Sime Tech
486 subscribers
139 photos
5 videos
221 files
123 links
በቻናሉ ውስጥ
📢 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች
📢 ተወዳጅ አፖች
📢 የሶፍትዌር ትሪኮች
📢 የwebsite ጥቆማዎች
📢 የኮምፒውተር ትምህርቶች
📢 የሳተላይት ዲሽ መረጃ
📢 በቪዲዮየተደገፉ
📢የTech መረጃዎችንና
📢ሌሎች ትምህርቶችን በስፋትና በጥራት
ያገኛሉ
Download Telegram
FL STUDIO MOBILE V3.2.83 [PATCHED] @MODZILLA.apk
10.7 MB
Freemake Video Converter 4.1.11.iso
30.3 MB
Freemake Video Converter 4.1.11.iso

@simetube
ከYoutube ላይ Audioን ፋይል በቴሌግራም እንዴት ዳውንሎድ እናደርጋለን ?

1. @YTAudioBot ላይ ሄደን ቦቱን Start እናደርገዋለን።
2. YouTube ላይ ገብተን የምንፈልገውን video እንከፍተዋለን።
3. ከከፈትነው ቪድዮ ታች ላይ Share የሚለውን በተን እንጫናለን።
4. በመቀጠልም ዝርዝር ይመጣል ከዛው ውስጥ copy link ወይንም የቴሌግራም አፕ እንጫናለ።
5. እዚህ ላይ copy link ካልነው YouTube አፕ ዘግተን ወደ ቴሌግራማች እንመለሳለን።
6. የከፈትነው ቦት ላይ ሄደን paste እናደርጋለ።
7. ከዝርዝር ውስጥ የቴሌግራም አፕ ከመረጥነው ደግሞ አፑን ሲከፍት search ማድረጊያ ላይ @YTAudioBot ቦቱን ካገኘነው
8. Alert Notification ያማጣል Send የሚለውን እንመርጣለን።
9. ፋይሉን convert ተደርጎ Download የሚለውን እንመርጣለን።
10. Audio ፋይሉን ይልክልናል እዛው ላይ ዳውንሎድ እናደርጋለን ማለት ነው።

@simetube
T.me/simetube
🏷 ነፃ ኢንተርኔት ነፃ ኢንተርኔት እያሉ ብዙ ቻናሎች Fake App እየለቀቁ ብዙ ሰዎች ገንዘባቸውን ተበልተዋል። እኛ ጋር ግን አሪፍ መፍትሄ አለን። ያለ ምንም አፕ settings በማስተካከል ነፃ ኢንተርኔት እንዴት መጠቀም እንደምችሉ መማር ትችላላቹ

እንዲሁም ሌሎች

🏷 ተወዳጅ አፖች
🏷 ተወዳጅ ጌሞች
🏷 አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
🏷 ሶፍትዌሮች ትሪኮች
🏷 የwebsite ጥቆማዎች
🏷 የኮምፒውተር ትምህርቶች
🏷 በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችንና
🏷 ሌሎችም ትምህርቶች ያገኛሉ።


👇👇👇👇
@simetube
@simetube
@simetube
How to speed up internet connection using cmd

1. Speed up the Internet with cmd
Open the command prompt with administrator privileges.
follow below steps.
* Click window (button) +R  or  type run on search box. You will see “Run” dialog.
* Type cmd and click enter.
* Right click on cmd.
* Select run as administration. You will see Command prompt window with admin privileges.
* Now type following commands in cmd window.
* Netsh int tcp show global and press enter.
* Netsh int tcp set chimney=enabled and press enter.
* Netsh int tcp set global autotuninglevel=normal and press enter.
* Netsh int set global congestionprovider=ctcp and press enter.i
Share to ur frienz

Pls pls pls invite if it worked
✳️How to control your pc using smartphone✳️

1, 👉first download & install the software called " chrome remote desktop" from our channel

2, 👉open google chrome from ur pc and install the extension called "chrome remote desktop" and add the extension

3, 👉go to extension in ur browser and click on chrome remote desktop then the installation process will begin then automatically the software will also be installed

4, 👉install the downloaded software and click on get started

5, 👉now u have to set a pin for remote computer share and after that enable the feature

6, 👉go to ur phone and open the app then click the refresh button in the top-right corner and u will see ur pc in a list

7, 👉click on ur pc and enter ur pin there & u will now have access to ur computer screen

8, 👉finally u can do whatever instructions from ur phone to instruct ur computer

✴️related apps
- teamviewer
- apowermirror
- kiwimote
- unified remote
- pc remote
- vnc viewer


We uploaded some of this on
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
@SimeTube @SimeTube
The time info for all
Important points

1. Google— Larry Page and Sergey Brin

2. Facebook— Mark Zuckerberg

3. Yahoo— David Filo and Jerry Yang

4. Twitter— Jack Dorsey and Dick Costolo

5. Internet— Tim Berners Lee

6. LinkedIn— Reid Hoffman, Allen Blue and
Koonstantin Guericke

7. Email— Shiva Ayyadurai

8. Gtalk— Richard Wah kan

9. Whats up— Laurel Kirtz

10. Hotmail— Sabeer Bhatia

11. Wikipedia— Jimmy Wales

12. You tube— Steve Chen, Chad Hurley and
JawedKarim

13. Rediff— Ajit Balakrishnan

14. Nimbuzz— Martin Smink and Evert Jaap Lugt

15. Myspace— Chris Dewolfe and Tom Anderson

16. Ibibo— Ashish Kashyap

17. OLX— Alec Oxenford and Fabrice Grinda

18. Skype— Niklas Zennstrom,JanusFriis and Reid
Hoffman

19. Opera— Jon Stephenson von Tetzchner and Geir
lvarsoy

20. Mozilla Firefox— Dave Hyatt and Blake Ross

@simetube @simetube
💦The time info for all💦
✍🏻✍🏻...... 🍃🍃🍃...... ✍🏻✍🏻
1. *PAN* - permanent account number.
2. *PDF* - portable document format.
3. *SIM* - Subscriber Identity Module.
4. *ATM* - Automated Teller machine.
5. *IFSC* - Indian Financial System Code.
6. *FSSAI(Fssai)* - Food Safety & Standards Authority of India.
7. *Wi-Fi* - Wireless fidelity.
8. *GOOGLE* - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth.
9. *YAHOO* - Yet Another Hierarchical Officious Oracle.
10. *WINDOW* - Wide Interactive Network Development for Office work Solution.
11. *COMPUTER* - Common Oriented Machine. Particularly United and used under Technical and Educational Research.
12. *VIRUS* - Vital Information Resources Under Siege.
13. *UMTS* - Universal Mobile Telecommunicati ons System.
14. *AMOLED* - Active-matrix organic light-emitting diode.
15. *OLED* - Organic light-emitting diode.
16. *IMEI* - International Mobile Equipment Identity.
17. *ESN* - Electronic Serial Number.
18. *UPS* - Uninterruptible power supply.
19. *HDMI* - High-Definition Multimedia Interface.
20. *VPN* - Virtual private network.
21. *APN* - Access Point Name.
22. *LED* - Light emitting diode.
23. *DLNA* - Digital Living Network Alliance.
24. *RAM* - Random access memory.
25. *ROM* - Read only memory.
26. *VGA* - Video Graphics Array.
27. *QVGA* - Quarter Video Graphics Array.
28. *WVGA* - Wide video graphics array.
29. *WXGA* - Widescreen Extended Graphics Array.
30. *USB* - Universal serial Bus.
31. *WLAN* - Wireless Local Area Network.
32. *PPI* - Pixels Per Inch.
33. *LCD* - Liquid Crystal Display.
34. *HSDPA* - High speed down-link packet access.
35. *HSUPA* - High-Speed Uplink Packet Access.
36. *HSPA* - High Speed Packet Access.
37. *GPRS* - General Packet Radio Service.
38. *EDGE* - Enhanced Data Rates for Globa Evolution.
39. *NFC* - Near field communication.
40. *OTG* - On-the-go.
41. *S-LCD* - Super Liquid Crystal Display.
42. *O.S* - Operating system.
43. *SNS* - Social network service.
44. *H.S* - HOTSPOT.
45. *P.O.I* - Point of interest.
46. *GPS* - Global Positioning System.
47. *DVD* - Digital Video Disk.
48. *DTP* - Desk top publishing.
49. *DNSE* - Digital natural sound engine.
50. *OVI* - Ohio Video Intranet.
51. *CDMA* - Code Division Multiple Access.
52. *WCDMA* - Wide-band Code Division Multiple Access.
53. *GSM* - Global System for Mobile Communications.
54. *DIVX* - Digital internet video access.
55. *APK* - Authenticated public key.
56. *J2ME* - Java 2 micro edition.
57. *SIS* - Installation source.
58. *DELL* - Digital electronic link library.
59. *ACER* - Acquisition Collaboration Experimentation Reflection.
60. *RSS* - Really simple syndication.
61. *TFT* - Thin film transistor.
62. *AMR*- Adaptive Multi-Rate.
63. *MPEG* - moving pictures experts group.
64. *IVRS* - Interactive Voice Response System.
65. *HP* - Hewlett Packard.
*Do we know actual full form of some words???*
66. *News paper =*
_North East West South past and present events report._
67. *Chess =*
_Chariot, Horse, Elephant, Soldiers._
68. *Cold =*
_Chronic Obstructive Lung Disease._
69. *Joke =*
_Joy of Kids Entertainment._
70. *Aim =*
_Ambition in Mind._
71. *Date =*
_Day and Time Evolution._
72. *Eat =*
_Energy and Taste._
73. *Tea =*
_Taste and Energy Admitted._
74. *Pen =*
_Power Enriched in Nib._
75. *Smile =*
_Sweet Memories in Lips Expression._
76. *etc. =*
_End of Thinking Capacity_
77. *OK =*
_Objection Killed_
78. *Or =*
_Orl Korec (Greek Word)_
79. *Bye =*
_Be with you Everytime.
🔒ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ
==================

✏️የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ።

የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso”
ወይም "isee password Windows password Recovery pro"
ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች sofrwarun ከላይ ለቀንላችኋል።

🔒በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:-

🔘ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡

🔸Step1:
መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን

🔸Step2:
ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡

🔸Step3:
ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡

🔸Step4:
“Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡

🔸Step5:
ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite
2012 Application” ይከፈትልናል፡፡

🔸Step6:
ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡

🔸Step7:
“Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡

🔸Step8:
“Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/
10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target
user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User
Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK”
ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡

🔸Step9:
መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡

🔸Step10:
ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል።

🔒በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ ሶፍትዌሩን ቻናላችን ላይ ለቀንዋል Registered የሆነውን የሚከተለውን step ይከተሉ።

1⃣ ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ።

2⃣ ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት

3⃣ ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ከላይ በምስል እንደምታዩት ያመጣላችኋል።

4⃣ ባዶ Flash or CD ትከቱና
🔘ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ።

5⃣ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ

6⃣ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት

7⃣ " Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል።

8⃣ ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን።

9⃣ ትንሽ ከቆየ ብኋላ(max. 2mint) "password is reset Successfully" የሚል መልዕክት ያሳየናል።

🔟 ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot)

👽ፓስዎርዳችሁ ምንም አይነት file/data ሳይጠፋ ተከፈተ ማለት ነው አሁን የሚፈልጉትን password ማድረግ ትችላላችሁ።

Proof 100% ይሰራል።

🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

        🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
@simetube @simetube
      ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
ፌስቡክ ጥንዶች ለብቻቸው የሆድ የሆዳቸውን የሚያወሩበት መተግበሪያ ይፋ አደረገ።

ይህ አዲሱ መተግበሪያ ቲዩንድ (Tuned) የሚሰኝ ሲሆን ጥንዶች በጋራ መልዕክት እንዲለዋወጡ፣ ሙዚቃ እንዲጋሩ እናም ዲጂታል የሆነ የፎቶ አልበም እንዲያዘጋጁ የሚያስችላቸው ነው ተብሏል።

ቲዩንድ በፌስቡክ አዳዲስ ምርቶች መሞከሪያ ቡድን አባላት የተሰራ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ትኩረቱን ያደረገውም አዲስ ማህበራዊ ሚዲያን ሀ ብሎ መፍጠር ነው ተብሏል።

መተግበሪያው ለጥንዶች "የብቻ ዓለም" ይሆናል የተባለ ሲሆን እንደዋትስ አፕ ግን መልዕክታቸው በሶስተኛ ወገን እንዳይጠለፍ ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ እንዳልተሰራለት ተገልጿል።

ከዚህ ይልቅ ቲዩንድ የፌስቡክ ተመሳሳይ የሆነ የዳታ ፖሊሲ ይከተላል፤ ይህም የደንበኞቹን አጠቃቀምና ባህሪ መረጃ በመሰብሰብ ተጠቃሚውን ታላሚ ያደረገ ማስታወቂያ መልቀቅ ላይ ትኩረት ያደርጋል ተብሏል።

ይህም የዳታ ፖሊሲ ተጠቃሚዎች የግል መረጃቸውን ወይም ምስላቸውን በመተግበሪያው እንዳያጋሩ ሊያደርጋቸው ይችላልም ነው የተባለው።

ይህ መተግበሪያ በአሜሪካና በካናዳ ላሉ የአይፎን ስልክ ተጠቃሚዎች ብቻ የተለቀቀ ሲሆን የፌስቡክ አካውንት እንዲኖር አይጠይቅም ተብሏል።

ፌስቡክ በ2018 ወደ ጥንዶች ዓለም እንደሚገባ አስታውቆ ነበር። እስካሁን ድረስ የፍቅር ጓደኛ አፈላላጊ የሆኑት ቲንደርንና በምብልን ለመፎካከር በ20 አገሮችም የሚሰራ መተግበሪያ አለው።

ይህ አዲሱ መተግበሪያ ግን ከዚህ የተለየ ነው ተብሏል።

መተግበሪያው ከሌላ መልዕክት መለዋወጫ አገልግሎቶች አይለይም።

እንደ ቢቢሲ ዘገባ ተጠቃሚዎች ስልካቸውን በመጠቀም የሚፈልጉትን ሰው መገናኘት የሚችሉ ሲሆን ወዳጅነት ከመሰረቱም በኋላ ምስልና ድምጽ በቀላሉ መላላክ ይቻላል።


@simetube @simetube
​​ፌስቡክ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰዎች በቪድዮ ጥሪ መገናኘት ማብዛታቸውን ተከትሎ በዋትስአፕና ሜሴንጀር አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ይዞ መምጣቱን ይፋ አደረገ፡፡

'ሜሴንጀር ሩምስ' የተባለው የመልዕክት መላላኪያን ተጠቅመው ለ50 ሰዎች የቪድዮ ጥሪ ማድረግ ይችላሉም ነው የተባለው።

ኩባንያው ለቢቢሲ እንደተናገረው አዳዲሶቹ ለውጦት ከታሰበላቸው ጊዜ በፊት ቀድመው ይፋ የሆኑት በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ነው።

የማርክ ዙከርበርግ ድርጅት ሰዎች ሳይጋበዙ ወደ ቪድዮ ጥሪዎቹ እንዳይመጡ የሚከላከል መላም አበጅቷል።

አዳዲሶቹ ቴክኖሎጂዎች ከአርብ ጀምሮ ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ላሉ ተጠቃሚዎች ክፍት ሲሆኑ ለሁሉም የፌስቡክ ተጠቃሚ ለማድረስ ሳምንታት ሊወስድ ይችላል ተብሏል።

በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በርካታ የቪድዮ ጥሪ መተግበሪያዎችን ደንበኞች እየተጠቀመ ሲሆን፣ በሜሰንጄር አማካይነት የሚካሄዱ የቪድዮ ጥሪዎች ከባለፈው ዓመት በእጥፍ መጨመሩን ፌስቡክ አስታውቋል።

የፌስቡክ ተቀናቃኙ ዙም የሰተኘው የቪድዮ ጥሪ መተግበሪያ በአንድ ቀን እስከ 300 ሚሊዮን ደንበኞች እያስተናገደ እንደሆነ ይናገራል።

ለወትሮው መሰል አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ሕዝብ በሞላው አዳራሽ ይፋ የሚያደርገው ፌስቡክ አሁን ግን በአለቃው ማርክ ዙከርበርግ አማካይነት በድረ-ገፅ ለማሳወቅ ተገዷል።

የቪድዮ ጥሪ የሚደርሳቸው ሰዎች ወደ ጥሪው በፈለጉት ሰዓት መግባትም ሆነ መውጣት ይችላሉ። ኩባንያው ይህንን ቴክኖሎጂ በዋትስአፕና ኢንስታግራም ላይም ሊተግብር እንደሆነ አሳውቋል።

ዋትስአፕ ላይ የነበረው ለአራት ሰው ብቻ የሚደረግ የቪድዮ ጥሪ ወደ ስምንት አድጓል። ፌስቡክ ላይ ደግሞ ቀጥታ ሥርጭት የሚያካሂዱ ሰዎች ከሌሎች ጋር መግባት እንዲችሉ ሆኗል። ኢንስታግራም ላይቭ የተሰኘው ዘዴ ደግሞ በዴስክቶፕ እውን እንዲሆን ተደርጓል።

የሙከራ ሥርጭቶች በርካታ የሜሴንጀር ተጠቃሚዎች ባሉባቸው አርጀንቲናና ፖላንድ የተካሄዱ ሲሆን ለሙከራው እስከ 20 ሰው ድረስ እንዲሳተፍ ተደርጓል።

ፌስቡክ ይህንን ቴክኖሎጂ ሲያብላላ ከሌሎች መሰል ቴክኖሊጂዎች ልምድ እንደቀሰመ አምኗል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።

@simetube
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሜሞሪ እና ፍላሽ በshortcut virus ቢጠቃብን እንዴት እድርገን እናጠፋለን።የሚከተሉትን መንገዶችን መጠቀም
1.ፍላሽ ወይንም ሜሞሪውን ኮምፒውተራችን ላይ እንሰካለን፤
2.Run (Winkey + R እንነካለን) ፤
3.CMD ብለን run ስናደርገው command prompt ይከፍታል።
4.ሜሞሪው ወይንም ፍላሹ ያለበት ቦታን [Removable Disk ብሎ በቅንፍ ውስጥ ያለውን ፊደል(letter)]
ለምሳሌ ፍላሹ ያለው E ላይ ቢሆን
E፡/*.*/d/s -h -r -s

️ join us ⬇️⬇️share

@simetube
@simetube @simetube
@simetube
@simetubeBot

📱ስልክዎ ካርድ እየጨረሰ ተቸግረዋል


ኢንተርኔት_ስንጠቀም_የዳታ_ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴዎች መጠቀም ትችላላቹ
📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶

📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴
📴 ❇️ጠቅላላ_የስልክ_ዳታን_ለመቆጠብ
📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴📴

#setting ይጫኑ
#data_usage ይጫኑ
#option ወይም ... ከላይ እነዚህን ሶስት ነጥብ ይጫኑ
#restrict_background_data ሚለውን ይጫኑ።
💦💦💦💦💦💦💦💦#አፖች_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ💦እነዚህን መንገዶች ተጠቀሙ። 💦💦💦💦💦💦


♻️Telegram_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
#Telegram ይክፈቱ
👇
#setting ይጫኑ
👇
#data_and_storage ይጫኑ
👇
#when_using_mobile_data ይጫኑ
👇
❺ ራይት() የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

#Facebook_Lite_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
#facebook_lite ይክፈቱ
👇
#setting ይጫኑ
👇
#Data_Usage ይጫኑ
👇
#data_saverን_on ያርጉት

✳️WhatsApp_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
#whatsappን ይክፈቱ
👇
#option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
👇
#settingን ይጫኑ
👇
#data_and_storage_usage ን ይጫኑ
👇
#whan_using_mobile_data ን ይጫኑ
👇
❻ ራይት() የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

🔰Messenger_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
#Messenger ን ይክፈቱ
👇
#setting ይጫኑ
👇
#Data_saver ይጫኑ
👇
#data_saverን on ያርጉት

@simetube
@simetube
@simetube
በኢትዮጵያ በ2012 በጀት ዓመት 9 ወራት ውስጥ 538 የበይነ መረብ ጥቃቶች መድረሳቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ።

ኤጀንሲው ከተፈጸሙት ጥቃቶች 263ቱ በአጥፊ ሶፍትዌሮች (ማልዌር) የተፈጸሙ ጥቃቶች ሲሆኑ፣ 106 ወዳልተፈቀደ ሲስተም ሰርጎ መግባት፣ 105 የድረ ገፅ ጥቃቶች፣ 54 የመሰረተ ልማት ቅኝት፣ 9 የበይነ መረብ መሠረተ ልማቶችን ሥራ ማቋረጥ እንዲሁም 1 በበይነ መረብ ማጭበርበር መሆኑንም አስታውቋል።

በሃገሪቱ ባለፉት 9 ወራት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ የበይነ መረብ ሳይበር ጥቃት 48 ነጥብ 9 በመቶው የሚሆኑት አጥፊ ሶፍትዌሮችን (ማልዌር) በመጠቀም የተፈጸሙ መሆኑን የኤጀንሲው የሳይበር ጥቃት አደጋ ዝግጁነት እና ምላሽ መስጫ ዲቪዥን /ኢትዮ-ሰርት/ ገልጿል።

ቁጥራቸው 106 የሚሆኑት ጥቃቶች ደግሞ ወዳልተፈቀደ ሲስተም ሰርጎ በመግባት የተፈጸሙ ሲሆን ይህም ከአጠቃላይ ጥቃቶች 19 ነጥብ 7 ከመቶ ሲሆን፥ በድረ ገጽ ላይ የተከሰተው ጥቃት ደግሞ 105 ወይም 19 ነጥብ 5 ከመቶ በመያዝ ከማልዌር ጥቃት በመቀጠል ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

በተለየ ሁኔታ ባለፉት 9 ወራት ውስጥ በከፍተኛ መጠን የተከሰተው የበይነ መረብ ጥቃት በማልዌሮች የተፈጸሙ ጥቃቶች መሆናቸውን የጠቆመው ኢትዮ ሰርት እነዚህ የማልዌር ጥቃቶች በተለያዩ መንገዶች የሚፈጸሙ ናቸው ብሏል።

ከቀደሙት ሁለት ሩብ ዓመት አንጸር በሶስተኛው ሩብ ዓመት የበይነ መረብ ጥቃቱ ጭማሪ ማሳየቱን የኤጀንሲው የሳይበር ጥቃት አደጋ ዝግጁነት እና ምላሽ መስጫ ዲቪዥን /ኢትዮ-ሰርት/ አስታውቋል፡፡

በዚህም በ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የደረሰው የበይነ መረብ ጥቃት 113 ሲሆን በሁለተኛው ሩብ ዓመት ደግሞ 172 እንዲሁም በሶስተኛው ሩብ ዓመት ቁጥሩ 253 መድረሱን ዲቪዥኑ ገልጿል።
@simetube @simetube