Shewa Educational Channel
7.9K subscribers
1K photos
18 videos
2.16K files
295 links
የዚህ ቴሌግራም ዋናው ዓላማ ተከታዮቹን ትምህርታዊና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎች ለህብረተሰቡ የሚለቀቅበት ገጽ ሲሆን በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ከሚለቁት መረጃዎች መካከል፦
👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን
👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን
👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን
👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን
👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን የመሳሰሉት ይገኙበታል።እርሶም ይህንን ቻናል ሼር በማድረግ ያጋሩ
Download Telegram
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

ጥያቄዎችን የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።
🚹 እውነተኛ ብትሆን ሐሰተኞች ይጠሉሃል።

🚺 ትዕግስተኛ ብትሆን ፈሪ እያሉ ይሰድቡሃል።

🚹 ለጋስ ቸር ብትሆን ራስ ወዳዶችና ንፉጎች ይጠሉሃል።

🚺 ባለ ፀጋ ብትሆን ምቀኛ ይፈጠርብሃል።

🚹 ትሁት ብትሆን ትዕቢተኞች ይንቁሃል።

🚺 ሃይማኖተኛ ብትሆን አክራሪ ይሉሃል።

🚹 ደግ ብትሆን ክፉዎች በከንቱ ይጠሉሃል።

🚺 ቁም ነገረኛ ብትሆን ይሉኝታ ቢሶች ይተቹሃል።
🚹 ዝምተኛ ብትሆን ለፍላፊዎች ሆዱ አይገኝም ይሉሃል።
🚺 አዋቂ ብትሆን ሰነፎች ይጠሉሃል።

🚹 ፈጣን ብትሆን ክልፍልፍና ቀዥቃዣ ይሉሃል።
🚺 ታታሪና ትጎህ ብትሆን ልግመኞች ይጠሉሃል።
🚹 እርጋታን የተላበስህና ጭምት ብትሆን

🚺 ትዕቢት አለበት ይሉሃል፣

🚹 አንገት ደፊ ብትሆን ሃገር አጥፊ ይሉሃል።

🚺መካሪና አስተማሪ ብትሆን የዘመናችን ሐዋርያ እያሉይዘብቱብሃል።

🚹 #ብዙዎች_የሚጠሉህ_ግን

🚹 🌀 አንተ ያለህ እነሱ ስለሌላቸው

🌀 አንተ የምትሰራውን እነሱ ስለማይሰሩና

🌀አንተ ስትመሰገን ሲመለከቱ ቅናትና ምቀኝነት ስለሚያድርባቸው መሆኑን መርሳት የለብህም ሆኖም ክፋትና ተንኮል እንደሌለብህ በተግባር አረጋግጥ እንጂ አንተ ግን ማንንም አትጥላ።።

https://t.me/addlist/3tl-9Fg37Io2MzM0
https://t.me/addlist/3tl-9Fg37Io2MzM0
5+5×5-5 = ?
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ተማርዎች አሁን ምን ያስፈልጋቹሃል?
የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

ጥያቄዎችን የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።
Elementary or Highschool ናቹ?
PGDT Origional.pdf
1.1 MB
በ2017 የPGDT ያላጠናቀቁ እና የደረጃ እድገት ሰርኩላር ደብዳቤ።
የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?
Natural or Social ናቹ?
እርሶ የዚህ ቴሌግራም ቻናል ተከታይ ከየት ክልል ወይም ከተማ መስተደድር ናችሁ?
Anonymous Poll
63%
1.Addis Ababa
2%
2.Dire Dewa
1%
3.Tigray
1%
4.Afar
13%
5.Amhara
12%
6.Oromia
1%
7.Somalia
2%
8.Benishagul
4%
9.Southern West Ethiopia
3%
10.Sidama
ተማርዎች አሁን ምን ያስፈልጋቹሃል?
Natural or Social ናቹ?