Shewa Educational Channel
8.77K subscribers
1.12K photos
18 videos
2.22K files
306 links
የዚህ ቴሌግራም ዋናው ዓላማ ተከታዮቹን ትምህርታዊና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎች ለህብረተሰቡ የሚለቀቅበት ገጽ ሲሆን በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ከሚለቁት መረጃዎች መካከል፦
👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን
👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን
👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን
👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን
👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን የመሳሰሉት ይገኙበታል።እርሶም ይህንን ቻናል ሼር በማድረግ ያጋሩ
Download Telegram
የስንተኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይፈልጋሉ?
Natural or Social ናቹ?
⚠️⚠️⚠️⚠️ Warning!! ከባድ ማስጠንቀቂያ
ከላይ በምስሉ ላይ እንደዚህ እና መሠል አይነት ሊንኮች ከማንም ሰው ቢላክላችሁ ። ሊንኩን ተጭናችሁ አትግቡ ። የላከላችሁ ሰው ሀክ ተደርጎ ሲሆን እናንተም እንደተጫናችሁት አካውንታችሁ ሀክ ይደረጋል ። በ 3 ቀናት ውስጥ ወደ deleted account ይቀየራል ።
👆👆👆👆በድጋሜ የተለጠፈ ብዙ ሰው የቴሌግራም አካውንት እና መረጃዎችን ይህንን ሊንክ በመክፈት እያጡ ነው መጠንቀቅ ያስፈልጋል!
How old are you?
Natural or Social ናቹ?
G8 GS MODEL FOUR 2017 2nd SEM 4th.docx
56.7 KB
Grade 8 General science Model Exam Answers.
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

ጥያቄዎችን የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።