@healthymedadvices
አጋላጭ ምክንያቶች
#እድሜ መግፋት
#ስኳር ህመም
#ረዘም ላለ እና ለብዙ ሰአት ለጸሃይ ብርሃን መጋለጥ
#ማጨስ
#ከልክ ያለፈ ዉፍረት
#ደም ግፊት
#ከዚ ቀደም አይን አካባቢ ጉዳት አጋጥሞት ከሆነ ወይም ኢንፌክሽን ከነበር
#ከዚ ቀደም የአይን ቀዶ ህክምና አድርገው ከሆነ
#ለረጅም ጊዜ ኮርቲኮ ስቴሮይድ ሚባለዉን መድሃኒት የተጠቀሙ ከሆነ
#ከመጠን በላይ መጠጣት
#የተለያዩ ኬሚካሎች ወደ አይን በኩል ተረጭተው እንደሆነ @healthymedadvices
እንዴት መከላከል ይቻላል
እስካሁን ምንም አይነት ጥናት የአይን ሞራን ሚከላከል ወይም ሂደቱን የሚገታ ነገር ባይገኛም ሃኪሞች ግን የተለያዩ መንገዶችን መጠቀም የመያዝ እድላችን መቀነስ እንደምንችል ይናገራሉ።ከነዚህም ማሀል
#የአይን ምርመራ ማድረግ
#ማጨስ ማቆም
#የተለያዩ ህመሞችን መቆጣጠር ለምሳሌ የስኳር ፤ግፊት ና የመሳሰሉት
#የተመረጡ ለአይን ጤንነት ተስማሚ የሆኑ ምግቦች መመገብ ለምሳሌ ፍራፍሬ እና አትክልት
#የጸሃይ መነጽር/sunglasses ማድረግ #የአልኮል መጠጥ መጠንን መቀነስ @healthymedadvices
@healthymedadvices
#ሼር #ሼር አሁኑኑ ሁሉም ይወቅ! ጤናማ ትውልድ እናፍራ @healthymedadvices

ሮዜሲያ/Rosacea
ሮዜሲያ የተለመደ የቆዳ ችግር ሲሆን ፊታችን ቀይ እንዲሆን እና ትንንሽ የደም ቧንቧዎች ደምቀው እንዲታዩ ያደርጋል።በተጨማሪም ትንንሽ ቀይ መግል ያዘሉ እብጠት ሊኖረው ይችላል።እነዚ ምልክቶቹም ለሳምንት ወይ ለወር ይባባሱና ለሆነ ለተወሰነ ጊዜ ደሞ ይጠፋሉ።ብዙ ግዜ ይህ በሽታ እንደ ብጉር ፤አለርጂ ወይም የተለያዪ የቆዳ በሽታ ተብሎ እየታከመ ስተት ይፈጠራል ።ይህ በሽታ በማንም ላይ ሊከሰት ይችላል ነገር ግን ይበልጥ መካከለኛ እድሜ ባላቸው እና ነጣ ያለ ቆዳ ያላቸውን ሴቶች በይበልጥ ያጠቃል።እስካሁን ድረስ ምንም አይነት በሽታውን ከስር ነቅሎ ሚያጠፋ መድሃኒት ባይኖርም ምልክቶቹን/ሚያስጨንቁን ግን በቁጥጥጥር ስር ማዋል እና መቀነስ ይቻላል።
@healthymedadvices
ምልክቶች
👇
#ፊታችን ቀይ መሆን፦አብዛኛውን ጊዜ ይህ ህመም በተለየ በመሃለኛው የፊታችን ክፍል ቀይ እንዲሆን ያደርጋል ከዚ በተጨማሪም ትንንሽ የደም ቧንቧዎች በአፍንጫችን እና ጉንጫን ላይ ደምቀው ይታያሉ
#ቀይ ያበበጡ ነገሮች በፊታችን ላይ፦አብዛኛውን ጊዜ እነዚ ያባበጡት ነገሮች ብጉርን ስለ ሚመስሉ ያሳስታሉ በተጨማሪ እነዚ ቀይ ያባባበጡት ነገሮች በዉስጣቸው መግል ሊቁጥሩም ይችላሉ።በዛ አካባቢም የሆነ ሙቀት መሰማት እና ህመም ሊኖራቸው ይችላል
@healthymedadvices
#የአይን ችግር፦ወደ ግምሽ የሚ ጠጉት በዚ ህመም የተጠቁ ሰዎች በተያያዥ የአይን መድረቅ፤መቆርቆር፤ ማበጥ ቅንድባቸው ቀይ መሆን ያጋጥማቸዋል
#ትልቅ አፍንጫ ፦ይህ የተለመደ ባይሆን የአፍንጫን ቆዳ በማወፈር ትልቅ እንዲሆን ያደርጋል
መቼ በሃኪም መታየት አለብኝ???
በፊቶት ላይ የቆየ የፊት መቅላት እና ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች ካሳሰቦት ወደ ቆዳ ሀኪም ሄደው መታየት ይኖርቦታል

#ትልቅ የሆነ ቀለሙን ያጣ ቁስል በደረት ላይ
#ከትክክላኛው ና በአቅራቢያው ካለው የቆዳ ቀለም የተለይ ቆዳ(ከትክልኛው የቆዳ ቀለም ነጣ ያለ) ይህም አባዛኛውን ጊዜ ለጥ ያለ ሲሆን የበአብዛኛው(90%)ስሜት ሊኖረው ይችላል
#በቆዳችን ላይ የሚወጡ ትንንሽ ክብ የሆኑ እብጠቶች
#ወፍራም ፤ጠንካራ እና ደረቅ ቆዳ
#በመርገጫ እግራችን ላይ የሚወጣ ህመም የሌለው ቁስል
@healthymedadvices
#ምንም ህመም የሌለው እብጠት በፊታችን ወይም በጆሮአችን ላይ ጉትቻ ማንጠልጠያው ላይ
#የቅንድብ ጸጉር እርግፍ ማለት/መመለጥ
#ህመሙ ያጠቃን ቦታ ላይ መደንዘዝ
#የጡንቻ መዝለፍለፍ/ሽባ መሆን በተለየ በእጅ እና በእግር ላይ
#ያበጡ/የተለቁ ነርቮች በተለየ በጉልበት በአንገት እና በክርን አካባቢ
#የአይን ችግር ይህም ምናልባት ለአይነ ስውርነት ያዳርጋል
#ከቆዳችን በታች ያሉት ነርቮች ማበጥ እና በዛ አካባቢ ያሉት የቆዳችን ክፍል ጠቆር ማለት
@healthymedadvices
#የአፍንጫፍን ዉቅረት/አቀማመጥ መዛባት
#ነስር
#በአፍንጫ በኩል የሚገባውን አየር ለመለየት መቸገር የሞቀ ይሁን ቀዝቃዛ
@healthymedadvices
በጊዜ ካልታከመ ምን ያስከትላል??
#ሽባ መሆን/በእጅ እና እግር ላይ ሚፈጠር አካለ ስንኩልነት
#የእጅ እና የእግር ጣቶች ማጠር
#ለረጅም ጊዜ ሚቆይ እና ማይድን አይነት በመረገጫ እግራችን ላይ ሚፈጠር ቁስል
#አይነ ስውርነት
#የቅንድብ ጸጉር መመለጥ
#የአፍንጫ አቀማመጥ መበላሸት
****አንዳንድ ጊዜ እነዚህም ሌፈጠሩ ይችላሉ****
#ሲነካም ሳይነካም ሚያም ነርቭ
#ህመሙ ባጠቃን አካባቢ ቀይ መሆን እና የህመም ስሜት
#በተጠቃንበት አካባቢ ላይ የማቃጠል ስሜት

ሉፐስ/lupus
ይህ አውቶኢምዩን በሽታ የሚፈጠረውም የራሳችን ኢምዩን ሲስተም የራሳችን ህብረህዋስን በሚየጠቃበት ወቅት ሲሆን በዚህ በሽታ የሚፈጠረው ብግነት የተለያዩ የሰውነት አካላችን ሲያጠቃ ከነዚህም መካከል መገጣጠሚያ ፤ቆዳ ፤ኩላሊት፤የደም ህዋስ፤አንጎልን፤ልብ እና ሳንባን ናቸው።ይህን በሽታ ለማከም አስቸጋሪ ሲሆን ይህም የሆነበት ምክንያትም አብዛኞቹ ምልክቶች ከሌላ በሽታዎች ጋር ስለ ሚመሳሰል ነው።
@healthymedadvices
ምልክቶች
የዚህ በሽታ ምልክቶች ባጠቁት የአካላችንን ክፍል ላይ ተመስርቶ ሚከሰት ሲሆን ከዚ በታች የተገለጹ በተደጋጋሚ ሚታዩት እና የተለመዱ ናቸው።
#ፊት ላይ የሚወጣ ሽፍታ የበራብሮ አይነት ቅርጽ ይኖረዋል ከላይ ባለው ፎቶ ላይ እንደምናየው
#መደካከም
#ትኩሳት
#የመገጣጠምያ ህመም ፤መድረቅ እና ማበጥ
#ቆዳችን ላይ ያለው ሽፍታ ጸሃይ ሲነካን ሚባባስ/ሚነሳብን ከሆነ
#የእግር ወይም የእጅጣችን ቀለም መቀያየር ነጭ ሰማያዊ ከዛን ቀይ መሆነ በተለየ ብርድ ወይም በቅዝቃዜ ወቅት
#ትንፋሽ ማጠር
#ደረት ላይ ሚሰማ ህመም
#የአይን መድረቅ
#እራስ ምታት፤ግራ መጋባት እና መርሳት
#ደም ማነስ
#የጸጉር መብነን/መቀነስ
#በአፍ ወይም በአፍንጫ አካባቢ የሚወጣ ቁስል

ከዚያም አብዛኛው ታማሚ የሳንባ ምልክቶች ያሳያል/ይኖሩታል እነሱም፦
#የቆየ ደረቅ ሳል
#ትንፋሽ ማጠር
#በምንተነፍስበት ወቅት ፉጨት መሰል ድምጽ ማሰማት
#ልብ አካባቢ የሚፈጠር ህመም/ዉጋት
@healthymedadvices
ጥቂት ታማሚዎች ደሞ ቆዳ ላይ የሚታይ ምልክቶችን ይኖራቸዋል እነሱም፦
#ሚያተኩስ፤ ህመም ያለው ትንንሽ ያባበጡ ቀያይ ሽፍታዎች በተለየ ደሞ በክርን እና በቁርጭምጭሚት አካባቢ
#የመልክን አቀማመጥ የሚያጠፋ/የሚያበላሽ ቁስል በአፍንጫ፤ በጉንጭ እና በጆሮ ላይ
#ከቆዳችን ቀለም ለየት ብለው በጣም የደመቁ ወይም ነጣ ያሉ ክፍሎች
#ንቅሳት እና ጠባሰ ባለበት ቦታ የሚፈጠር እብጠት
አይን ላይ የሚያሳየው ምልክቶች
ይህ በሽታ አይን ላይ ምንም አይነት ምልክት ሳያሳይ አይን ሊጎዳ የሚችል ሲሆን ይህን በመገንዘብ የአይን ቼክ አፕ ማድረግ አስፈላጊ ነው።ነገር ግን ምልክት ሚያሳይ ከሆነ እነዚህ ሊሆኑ ይችላሉ፦
#እይታ ብዥ ማለት
#የአይን ህመም
#አይናችን በጣም ቀይ መሆን
#ለብርሀን ቁጡ መሆን

ይህ ህመም በስተመጨረሻ ምን ያስከትላል??
አብዛኛው በዚህ ህመም የተጠቁ ታማሚዎች የመሞት እድላቸው በጣም ከፍተኛ ነው።ህመሙ እየከፋ በሄደ ቁጥር እነዚህን ያስከትል እነዚህም፦
#ብዙ የአካል ክፍላችን ስራ ማቆም
#ከባድ የሆነ መድማት
#ሰውነት ቢጫ መሆን
#እንፍርፍሪት/seizure
#ኮማ/coma
#ሾክ/shock
ይህ ቫይረስ ገዳይ የሆነበት ዋነኛ ምክንያት የበሽታ መከላከል ስርአታችን ስለሚያስተጓግል/ስለሚያጠቃ ሲሆን ነገር ግን አንድ አንድ ታማሚዎች ከዚህ በሽታ ሲያገግሙ እና ሲድኑ ለምን እንደሆነ እስካሁን ለተመራማሪዎቹ እራስ ምታት ሆኖባቸዋል።እነዚህ የተረፉት ሰዎች ወደ ዋናው ጤንነታሽው የመመለስ ሂደቱ በጣም ዘገምተኛ ሲሆን ወደ ነበሩበት ክብደት ለመመለስ ወር ሊወስድ ይችላል።ቫይረሱም ለሳምንታት በሰውነታቸው ዉስጥ ሊቆይ ይችላል እነዚህም ሰዎች ይህን ነገሮች ሊኖራቸው ይችላል እነሱም፦
#የጸጉር መበነን
#የጉበት ብግነት
#መዛል/መደከከም
#አቅም ማጣት
#እራስ ምታት
#የአይን ብግነት
#የዘር ፍሬ ብግነት
እንዴት መከላከል ይቻላል
#ይህ ህመም ወደ ተሰራጨበት አካባቢ አለመጓዝ ወይም ከዚህ በፊት ወደ ነበረበት ቦታ ሲጓዙ የበሽታ መከላከያ እና መቆጣጠርያ ድረ ገጽ በመግባት ያረጋግጡ/CDC
#እጅን በደብን በተደጋጋሚ ጊዜ መታጠብ
#ጤንነቱ ያልተረጋገጠ ስጋ አለመመገብ
#በዚህ ህመም የተጠቃ ካለ ንክኪን ማስወገድ
@siletenawot @siletenawot

ስለ ጤና
Photo
የካሮት የጤና ጥቅሞች
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ካሮት በአለም ላይ በጣም ዝነኛ ከሆኑ እና በየቦታው ከሚገኙ/ከሚበቅሉ አትክልት መሀል ዋነኛው ነው።በተለምዶ የምናቀው ካሮት የብርቱካን ቀልም ያለዉን ይሆናል ነገር ግን ቢጫ፤ነጭ ወይም ቀይ ሊሆን ይችላል።ካሮት የቫይታሚን ኤ ዋነኛ ምንጭ ሲሆን ከዛም በዘለለ ለተለያዩ የቫይታሚን ምንጮችም ጭምር ነው ለምሳሌ፦ቫይታሚን ሲ፤ዲ፤ኢ እና ኬ በተጨማሪም ለተለያዩ ሚነራሎች እናት ነው ለምሳሌ፦ማግኔሲየም፤ፖታሲየም፤እና ካልሲየም።ካሮት ከነዚህ በተጨማሪ ትልቅ የሆነ አልሚ ምግብ እና ሆድን አጽጂ ጭምር ነው የዚህም ቁልፍ ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የፋይበር ጥርቅም በዉስጡ ስለያዘ ነው።
7 የካሮት ጭምቂ የጤና ጥቅሞች
#የአይን ጤንነትን ይጠብቃል፦ካሮት በዉስጥ በጣም ለአይን ጠቃሚ የሆኑ አልሚ የያዘ ሲሆን(ቤታ ካሮቲን ፤ሉይቲን፤እና ዚያዣንቲን) እነዚህም የአይን ጤንነትን ከፍ ያደርጉታል።ለምሳሌ የቤታ ካሮቲን እጠረት ብዙ የአይን ችግሮች ያስከትላል።ቪይታሚን ኤ እድሜያቸው እየገፋ እየሀደ ላለ በተለየ የአይን እይታን ያሻሽላል በተጨማሪ የአይን ጤንነትን ይጠብቃል ስለሆነም ምንጩን ካሮትን መጠቀም የአይን ጤንነትን ለመጠበቅ ይረዳል።የዚህ ቫይታሚን ኤ እጥረት በመጀመርያ በማታ ማየት ይከለክለናል እየከፋ ሲመጣም ዘላቂ የሆነ አይነ ስውርነትን ያስከትል።ስለሆነ ካሮት ጥማቂ መመገብ ለዘለቄታዊ የአይናችንን ጤንነት እንድንጠብቅ ይረደናል።
#በዉስጥ ከፍተኛ የሆነ ጸረ ወክሳጅ አለው፦የነዚህም መኖር ለተለያዩ ግዜያዊ የበሽታ እና ከባድ ለሆኑ የሚቆዩ ህመሞችን የመጋለጥ እድላችን ይቀንስልናል።
#በልብ ህመም እና ድንገተኛ በሆነ የአንጎል ምት/STROCK የመያዝ እድልችን ይቀንስልናል
#የካንሰር ተጋላጭነታችን ይከላከላል
#አፍ ጤንነቱን እንደጠበቀ እንዲቆይ ይረዳል
#የቆዳን ጤንነት ለመጠበቅ በተጨማሪም ቁስል ካለ በፍጥነት እንዲድን ያግዛል
#የአይምሮ ጤንነትን ይጠብቃል