዓመት ደግሞ 172 እንዲሁም በሶስተኛው ሩብ ዓመት ቁጥሩ 253 መድረሱን ዲቪዥኑ ገልጿል።
@simetube @simetube
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
ሁለት ኢትዮጵያዊያን ተመራማሪዎች የ220 ሺህ ዩሮ የምርምር ሽልማት አሸነፉ፡፡

አሸናፊዎቹ በአለርት ሆስፒታል የሚገኘው አርማዎር ሃንሰን የምርምር ማእከል ተመራማሪዎች ናቸው፡፡

ሽልማቱ በአውሮፓና ታዳጊ ሃገራት የምርምር ትብብር የሚዘጋጅ ሲሆን ፤ተመራማሪዎቹ በሚያቀርቧቸው የምርምር ስራዎች ተወዳድረው ሲያሸንፉ ሽልማቱ ለሚሰሩበት ተቋም ይበረከታል፡፡

ዶ/ር ማርታ ዘውዴና ዶ/ር ሮዛ ጸጋዬ በአውሮፓና ታዳጊ ሃገራት ትብብር (EDCTP) አሸናፊ ሲሆኑ፤ ይህ ገንዘብ ለአርማዎር ሃንሰን የምርምር ማእከል ገቢ ይሆናል፡፡

ዶ/ር ማርታ ዘውዴ የ150 ሺህ ዩሮ ሽልማት ያሸነፉ ሲሆን፤ ገንዘቡ ከጀማሪ እስከ መካከለኛ ደረጃ ያሉ ተመራማሪዎችን የምርምር ክህሎት ለማሳደግ ይውላል፡፡

ዶ/ር ሮዛ ጸጋዬ አጋ ደግሞ የ70 ሺህ ዩሮ ሽልማት ነው ያሸነፉት፡፡

ይህ ገንዘብም ለ post-PhD ማለትም ከዶክትሬት ዲግሪ በላይ ያሉ ተመራማሪዎችን ለማገዝ ይውላል፡፡

ተመራማሪዎቹ ያሸነፉት ገንዘብ በጥቃቅን ባክቴርያዎች የሚመጣውን በሽታ መቋቋም የሚችል አቅም (Immunity) እንዴት መገንባት ይቻላል የሚለውን ምርምር ለማድረግና በማሽን የታገዘ መማር ማስተማር ለመተግበር ያግዛል ተብሏል፡፡

ሚያዝያ 26 ቀን 2012 ዓ.ም

https://t.me/Asrat_News
https://t.me/Asrat_News
ይህንን_ያውቃሉ??🤔🤭

#የእርሶ_ኮምፒዩተር_ፆታ_እንዳለው_ያውቃሉ????
#በወነድ_ወይስ_በሴት_ኮምፒውተር_ነው_የሚጠቀሙት????
Do_you_know_this????
Your computer have sex, wheather it's male or female??

ይህንን እንዴት እንደሚለዩ እናሳይዎታለን!!
ይህንን ለማወቅ ኮምፒዩተርዎን ማስወራት ብቻ ነው የሚፈለገው::ኮምፒዩተርዎን ለማስወራት ይህንን እስቴፕ ይከተሉ::

#1'note pad' ክፈቱ ከዛም ይህንን ኮድ ኮፒ ያድርጉት:: 👇

CreateObject("SAPI.SpVoice").Speak"I love you"


እናም notpad save as ካልን በኋላ መጨረሻ ላይ ''txt'' የሚል ነው ሚመጣው ከዛ ወደ ''vbs'' እንቀይረዋለን
ለምሳሌ፦ gender.vbs እነደዚ ማለት ነው ከዛ save የሚያረግበት ቦታ እንመርጥለታለን ከዛ save እንለዋለን

አለቀ ከዛ save ያረግነውን መክፈት ነው ስንከፍተው ያነብልናል i love you ይላል ያ የሚያነብበት ድምፅ የወንድ ከሆነ ኮምፒዩተራችን ወንድ ነው ማለት ነው:: የሴትም ከሆነ ሴት ኮምፒዩተር ይባላል::

@simetube

#ማንኛውም ጥያቄ፣ሀሳብ፣አስተያየት ያለው በዚ በኩል ያድርሱን ◌○◊◎◍✦❖👇
👉 @simetube ግሩፕ
👉 @kaletsedik በውስጥ መስመር ለማናገር
➺ጥያቄ|ሀሳብ|አስተያየት 📨
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
የመረጃ መንታፊዎች የቪዲዮ ኮንፈረንስ ፕላትፎርም የሆነዉን ዙም /Zoom/ በማስመሰል የማይክሮሶፍት ተጠቃሚዎችን ሚስጥራዊ መረጃ ለመመንተፍ እየተጠቀሙበት መሆኑን ጥናት ይፋ አድርጓል።

አብኖርማል ሴኪዩሪቲ ይፋ ያደረገዉ መረጃ እንደጠቆመዉ የዙም ተጠቃሚዎች በሃሰተኛ እና ተንኮል-አዘል አገናኞችን በያዙ ኢ-ሜይሎች ኢላማ መሆናቸዉን ጠቅሷል።

ከመረጃ መንታፊዎቹ የሚላኩ የማሳወቂያ መልእክቶች ከዙም የመጣ የስብሰባ ተሳታፉ ማሳወቂያ የሚያስመስልና አታላይ የኢ-ሜይል መልእክቶቹ ከትክክለኛዉ ማሳወቂያ ጋር የተመሳሰሉ ናቸውም ነው ያለው።

በኢ-ሜይል ማስመሰሎች ራስ-ሰር የሆኑ የማሳወቂያ አማራጮችን የሚጠቀሙ መሆኑንም ጠቁሟል።

ከዚያም ባለፈ ተጠቃሚዎች በቅርቡ የተጋበዙት ስብሰባ እንዳመለጣቸዉ በመጥቀስ ያመለጣቸዉን ስብሰባ ቅጂ ለማግኘትም አገናኞች/ links/ እንዲከፍቱ እና ዝርዝር እንዲመለከቱ በመገፋፋት ለሳይበር ጥቃት እንደሚያጋልጧቸዉም ነው ጥናቱ ይፋ ያደረገው።

አክሎም ተጠቃሚው ህጋዊ የሚመስል የቪዲዮ ኮንፈረንስ ፕላትፎርም የሆነዉን የዙም /Zoom/አገናኝን በሚከፍቱበት ጊዜም ወደ ሀሰት የማይክሮሶፍት መግቢያ ገጽ እንደሚወስዱ ታውቋል።

የመረጃ መንታፊዎች ይህን የማታለያ አማራጭን መጠቀም የፈለጉበት ምክንያት የማይክሮሶፍት ተጠቃሚዎችን ሚስጥራዊ መረጃ ለመበርበር እንዲረዳቸዉ እንደሆነ ተመራማሪዎቹ ጠቅሰዋል።

ተጠቃሚዎችም በዙም የሚያደርጉት ስብሰባዎች ላይ ጥንቃቄዎችን ማድረግ የሚገባቸዉ ሲሆን ከማያውቁት አካል የሚላኩ የስብሰባ ተሳተፉ ማሳወቂያ እና ግብዣ ትክክለኛነት ሳያረጋግጡ ከመክፈት ሊቆጠቡ ይገባል ማለቱን ከኢመደኤ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

https://t.me/Asrat_News
ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 10 የ አንግሮይድ አፖች

ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 10 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል።

FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን ወዘተ የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ ፡፡ እንዲሁም ለ Youtube ለ Instagram እና ለ Facebook ሚሆኒ ቪዲዮችን መስራት ይችናሉ
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wondershare.filmorago

Adobe Premiere Clip: አዶቤ ፕሪሚየር ክሊፕ ማንኛውንም ቪዲዮ ከእርስዎ የ ስማርት ፎን በፍጥነት እንዲያርትዑ ያስችልዎታል። ለመጠቀም ፈጣን እና አዝናኝ ነው። ስለ ክሊፕ በጣም ጥሩው ባህሪ አውቶማቲክ ቪዲዮ መፍጠር ችሎታ ነው ፣ ማለትም ፣ መተግበሪያው በመረጣቸው ማንኛቸውም ፎቶዎች ወይም ቅንጥቦች አማካኝነት ቪዲዮዎችን በራስ-ሰር ለእርስዎ መፍጠር ይችላል ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.premiereclip

VideoShow ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ ሲሆን በነጻ በ Play Store ውስጥ ለሚገኙት ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች አንዱ ነው። VideoShow ለአጠቃቀም ቀላል እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ፡፡ ከዋና ዋና ተግባራት ፊልተሮችን ፣ ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም ቀጥታ ስርጭትን በማከናወን ቪዲዮዎን ማስዋብ ይችላሉ ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xvideostudio.videoeditor

PowerDirector ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር ያለው ሙሉ ለሙሉ የ አንግሮይድ ቪዲዮ ኤዲተር ነው ፣ ግን ከመቆጣጠሪዎች ጋር ለመግባባት የተወሰነ ጊዜ ሊወስድዎት ይችላል። ሆኖም ፣ አንዴ በዚህ መተግበሪያ ኤክስ ኤክስፐርት ከሆኑ ባለሙያዎችን መፍጠር እና በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ምርጥ የሚባሉ ቪዲዮዎችን መስራት ይችላሉ ፡፡ ከቪድዮዎ ውስጥ ለመምረጥ ከ 30 በላይ የተለያዩ የትራንዚሽን ምርጫዎች አሉት ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberlink.powerdirector.DRA140225_01
KineMaster ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነገጽ ጋር በመጣመር KineMaster ለ Android ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው። የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ “copy paste” መጠቀም ይችላሉ። ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር KineMaster ኤዲቲንግ ሂደት ላይ በይበልጥ ይረዳል። በቪዲዮ መቁረጥ የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ፣ ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን ብሎግ ማስገባት ይችላሉ

የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nexstreaming.app.kinemasterfree

Quik እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ኩዊክ ሌላ ብልጥ መንገድ ነው ፡፡ ፈጣን እና ነፃ ነው። የራስዎን ታሪኮች በኩዊክ ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ ይምረጡ። ስለ ኩዊክ በጣም ጥሩው ነገር አውቶማቲክ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎች ይዞ መምጣቱ መሆኑ ነው ፡፡ ቪዲዮዎችን crop ማድረግ ፣ ማሳመሪያዎችን ፣ ጽሑፎችን መጨመር እና ማንኛውንም ሙዚቃ መምታት በፍጥነት ማመሳሰል ይችላሉ ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.stupeflix.replay
VivaVideo ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት። መተግበሪያው በቀጥታ ከ አንግሮይድዎ ፕሮፌሽናል-የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው። ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የማይንቀሳቀስ ዘገምተኛ(slow motion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ሰሪ እና የተንሸራታች ማሳያ(slideshow maker) ሰሪ አለው።
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quvideo.xiaoying
Funimate video editor በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል። የዕለት ተዕለት አፍታዎችን ወዲያውኑ ወደ የፈጠራ ቪዲዮዎችን መለወጥ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ሜዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት ። አጭር ቪዲዮዎችን ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ ከ ፻ በላይ የላቁ አማራጮች አሉት ፡፡

የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.avcrbt.funimate

Magisto መደበኛ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ተሞክሮ ለሌላቸው ምርጥ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። ብዙ ጥረት ሳያደርጉ ምርጥ ቪዲዮን ለመስራት እንዲረዳዎ የቪዲዮ ክሊፕ ፣ ፎቶግራፎችን ፣ ሙዚቃን ፣ ጽሑፎችን ፣ የቪዲዮ ውጤቶችን እና የቪዲዮ ማጣሪያዎችን ይይዛል ፡፡ አንድ ወይም ከዛ በላይ ቪዲዮ ክሊፕ እና ለድምጽ ማጫወቻው አንድ ዘፈን ይምረጡ እና መተግበሪያው በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ አውቶማቲካሊ ቪዲዮ ይፈጥራል።
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.magisto

👉👉👉 @simetube 👈👈👈
👉👉👉 @simetube 👈👈👈
👉👉👉 @simetube 👈👈👈

Subscribe to our channel
#completely_scam_site

▫️PTC የሚጠቀሙ ብዙ real websiteቶች አሉ
ይሄ scam web ሚለው በቀን 500$ - 1000dollar  ይሄም በ referral  እና  ማስታወቂያ በማየት ብቻ
ሎሎች  ptcየሚጠቀም ብዙ real websitቶች አሉ ከነሱ ውስጥም ojoowad , neubux , clixscenses እነዚ ይከፋፈላሉ እና ብዙ አመታትን ሲከፍሉ የነበሩ ናቸው ግን እነዚ በሰአት 0.5dollar ነው ግን በዛኛው በሰአት 50dollar አስቡት እስኪ ይሄን ያህል ብር ይከፈለናል ማለት ሞኝነት ነው

🔘PTC ማለት paid to click
is an online business model, ቤት ሆነን ምንሰራው online ስራ  ad እያየን የሚከፍለን website PTC web ይባላል

ssl certificate

እና domain እዩት የለውም ssl(https) certificate እና ይሄ website ሳይኖረው የሰውን መረጃ ይሰበስባል like ( bank information , gmail.. ) ይሄ ደሞ safe አይደለም እመኑኝ ይሄ website በጣም dangerous ነው ለናተ

የግድ አንድ website ሊኖረው ይገባል personal informationናቹን ለኩ ካሉ ለመላክ።

⭕️እነሱ ታዲ ምን ያገኛሉ ?

💢እነሱ ትልቅ ነገር ነው ሚያገኙት ያናንተን መረጃ አሳልፈው ይሸጣሉ እና በ gmailላቹ spam የሆኑ message ይላክላቹሀል። ይህም ስልካቹ hack እስከመደረግ


ሰው ገብቶ የሚሰጠው አስተያየት  እና ገበታቹ ስታዩት አሪፍ አሪፍ አስተያየት ታገኛላቹ fake መሆኑን ለማረጋገጥ የራሳቹን አስተያየት ስጡ ከዛ logout ብላቹ review section ላይ ሄዳቹ ስታዩት የለም ጠፍቷል

🔻ተመሳሳይ template
ke 1000ሺ ባላይ አሉ ሁሉም ሚጠቀሙት ተመሳሳይ የሆነ disgn ተመሳሳይ የሆነ template

🤔ለምን ይመስላቹሀል ይሄን ሁሉ website ሚጠቀሙት u see አንዱ scam ነው ሲባል አሁንም ሌላ crate ያረጋሉ እንደዛ እደዛ እያለ ይሄን ያህል ደረሰ


⚫️fake advertisement viewing system

🔺ይሄ website email verification የለውም ዬትኛውም ከክፍያ ጋር የተያያዙ website email ላቹ verify ማረግ አለበት

👤ምንም ownerን ምታገኙበት መንገድ የለም ያም fake ስለሆነ ሊያገኛቹ አይፈልግም ልታገኙትም አችሉም 🤷

📎ልክ 150 ሰደርሱ በ referral system 40 ሰው አስገብ ይላቹሀል ያለውን ሁሉ ስጨርሱ አካውንውታቹ አልጸደቀም(not approved) ይላቹሀል እና ጠብቁ 30-60 ቀን ይላችሁ እና ወይም ደሞ 10 dollar በ bitcoin አስገብ  ቶሎ እንዲ ትጸድቅላቹ ይላቹሀል።

ወይም ደሞ referral ግዙ ይላቹሀል


🗑ምንም አይነት መንገድ የለም አካውንቱን ለመዝጋት or ለማጥፋት

📄እዚ website ላይ ምንም አይነት ስምምነት/ውሎች የላቹም ያለ ስምምነት እንዴት ብር ይከፈለናል ብላቹ ታስባላቹህ

🥴አንድ ደሞ የሀገራችን  ቻናሎች ላይ positively ስንረዳው እነሱም ሚከፍል መሰላቸው ብንል ግን አንዳዳድ ቻናሎች ተከፍሎናል የሚል ውሸት ይነዛሉ ከዛም አልፈው ከ nike, Barcelona ጋር ይሰራል ምናምን እያሉ ሰውን በውሸት ወሬ ማደናገር ላይ ናቸው!

📌እና ምን ማረግ አለብን

sign in ያረጋቹበትን gmail password ቀይሩ እና በ gmail የሚላክላችሁን ነገር ሳታረጋግጡ አልመክፈት

📌ማሳሰቢያ🧣
እንደነዚ ያሉ ሊንኮች inbox ሊደርሳቹ ይችላል ወይም ገንዘብ አገኛለው ብላቹ እየለፋቹ ሊሆን ይችላል እንዲ ካጋጠማቹ ይሄንን መልእክት ለሰው አካፍሉ/share አርጉ

💡ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጋነት ነው

@simetube
@simetube
@simetube #share
ሰሞኑን ከብዙ ሰዎች እየደረሱኝ ካሉ መልክቶች ውስጥ አንዳንድ ሰዎች የሚያቋቸውንም የማያቋቸውንም ሰዎች የሆነ ሊንክ በመላክ አንድ ዌብሳይት ላይ በመግባት ሬጅስተር ያድርጉ ብር ያስገኛል በማለት ከላይ በምስል ላይ ያለዉን ዌብሳይት እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ነው።

ታዲያ የብዙ ሰዎች ጥያቄ ይህ ነገር እውነት ብር ያስገኛል ወይ የሚል ነው።

ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ የይመዝገቡ ብር ያገኛሉ መልክት የደረሰኝ የዛሬ 3 አመት ገደማ ነበር። ሁሌም አንድ ዌብ ሳይት ስትከፍቱ መጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ ዌብሳይቱ ትክክለኛ ወይም safe ነው የሚለዉን ለማወቅ ብራውዘራችን ላይ ከ ሰርች ማድረጊያው አጠገብ ያለውን የቁልፍ ምልክት ከተጫንን በኋላ የዌብሳይቱን ምንነት ማወቅ ይቻላል። አስተማማኝ ዌብሳይት ከሆነ connection is secured ይለናል ካልሆነ ደሞ unsecured or unprotected conection የሚል ጽሁፍ ይመጣልናል።

ይህ ብር ያስገኛል የተባለው ዌብሳይት የውሸት ወይንም ሃሰተኛ ኔትዎርክ ነው። አንድ ብር እንኳን አይከፍሏችሁም።
መጀመሪያ የማስታወቂያ ምስሎችን
በማየት 150 ዶላር እንድትሰሩ ይነግራችኋል።
በመቀጠል ያን 150 ዶላር ለማውጣት በመጀመሪያ 40 ሰው መጋበዝ እንዳለባችሁ ያሳውቁና ሊንክ ይስጧችኋል።
ነገር ግን 40 ሰው በናንተ ሊንክ ሬጅስተር ካደረገ በኋላ አካውንታችሁ ይቆለፋል። ይባስ ብሎ እናንተን ብር ላኩ እንደ ማስያዣ ሊሏችሁ ይችላሉ።

ስለዚህ እንደዚህ አይነት ዌብሳይቶች ላይ ጊዜያችሁን ባታጠፉ መልካም ነው። ምን አልባትም አካውንታችሁ ወይንም ኢሜላችሁ ሃክ ሊደረግባችሁ ያችላል።

በዌብ ሳይቱ ላይ የተቀመጡት የተለያዩ ሰዎች ያገኟቸው ብሮች ቁጥር ብቻ ናቸው። ዋጋ የላቸውም።

እንደዚህ አይነት ዌብ ሳይቶች ብዙ ናቸው። አብዛኞቹ አንድ አይነት መልክ(layout) ፣ አንድ አይነት አሰራር እናም አንድ ባለቤት ነው ያላቸው።
ምስሉ ላይ ካለው IVMoney .host ሌላ የሚከተሉት ተመሳሳይ ዌብሳይቶች አሉ።

EKMoney .host
OmMoney .PW
IdMoney .PW
YdMoney .WIN
ObMoney .XYZ
OZMoney .FUN
AfMoney .ICU

ከስማቸው ጭምር እንደምረዳው ሰዉን ለመሳብ ተብለው የተሰየሙ ናቸው።

ስለዚህ በ እንደዚህ አይነት ዌብሳይቶች የራሳችንንም የሌሎችንም ጊዜ አናጥፋ። Share በማድረግ ለሌሎችም እናስተላልፍ።

እጃችሁን በመታጠብ
ባለመጨባበጥ
ለአንገብጋቢ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ከቤት ባለመውጣት
ፈጣሪን በመለመን
እራሳችንን እና የምንወዳቸውን ከ ኮሮና ቫይረስ እንከላከል።
#Stay_Safe

@simetube
ዒድ ሙባረክ!
عيد مبارك

እንኳን ለ1,441ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን!

ውድ ቤተሰቦቻችን በዓሉን ስናከብር የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የምንወስዳቸውን አስፈላጊ #የጥንቃቄ እርምጃዎችን እየወሰድን እንዲሆን አደራ ለማለት እንወዳለን!


عيد مبارك
መልካም በዓል ይሁንልን!

#SimeTube

https://telegram.me/Simetube
✳️ እስከ 100 GB + ነፃ online ማንኛውም File ማስቀመጪያ ምርጥ ሳይቶች

▫️Sign up at Ozibox.com to get 100GB of free storage.

▫️Sign up at SurDoc.com to get 100GB of free storage.

▫️Sign up at Shared.com to get 100GB of free storage.

▫️Sign up at Adrive.com to get 50GB of free storage

▫️Sign up at Mega.co.nz to get 50GB of free storage.

▫️Sign up at Hubic.com to get 25GB of free storage.

▫️Sign up at Firedrive.com to get 20GB of free storage.

▫️Sign up at Onedrive.live.com to get 15GB of free storage.

▫️Sign up at Copy.com to get 15GB of free storage.

▫️Sign up at Mediafire.com to get 10GB of free storage. (40GB more available with other activities)

▫️Sign up at Pcloud.com to get 10GB of free storage (10GB more available with other activities)

▫️Sign up at Box.com to get 10GB of free storage.

https://telegram.me/Simetube
#ውሸት_ነው

💢እንደዚህ አይነት ገንዘብ እንሰጣለን የሚሉ ብዙ ሀሰተኛ #ዌብሳይቶች ሞልተዋል።

💢1 ጊዜ ዌብሳይቱ ከተለቀቀ በኋላ ብዙ ሰዎች #ሼር ይደራረጉታል።

ለምሳሌ፦ 1ሰው ቢመዘገብ ገንዘቡን ለማውጣት #40ሰው ማስመዝገብ አለብህ ቢባል እነዛ 40 ሰዎች ሁሉም በስራቸው ሌሎች 40... 40 ሰዎችን ያስመዘግባሉ።

በዚህ ጊዜ የመጀመሪያው ሰው የዌብሳይቱን ሀሰተኝነት በስሩ ካሉት ሰዎች ቀድሞ ይረዳል🤦‍♂፤ ነገር ግን አንዴ ሊንኩ ስለተሰራጨ ስለሀሰተኝነቱ ለማስረዳት ጊዜው ይረፍዳል።‼️

💢 ሊንኩን #በቀናት ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ያሰራጩታል፤ ስለዚህም ከዚህ በፊት በሌሎች ሀሰተኛ ዌብሳይቶች ላይ እንዳደረግነው 1በ1 ከማስረዳት እንዲህ ብዙዎች የሚከታተሉት #ቻናል ላይ ማስረዳት ተመራጭ ነው።

💢ለወደፊቱ ጭራሽ ባትሞክሩት እመክራለሁ፤ እንሰጣችኋለን የምትባሉት ገንዘብ መጠንኮ ያስቃል😂😂 እንኳን ለናንተ ሊሰጧችሁ ይቅርና እራሳቸውም አያገኙትም።

‼️በነገራችን ላይ የብዙዎቻችሁ ኢሜይል አካውንት ተመዝግቧል... የምላችሁ ከገባችሁ ደንግጣችኋል😉 በ1 ሰው ጥፋት የተነሳ የብዙዎች ኢሜይል አካውንት አደጋ ውስጥ ይገባል፤ የብዙዎች ጊዜና ገንዘብ ይጠፋል።

‼️ለማንኛውም #የኢሜይል ፓስወርዳችሁን ቀይሩ። ዩቲዩብ እና የመሳሰሉ ሌላ አስፈላጊ አካውንቶችን በዚሁ ኢሜይል አካውንት በፍፁም አትክፈቱ።

💢ለወደፊቱ እንደዚህ አይነት ስራ ስሩ ስትባሉ #በፍፁም እንዳትቀበሉ፤ ልፋት ብቻ ነው የምታተርፉት።

‼️‼️ከዚህ በኋላ ስለየትኛውም እንደዚህ አይነት ዌብሳይት ፕሮግራም አልሰራም... ስራችሁ ያውጣችሁ።


https://telegram.me/Simetube
የኮምፒዉተራችን storage space ሲሞላብን እንዴት ማስለቀቅ እንችላለን
የኮምፒዉተርዎ storage space ሞልቶበት ተቸግረዋል፡፡ እንግዲያዉስ የሚከተሉትን ምክሮች ይከተሉ

1. Windows Disk Cleanup
ለብዙዎች እፎይታን የሰጠ tool ሲሆን የኮምፒዉተራችንን ስቶሬጅ የሞሉብንን የተለያዩ ፋይሎች በማጥፋት ብዙ ትርፍ storage space እንዲኖረን ያስችለናል፡፡ ኮምፒዉተራችን ላይ የማንጠቀምባቸዉ እና የማይጠቅሙን ጊዜያዊ ፋይሎችን (temporary files) በማጥፋት ኮምፒዉተራችን ላይ ብዙ ቦታ እንዲኖረን ያስችለናል፡፡
Windows Disk Cleanup ለመጠቀም የሚከተሉትን ቅደምተከተሎች ይከተሉ፡-
1. Computer window (Start -> Computer)
2. hard-drive ላይ Right-Click በማድረግ ‘Properties’ የሚለዉን መምረጥ
3. ‘General’ tab ዉስጥ ‘Disk Cleanup’ የሚለዉን click ማድረግ
4. Windows scan አድርጎ ምን ያህል ቦታ ማስለቀቅ እንደምንችል ያሳዉቀናል
5. ከ drive ላይ ማጥፋት የምንፈልጋቸዉን ፋይሎች መርጠን ok ማለት



2. የማንጠቀምባቸዉን ፕሮግራሞች Uninstall ማድረግ
አብዛኞቹ ኮምፒዉተር ተጠቃሚዎች የኮምፒዉተራቸዉን ቦታ የሚያጣብባቸዉ የጫኗቸዉ ሶፍትዌሮች እና ጌሞች ናቸዉ፡፡ የማንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮች Uninstall በማድረግ ቦታ መቆጠብ እንችላለን፡፡ ከኮምፒዉተሮ ላይ የማይፈልጉትን ሶፍትዌር ለማጥፋት የሚከተሉትን ቅደምተከተሎች ይከተሉ፡-

1. Start -> Control Panel -> Uninstall a program
2. ብዙ ቦታ የያዘዉን ሶፍትዌር ለማወቅ በ size ቅደም ተከተል ይደርድሯቸዉ፡፡
3. ማጥፋት የፈለጉትን ሶፍትዌር መርጠዉ Uninstall የሚለዉን ይጫኑ፡፡

3. የተደጋገሙ ፋይሎችን ያጥፉ
ዊንዶዉስ በራሱ የተደገሙ ፋይሎችን ለይቶ የሚያጠፋ ሲስተም የለዉም ስለዚህ ይህንን ስራ የሚሰሩ ሶፍትዌሮችን መጫን ይኖርብናል፡፡ ይህንን የሚያደርጉ የተለያዩ ሶፍትዌሮች አሉ፡፡ ከነዚህም ዉስጥ Duplicate Sweeper አንዱ ነዉ፡፡ Duplicate Sweeper ኮምፒዉተራችን ላይ ያሉ የተደጋገሙ ፋይሎችን scan አድርጎ ያቀርብልናል፡፡ እኛም ከዘ ዉስጥ የተደገሙ መሆናቸዉን እያረጋገጥን ማጥፋት እንችላለን፡፡

4. ጊዜያዊ ፋይሎች (Temporary Files)
በ Windows Disk Cleanup አማካኝነት ጊዜያዊ ፋይሎችን እንዴት ማጥፋት እንደምንችል አይተናል፡፡ ነገርግን Windows Disk Cleanup ሊያገኛቸዉ የማይችሉ እንደ browser ያሉ የጫንናቸዉ ሶፍትዌሮች የፈጠሩትን ጊዜያዊ ፋይሎች ለማጥፋት የሚያስችለን ሌላ መንገድ Google Chrome ን እንደ ምሳሌ በመዉሰድ እናያለን፡፡
1. Google Chrome ን ይክፈቱ
2. settings menu ይክፈቱ
3. More tools የሚለዉን ይምረጡ
4.Clear Browsing data የሚለዉ ዉስጥ በመግባት ማጥፋት የሚፈልጉትን ጊዜያዊ ፋይል
መርጠዉ ያጥፉ

5. Recycle Bin ዉስጥ ያሉ ፋይሎችን ያጥፉ
ከኮምፒዉተራችን ላይ ያጠፋናቸዉ ፋይሎች permanently delete ካላደረግናቸዉ መልሰን ብንፈልጋቸዉ ማግኘት እንድንችል Recycle Bin ዉስጥ ይቀመጣሉ፡፡ ከላይ ባሉት መንገዶች ያጠፋናቸዉ ፋይሎችም Recycle Bin ዉስጥ ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ እነዚህ Recycle Bin ያሉ ፋይሎች ግን ከኮምፒዉተራችን ላይ የያዙትን storage space እንደያዙ ነዉ የሚቆዩት፡፡ ስለዚህ storage space ለማስለቀቅ እነዚህን የማንፈልጋቸዉ ፋይሎች ከRecycle Bin ዉስጥ ማጥፋት ይኖርብናል፡፡

https://telegram.me/Simetube