Shegify Digital
3.61K subscribers
245 photos
153 videos
23 files
316 links
This channel is a page that only provides content related to online works, crypto, no investment.

Discussion Group

https://t.me/+UeKXqGjWheE3NGU0

Buy ads: https://telega.io/c/shegify
Download Telegram
FSE Telegram Pkg².ehi
12.7 KB
በ12 ብር 1.65 GB የTelegram Package ሁሉንም Social media ሚያስጠቅም የinjector ፋይሎች
FSE Mayya².ehi
11.1 KB
Mayya Package አጠቃቀም

በ5 ብር 2 GB የmayya Package ሁሉንም Social media ሚያስጠቅም የinjector ፋይሎች
FSE Telegram Pkg².ehi
12.7 KB
በ12 ብር 1.65 GB የTelegram Package ሁሉንም Social media ሚያስጠቅም የinjector ፋይሎች
FSE Mayya².ehi
11.1 KB
Mayya Package አጠቃቀም

በ5 ብር 2 GB የmayya Package ሁሉንም Social media ሚያስጠቅም የinjector ፋይሎች
Shegify Digital
ACTIVATOR MESSI GOAT 🐐🐐🐐.ehi
አሁንም ድረስ እየሰራ ያለ SSH EXPIRED የሌለው File ነው IP ይመርጣል
...የ 1ወር
➡️በ 349 ብር 6 ጊ.ባ + 6 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify ፓኬጁን ከገዛው በኋላ..

➡️ከላይ እንደምታዩት የሰጡኝን 6GB ላይ 5800 mb ውን ወደ 1027 ደቂቃ የድምፅ ፓኬጅ ቀየርኩት

አሁን የቀረኝ unlimited Spotify ነው እሱን ደግሞ እዚው ቻናል ላይ የምንለቀውን ፋይሎች አገናኝቼ ለሁሉም social Media እጠቀምበታለው🍸

➡️ እና አሁን 1027 ደቂቃ እና unlimited data አለኝ በዛላኝ ብርም አትርፚለሁ አይደል 😁..እና እስከ ወር ድረስ ፈታ እላለው ማለት ነው 😍🍸

እናንተም ይህንን መንገድ በመጠቀም ፈታ በሉልኝ 😍😍🍸

አብሮነታችሁ አይለየን🙏🙏🙏
➡️ደግሞ በ reaction ማበረታታት እንዳይረሳ ቤተሰብ 😘😘
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➡️SPOTIFY PACKAGE አገዛዝ አሳየን ላላችሁ🍸

Spotify package

የሳምንት..
➡️በ 104 ብር 2 ጊ.ባ + 2 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify


የ 1ወር
➡️በ 349 ብር 6 ጊ.ባ + 6 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify
በ12 ብር Tg Pkg ከቴሌ ብር በመግዛት

Tiktok
Youtube
All social media   ያስጠቅማል

ስለ Telegram pkg ለማታቁ 👇👇

🔸Telegram Package በ12 ብር 1.65 Gb ነው ምንገዛው , ከዛ ግን  ለTelegram & whatsapp ብቻ ነው ሚሰራው

💢 እዚህ የተለቀቀውን የቻናሉን Telegram ፋይሎች ተጠቅማቹ ለሁሉም App(Tiktok, fb,insta...) እንዲሰራ ማድረግ ትችላላቹ

⭕️ለመግዛት ቴሌ ብር ላይ በ12 ብር Telegram & whatsapp pkg

⭕️ በ1 ብር 150 MB Tg pkg ከቴሌ ብር መግዛት ይቻላል


ፓኬጅ ገዝታቹ Connected ብሎ ግን አልሰራም ካላቹ መፍትሄ Simply ( Airplane mode on off) ማድረግ ነው

Expiry: 29 Mar 2025 midnight

አብሮነታቹ አይለየን፣ አዲስ ነገር ሲኖር በፍጥነት ማሳውቃቹ ይሆናል 🙏

https://t.me/freee_data
https://t.me/freee_data
👍2
Xray🚀.ehi
14.1 KB
አጠቃቀሙ



Http injector የሚል app ከ play store ላይ አውርዳችሁ ይሄንን ፋይል በመንካት በ applicationኑ መክፈት ነው

ለ አንድ ቀን ብቻ ነው የሚሰራው ሁልጊዜ እንድለቅ የምትፈልጉ ከሆነ ፍላጎታችሁን በ reaction አሳውቁኝ

https://t.me/freee_data
https://t.me/freee_data
👍2
Update

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።

የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።

#MoE

@shegify
የ 12ተኛ ክፍል ዉጤት ሲገለፅ የምታዩባቸው መንገዶች
1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
5. SMS 6284
6. t.me/EAESbot
7. @ESSLCEResultbot

መልካም ዕድል ተመኘን😊
በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛው ፕሮግራም ለመማር ያለፋችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል እስከ መስከረም 16/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታመለክቱ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን።



Via @shegify
ለመረጃ ያህል‼️👇👇
ከንግድ ባንክ ወይም ከአንድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ገንዘብ ሲላክ ገንዘቡ የሚተላለፈው ሁሉም ባንኮች በጋራ ያቋቋሙት እና ሁሉንም ባንኮች በአንድ ሲስተም አስተሳስሮ በሚገኘው "ኢትስዊች" በሚባል የዲጂታል ገንዘብ ማስተላለፊያ chain (e-payment) ሲሆን ለዚህም ከማንኛውም ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ገንዘብ ስታስተላልፉ የኮሚሽን ክፍያ ያስከፍላል።
Etswich በ 2011 ሁሉም ባንኮች በሼር ያቋቋሙት የ e-payment አገልግሎት ሰጪ ተቋም ነው።
ነገር ግን ከንግድ ባንክ ወደ ሌላ የንግድ ባንክ  አካውንት ወይም ከአንድ ባንክ ሂሳብ አካውንት ወደ ተመሳሳይ የባንክ አካውንት ገንዘብ ሲልኩ የአገልግሎት ክፍያ እና የአገልግሎት ክፍያውን 15% ቫት ይከፍላሉ። የአገልግሎት ክፍያ ቫት ከትናንት ጀምሮ ንግድ ባንክ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል።

https://t.me/shegify
1