Sime Tech
485 subscribers
139 photos
5 videos
221 files
123 links
በቻናሉ ውስጥ
📢 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች
📢 ተወዳጅ አፖች
📢 የሶፍትዌር ትሪኮች
📢 የwebsite ጥቆማዎች
📢 የኮምፒውተር ትምህርቶች
📢 የሳተላይት ዲሽ መረጃ
📢 በቪዲዮየተደገፉ
📢የTech መረጃዎችንና
📢ሌሎች ትምህርቶችን በስፋትና በጥራት
ያገኛሉ
Download Telegram
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹 (________________________________________________ _____________________________________________)
#ወድ የአሥራት ሚዲያ ተከታታዮች ይህንን መልክት ሼር አድርጉሏቸው ለዘመድ ጓደኞቻችሁ::

https://t.me/Asrat_News
https://t.me/Asrat_News
🔓How to break any App locker

እንዴት አደርገን ማንኛዉንም በ App Locker የተቆለፉ App እንዴት እንከፈታለን

Follow these steps 👇👇

1 መጀመሪያ ወደ setting እንገባለን

2 ከዛ Apps (Manage Apps) ውስጥ ገብተን App locker ፈልገነው አንዴ እነካዋለን

3 ከዛ Storage ውስጥ ገብተን Clear Data እንለዋለን

4 አሁን በዛ App Locker የተቆለፉት ሁሉም ይከፈታሉ

@simeTube

@simeTube

ሼር○◊◎◍✦❖👇
https://t.me/simeTube
ህብረቱ ሁሉም የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች አንድ ዓይነት ቻርጀር እንዲጠቀሙ ውሳኔ አሳለፈ


የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ሁሉም የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች አንድ ዓይነት ሀይል መሙያ/ቻርጀር/ እንዲጠቀሙ የሚያስገድድ ውሳኔ በአብላጫ ድምጽ አሳለፈ፡፡
በአለማችን ሞባይልን ጨምሮ በየጊዜው የሚሰሩ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች የተለያዮ ሀይል መሙያ/ቻርጀር/ አላቸው፡፡
የኤሌክትሮኒክስ ምርቶቹ አገልግሎት መስጠት ሲያቆሙ ቻርጀሮቹ የሚሰሩ እንኳን ቢሆኑ ተጠቃሚው አዲስ ምርት ሲገዛ ይጥላቸዋል ተብሏል፡፡
ይህም ሁኔታ አላስፈላጊ ወጪና የአካባቢ ብክለት ከመፍጠር በዘለለ ለአጠቃቀም ምቹ እንዳልሆነ ታምኖበታል፡፡
ችግሩን የተገነዘበው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ሁሉም የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ላይ ጥቅም የሚሰጡ አንድ ዓይነት ቻርጀር እንዲያመርቱ የሚያስገድድ ውሳኔ አሳልፎል፡፡
የአፕል ቴክኖሎጂ ኩባንያ በበኩሉ ውሳኔው በዘርፉ የሚደረጉ ፈጠራዎች ላይ እንቅፋት ይሆናል ብሎ መሞገቱን ከሲኤንኤን እና የአውሮፓ ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
@simetube @simetube

https://t.me/simeTube
ፌስቡክ ፣ ጉግል እና ትዊተር ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የሚወጡ ሀሰተኛ መረጃዎችን እንደሚያጠፉ አስታወቁ

On Feb 4, 2020  ጀምሮ


የቫይረሱ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ እየተሰራጨ መሆኑን ተከትሎ በቻት ሩም  መስመር ላይ የተሳሳተ መረጃ በፍጥነት እየተስፋፋ መምጣቱ ተገልጿል፡፡

ይህንን ተከትሎ ፌስቡክ በቫይረሱ ዙሪያ የሚወጡትን የሀሰት ፈውሶች እና  ሌሎች ጥንቃቄ የጎደላቸውን ሀሳቦች  ማውረድ እንደሚጀምር ነው ያስታወቀው፡፡

ኩባንያው በዓለም ጤና ድርጅቶች እና በየአካባቢ በሚገኙ ባለስልጣናት ላይ እምነት ባላቸው ሰዎች ላይ ጉዳት ሊያስከትሉ  የሚችሉ የሐሰት መረጃዎች እንዲሁም የሴራ ይዘት ያላቸው ጽንሰ-ሀሳቦችን  ያስወግዳል ብሏል፡፡

ይህ እርምጃ ከሐሰት ፈውሶች ወይም ከሀሰተኛ የመከላከል ዘዴዎች ጋር የሚዛመዱ እንዲሁም ግራ መጋባትን የሚፈጥሩ መረጃዎችን ያጠቃልላል ነው የተባለው፡፡

በተጨማሪም ኩባንያ በፌስቡክ ላይ ያለውን የማጣራት እና የመቆጣጠር ጥረቶችን በኢንስትግራም ላይም ለመጨመር ማቀዱን አስታወቋል፡፡

የማህበራዊ አውታረመረቡ ትክክለኛ የመረጃ  ምንጮችን ቅድሚያ መስጠት እንደሚፈልግ ገልጾ÷የተመረጡ ድርጅቶች  ስለ ቫይረሱ ለማስተማር የሚረዱ ነፃ ማስታወቂያዎችን እንዲለጥፉ እንደሚፈቅድም አስታውቋል፡፡

እርምጃው በዓለም ዙሪያ በከፍተኛ ደረጃ እየተዛመተ ከመጣው የቫይረስ ስርጭት ጋር ተያይዞ እየመጣ ያለውን የተሳሳተ መረጃ ለመዋጋት ያግዛል ተብሏል፡፡

ከፌስቡክ በተጨማሪም ትዊተር እና ጎግል  ተጠቃሚዎቻቸው በጉዳዩ ላይ የተረጋገጡ ምንጮችን እንዲጎበኙ የማበረታት  ስራ እንደሚጀምሩ ተገልጿል፡፡

ዩቲዩብ በበኩሉ ሰዎች ስለ ቫይረሱ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሲፈልጉ ከታመኑ ምንጮች እንዲያገኙ የማስተዋወቅ ስራ እንደሚያከናውን ተነግሯል ፡፡

https://t.me/SimeTube
ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ-20 እና ዜድ ፍሊፕ የተሰኙ አዳዲስ ስልኮች ይፋ አደረገ

On Feb 12, 2020  

https://t.me/simetube

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ  የ5ኛ ትውልድ (5 ጂ) ኢንተርኔት የሚጠቀሙ ጋላክሲ ኤስ-20 እና ዜድ ፍሊፕ የተሰኙ አዳዲስ ስልኮች ማምረቱን አስታውቋል።

አዲሱ ጋላክሲ ኤስ-20 ዘመናዊ ስልክ ምስሎችን በ100 እጥፍ የማጉላት አቅም ያለው ካሜራ የተገጠመለት መሆኑ ተመላክቷል።

ጋላክሲ ዜድ ፍሊፕ የተሰኘው ሁለተኛው ስልክ ደግሞ የመተጣጠፍ ችሎታ ያለው መሆኑን  ኩባንያው ገልጿል።

ከዚህ ባለፈም ቆሻሻዎችን እና የአቧራ ብናኞችን ማስወገድ የሚያስችሉ ጥቃቅን ቡርሾች ያሉት መሆኑ ተጠቁሟል።

በአሜሪካ 1ሺህ 380 ዶላር እና በብሪታኒያ 1ሺህ 300 ዩሮ የመሸጫ ዋጋ የተቆረጠለት ይህ ስልክ ከሁለት ቀናት በኋላ ለገበያ ይቀርባል ተብሏል።

ሳምሰንግ  የዓለማችን ዘመናዊ ስልኮች ግብይት ከሚፈጸምባት ቻይና ባሻገር  ወደ ሌሎች ሀገራት የሚያሰራጭ መሆኑ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅት የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በግብይት ሂደቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደረበት መሆኑ ነው የተገለጸው።

ችግሩ በገበያው ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመቋቋምም ኩባንያው የተለያዩ  ስራዎችን በማከናወን ላይ መሆኑ ተመላክቷል።

ምንጭ ፥fana
https://t.me/simetube
https://t.me/simetube

#Sime_Tech

📌ኢትዮ ቴሌኮም “በቤትዎ ይቆዩ” የሚል ቅናሽ የተደረገበት ዕለታዊ የጥቅል አገልግሎት ይፋ ማድረጉን አስታወቀ
*******************************************

ኢትዮ ቴሌኮም ከህዝብ በቀረበለት ጥያቄና ባደረገው ጥናት በጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ቅናሽ ማድረጉን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት #ፍሬሕይወት ታምሩ ገለጹ፡፡

ዋና ስራ አስፈጻሚዋ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ህብረተሰቡ ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዝ ብዙው ሰው በቤቱ በመቀመጡ በተለይ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር ከፍ ማለቱን አስታውቋል፣ቴሌኮሙ የአገልግሎት ቅናሽ እንዲያደርግ ሲቀርብለት የነበረውን ጥያቄ በማጤን የተሻለውን የኢትዮ ቴሌኮም ትራፊከ ከግምት ውስጥ በማስገባት የጥቅል አገልግሎት ማሻሻያ ቅናሽ መደረጉን ተናግረዋል፡፡

በተለይም ጧቱ 12 ሰት እሰከ ቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ያለው ትራፊክ መጨናነቁ ሻል ያለ በመሆኑ ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት የአገልግሎት ቅናሹ ተደርጓል ብለዋል፡፡

በዚሁ መሰረት “በቤትዎ ይቆዩ” የጥቅል አገልግሎት የቅናሽ ማሻሻያ የተደረገባቸው ዕለታዊ አገልግሎቶች:-

1. በ5 ብር 30 ደቂቃ የድምጽና 20 አጭር መልዕት -- ይህም ከቀድሞው አንጻር የ53 መቶ ቅናሽ ያሳያል፡፡

2. በ 5 ብር 100 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 አጭር መልዕክት ወይም በ10 ብር 250 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 የአጭር የጽሁፍ መልዕክት - ይህም ከቀድሞ አንጻር የ56 በመቶ ቅናሽ አለው፡፡

3. በ15 ብር ደግሞ 30 ደቂቃ የድምጽ፣300 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 አጭር የጽሁፍ መልዕክት በአንድነት -ይህም ከቀድሞው አንጻር የ45 በመቶ ቅናሽ ያለው መሆኑን ኢትዮ ቴሌኮም በመግለጫው አስታውቋል፡፡

https://t.me/simetube
===>ለሁላችሁም የሚሆን ልዩ ቻናል ነው ፤ ግቡ ና እዕቀትን ቤት ውስጥ በደስታ ሁነው ይከታተሉ::

===>ቴክኖሎጅን በቤትዎ ይከታተሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@simetube
@simetube
@simetube
https://t.me/simetube
#Adobe Products#
#@simetube#
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔰Adobe Photoshop 2020 21.1.0.106 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/ktj0rxfl
________________________

🔰Adobe Photoshop Elements 2020.1 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/MgiN3pB
_________________________

🔰Adobe Lightroom CC Classic 2020 9.2.0.10 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/060wonBa
https://gplinks.co/cUgxP
_________________________

🔰Adobe Lightroom CC Classic Portable 2020 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/3q2R7n
https://gplinks.co/UT9f7QpY
_______________________

🔰Adobe Illustrator Offline 2020 24.1.0.369 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/b0aGq
________________________

🔰Adobe Illustrator Online 2020 24.1.0.369 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/z0pN54r
https://gplinks.co/XQT0xa2
_________________________

🔰Adobe Premiere Pro 2020 14.0.1.71 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/0AR3lDl
https://gplinks.co/Ryz4
______________________

🔰Adobe After Effects CC 2020 17.0.2.26 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/Vc6dWui
_________________________

🔰Adobe Media Encoder 2020 14.0.1.7 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/lOZJ8eV9
https://gplinks.co/V23rmzEL
_______________________

🔰Adobe Dimension 2020 v3.1.1.1223 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/Bezl
https://gplinks.co/4mXNX9oU
_________________________

🔰Adobe Bridge 2020 v10.0.2.131 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/Brl1
https://gplinks.co/GvLcuoS
________________________

🔰Adobe Audition 2020 13.0.2.35 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/yVLvixks
https://gplinks.co/eYNJa
https://gplinks.co/yQhKkH3
_______________________

🔰Adobe Animate CC 2020 20.0.2 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/DIs3U
______________________

🔰Adobe InDesign CC 2020 15.0.1.209 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/I8AlE
https://gplinks.co/VctQf
_______________________

🔰Adobe XD CC v27.1.12 (x64)
📥Download Links
https://gplinks.co/rzAtk
https://gplinks.co/IiChs

━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Http://t.me/simetube
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
♨️♨️ ሰላም ሰላም ♨️♨️
የ ቻናሉ ቤተሰቦች


🔰 How to permanently
Delete Telegram Account

እንዴት አድርገን Telegram
account እስከመጨረሻው መደለት ይቻላል 👇👇

📌 Go to https://my.telegram.org/auth?to=deactivate.

📌Type your phone number

📌 Tap Next

📌 Type the confirmation code

📌 Tap Sign In

📌 Tap Deactivate account

📌 Tap Done

📌 Tap Yes,delete my account .
#Share

@SimeTube
@SimeTube
@SimeTube
@SimeTube
@SimeTube
@SimeTube
@SimeTube
@SimeTube #share
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to Change Headset Battery 300mAh ➡️ 1000 mAh

@simetube
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━
ዘ-ፍቅር ኢንተርቲመንት
,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●••
https://t.me/zeefikr
@zeefikr @zeefikr @zeefikr
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━
━━━━✦🌹🌹✦━━━━
ለመላው ክርስትና ዕምነት ተከታዮች ወዳጆቻችን እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
መልካም የትንሳዔ በዓል
በዓሉ የሰላም፤የፍቅር፤የጤና የመተሳሰብ፣የመረዳዳት ይሁንልን!!

መልካም የደስታ ቀን ይሁንልን።
@simetube
━━━━✦🌹🌹✦━━━━
ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ ሲፅፉ ካልፈጠኑ ወይም መፃፍ ካልቻሉ የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ ይመልከቱ እና ይለማመዱ።
==============================
• ሀ ፡ h ሁ ፡hu ሂ ፡hi ሃ ፡ ha ሄ ፡hy ህ ፡he ሆ ፡ho
• ለ ፡l ሉ ፡lu ሊ፡li ላ ፡la ሌ፡ly ል፡le ሎ፡lo
• ሐ፡shift +h ሑ፡shift +hu ሒ፡shift +hi ሓ፡shift +ha ሔ፡ shift + hy ሕ፡shift +he ሖ፡shift +ho
• መ፡m ሙ፡mu ሚ፡mi ማ፡ma ሜ፡my ም፡me ሞ፡mo
• ሠ፡shift + s ሡ፡shift + su ሢ፡shift + si ሣ፡shift+sa ሤ፡shift + sy ሥ፡shift + se ሦ፡shift + so
• ረ፡r ሩ፡ru ሪ፡ri ራ፡ra ሬ፡ry ር፡re ሮ፡ro
• ሰ፡s ሱ፡su ሲ፡si ሳ፡sa ሴ፡sy ስ፡se ሶ፡so
• ሸ፡caps locks ሹ፡caps lock+su ሺ፡caps lock+si ሻ፡caps lock+sa ሼ፡caps lock+sy ሽ፡caps lock+se ሾ፡caps lock+so
• ቀ፡q ቁ፡qu ቂ፡qi ቃ፡qa ቄ፡qy ቅ፡qe ቆ፡qo
• በ፡b ቡ፡bu ቢ፡bi ባ፡ba ቤ፡by ብ፡be ቦ፡bo
• ተ፡t ቱ፡tu ቲ፡ti ታ፡ta ቴ፡ty ት፡te ቶ፡to
• ቸ፡c ቹ፡cu ቺ፡ci ቻ፡ca ቼ፡cy ች፡ce ቾ፡co
• ነ፡n ኑ፡nu ኒ፡ni ና፡na ኔ፡ny ን፡ne ኖ፡no
• ኘ፡shift +n ኙ፡shift +nu ኚ፡shift+ni ኛ፡shift +na ኜ፡ shift +ny ኝ፡shift + ne ኞ፡shift +no
• ከ፡ka ኩ፡ku ኪ፡ki ካ፡ka ኬ፡ky ክ፡ke ኮ፡ko
• ኸ፡capslock+ shift+ h ኹ፡capslock+shift+hu ኺ፡ capslock+shift +hi ኻ፡capslock+
• Shift +ha ኼ፡ Capslock+ Shift +hy ኽ፡Capslock+ Shift+ he ኾ፡Capslock+ Shift + ho
• ኀ፡ capslock + h ኁ፡ capslock + hu ኂ፡ capslock + hi ኃ፡ capslock + ha ኄ፡ capslock + hy ኅ፡ capslock + he ኆ፡ capslock + ho
• አ ፡ x ኡ፡xu ኢ፡xi ኣ፡xa ኤ፡xy እ፡xe ኦ፡xo
• ዐ፡shift +x ዑ፡shift +xu ዒ፡shift +xi ዓ፡shift +xa ዔ፡ shift +xy ዕ፡shift +xe ዖ፡shift +xo
• ወ፡w ዉ፡wu ዊ፡wi ዋ፡wa ዌ፡wy ው፡ we ዎ፡wo
• ዘ፡z ዙ፡zu ዚ፡zi ዛ፡za ዜ፡zy ዝ፡ze ዞ፡zo
• ዠ፡shift + z ዡ፡shift + zu ዢ፡shift + zi ዣ፡shift +zaዤ፡shift + zy ዥ፡shift + ze ዦ፡ shift + zo
• ፈ፡f ፉ፡fu ፊ፡fi ፋ፡fa ፌ፡fy ፍ፡fe ፎ፡fo
• ፐ፡p ፑ፡pu ፒ፡pi ፓ፡pa ፔ፡py ፕ፡pe ፖ፡po
• ገ፡g ጉ፡gu ጊ፡gi ጋ፡ga ጌ፡gy ግ፡ge ጎ፡go
• ደ፡d ዱ፡du ዲ፡di ዳ፡da ዴ፡dy ድ፡de ዶ፡do
• ጠ ፡ shift + t ጡ፡ shift + tu ጢ፡ shift + ti ጣ፡ shift+ta ጤ፡ shift + ty ጥ፡ shift + te ጦ፡ shift + to
• ጨ፡ shift +c ጩ፡shift +cu ጪ፡shift +ci ጫ፡shift+caጬ፡shift +cy ጭ፡shift +ce ጮ፡shift +co
• ጸ፡capslock + t ጹ፡capslock + tu ጺ፡capslock + ti ጻ፡capslock + ta ጼ፡ capslock + ty ጽ፡capslock + t ጾ፡capslock + to
• ፀ፡capslock+ shift + t ፁ፡capslock + shift + tu ፂ፡capslock + shift + ti ፃ፡ capslock + shift + t ፄ፡capslock + shift + ty ፅ፡ capslock + shift + te ፆ፡capslock + shift + to
• ጀ፡j ጁ፡ju ጂ፡ji ጃ፡ja ጄ፡jy ጅ፡je ጆ፡jo
• ቨ፡v ቩ፡vu ቪ፡vi ቫ፡va ቬ፡vy ቭ፡ve ቮ፡vo
• ቋ፡Capslock + qwa ቧ፡Capslock + bwa ቷ፡Capslock + twa ኟ፡Capslock + Shift + nwa ቿ፡Capslock + cwa ሟ፡ Capslock + mwa ቷ፡Capslock + twa ጓ፡Capslock + gwa ፏ፡Capslock + fwa ሯ፡Capslock +• rwa ዷ፡Capslock + dwa ቯ፡Capslock + vwa ኋ፡ Capslock + hwa ዟ፡Capslock + zwa ዧ፡Capslock + Shif +zwa ኗ፡Capslock + nwa ሏ፡ Capslock + lwa ኳ፡Capslock + kwa ሷ፡Capslock + swa ጇ፡Capslock + jwa ጧ፡ Capslock + twah


💧እጃችሁን በመታጠብ
🤝ባለመጨባበጥ
🏚ለአንገብጋቢ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ከቤት ባለመውጣት
📿ፈጣሪን በመለመን
እራሳችንን እና የምንወዳቸውን ከ ኮሮና ቫይረስ🦠 እንከላከል።

#StaySafe
©SimeTech

💻@simetub
🖍ኢትዮ ቴሌኮም በሞባይል አየር ሰዓት ክሬዲት አገልግሎት ላይ ተጨማሪ አማራጭ አቀረበ!!

#Ethiotelecom
━━━━━━━━━━━━━━━
መረጃ ህይወት ነው!!

በተለይ በዚህ ወቅት ብዙ የተሳሳተ መረጃዎች የሚያሰራጩ ሚዲያዎች በበዙበት ሰአት ትክክለኛ መረጃዎችን የሚያቀርቡትን ማግኘት ምናልባት መታደል ሊሆን ይችላል!!

👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👆👆👆👆👆👆👆
እኛም የተለያዩ ጥቆማዎች ወደእናንተ ማድረሳችንን ቀጥለናል ለዛሬ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልንጠቁማቹ ወደድን ማስፈንጠሪያውን ( click link below) ይጫኑ
👇👇
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
✌️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ሰላም✌️
ውድ የቻናሉ ተከታዮች ስለ GSM ኮዶች አጠር ያለ info ይዜላችሁ መጥቻለሁ
📱📱📱📱📲📲📲📲

ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የGSM ሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!
1. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! ወደ
*21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ
ስልክ ቁጥርዎ 0910654321 ከሆነ ወደ *21*091065432# ይደውሉ ለማጥፋት ሲፈልጉ
#21# ብለው ይደውሉ! ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ የስልክ
ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ!
➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክቶች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ
*21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ
ቁጥር ያስገቡ
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ
ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል *#21#
ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል
2. ስልክዎ ብዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ
3. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ
4. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር#
ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!
5. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43#

ከወደዱት share forward ያድርጉት
👇👇👇 ➡️ join us ⬅️ 👇👇👇


@SimeTube
@SimeTube
@SimeTube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#wireshark
What is Wireshark || How to Install Wireshark for Linux

🎥Video -> English


#computer #tricks
🆔https://t.me/simetube
🕌ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም ፣ በጤና አደረሳችሁ እያልን መልካም የፆም ፀሎት ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

#ረመዳን_ከሪም

https://t.me/simetube
https://t.me/simetube

@simetubeBot