Shegify Digital
3.61K subscribers
245 photos
153 videos
23 files
316 links
This channel is a page that only provides content related to online works, crypto, no investment.

Discussion Group

https://t.me/+UeKXqGjWheE3NGU0

Buy ads: https://telega.io/c/shegify
Download Telegram
FREENET432.ehi
118.1 KB
Not expired
V2 ray file
Mayya package ድጋሜ መግዛት ካስቸገረ

መጀመሪያ 863 ላይ Stop ብላቹ ላኩ፣ አገልግሎቱን ማቋረጣቹ ሚገልጽ መልዕክት ከገባላቹ በኃላ ድጋሜ ወደ 863 OK ብላቹ ላኩ።
( Mayya Package(Pkg) ለመግዛት ካስቸገረ ሚቆርጠው 5 ብር ቢሆንም የስልካቹ ባላንስ ላይ 6- 7 ብር ሊኖራቹ ይገባል)

Mayya Package በትክክል መገዛቱን ለማረጋገጥ, *804# ላይ ባላንሳችሁን ጠይቁ፣ 5 ብር መቆረጡን አረጋግጡ እና እንደዚህ አይነት መልዕትም ይገባላችኃል

Dear Customer, your remaining amount from Mayya 2GB Daily social media package is 2048.000 MB with expiry date on 2024-10-24 at 15:08:48

ከላይ ያለው መልዕክት ካልገባላቹ አንዳንዴ ስለሚቆዩ መልዕክቱ እስከሚገባላቹ ታገሱ፣ እየቆያቹ 863 ላይ OK ላኩ

Mayya package ገዝታቹ አልሰራም ላላቹ:

ከባላንሳቹ ላይ 5 ብር ቆርጦ ከላይ ያለው አይነት መልዕክት ከደርሳቹ እዚ ቻናል ላይ የለቀቅናቻው የMayya ፋይሎች ሚሰሩት Mayya App ላይ መጀመሪያ login ማድረግ ስትችሉ ስለሆነ ፓኬጁ(Pkg) እንዲሰራላቹ እንዚህን መንገዶች በቅደም ተከተል ሞክሯቸው

1ኛ. Airplane mode on/off አድርጋቹ ወደ Mayya app login ለማድረግ ሞክሩ

2ኛ. Mayya app Setting ላይ ገብታቹ Storage በሚለው ውስጥ clear cache እና Clear data አድርጋቹ ድጋሜ login ለማድረግ ሞክሩ

3ኛ. ከላይ ያሉት መንገዶች ካልሰሩ፣ ወደ Mayya app Login ለማድረግ ወይ wifi ተጠቀሙ ወይም ስልካቹ ላይ በ1 ብር ባላንስ በNormal data (በ2ኛ SIM ሊሆን ይችላል) ተጠቅማቹ ወደ Mayya app መጀመሪያ login አድርጉ በመቀጠል Mayya package በገዛችሁት ሲም ዳታችሁን አብርታቹ ፓኬጁ መስራት እንዲጀምር አፑ ውስጥ ያሉትን live video ለተወሰነ ሰከንድ ተመልከቱ። በዚህ መንገድ የገዛችሁትን Mayya pkg መስራት ካስጀመራቹ በኃላ እዚህ ቻናል ላይ ያሉትን የMayya package ፋይሎች ወደ http injector እያስገባቹ አሁን መጠቀም ትችላላቹ ማለት ነው

Hope this helps, መልካም ግዜ Enjoy
👍1
FSE Telegram Pkg².ehi
12.7 KB
በ12 ብር 1.65 GB የTelegram Package ሁሉንም Social media ሚያስጠቅም የinjector ፋይሎች
FSE Mayya².ehi
11.1 KB
Mayya Package አጠቃቀም

በ5 ብር 2 GB የmayya Package ሁሉንም Social media ሚያስጠቅም የinjector ፋይሎች
TLS ለማይሰራላቹ ቤተሰቦች ደግሞ እንደ ግዜያዊ መፍትሄ የምንወስደው

1ኛ የTelegram እና Whatsapp package 1.65 GB በ12 ብር በመግዛት ሁሉንም እንድትጠቀሙ ሚያደርጉ እዚህ የተለቀቁ https://t.me/freee_data/242?single ፋይሎችን በመጠቀም ሁሉንም Social media access ማድረግ

2ኛ የMayya 2GB Package በ5 ብር 863 ላይ Ok ብሎ በመላክ መግዛት እና ለማያ አፕ ብቻ የተዘጋጀውን ፓኬጅ ሁሉን እንድንጠቀምበት ሚያስችለውን እዚህ የተለቀቁትን https://t.me/freee_data/237?single ወደ Injector አስገብቶ መጠቀም እንችላለን( Mayya ለመግዛት ሊያስቸግር ይችላል ተጨማሪ )
https://t.me/freee_data/231
Don't feel down Fam, Hopefully ከዚህ የተሻለ አዲስ ነገር ማግኘታች አይቀርም 😊
FSE Telegram Pkg².ehi
12.7 KB
በ12 ብር 1.65 GB የTelegram Package ሁሉንም Social media ሚያስጠቅም የinjector ፋይሎች
FSE Mayya².ehi
11.1 KB
Mayya Package አጠቃቀም

በ5 ብር 2 GB የmayya Package ሁሉንም Social media ሚያስጠቅም የinjector ፋይሎች
FSE Telegram Pkg².ehi
12.7 KB
በ12 ብር 1.65 GB የTelegram Package ሁሉንም Social media ሚያስጠቅም የinjector ፋይሎች
FSE Mayya².ehi
11.1 KB
Mayya Package አጠቃቀም

በ5 ብር 2 GB የmayya Package ሁሉንም Social media ሚያስጠቅም የinjector ፋይሎች
Shegify Digital
ACTIVATOR MESSI GOAT 🐐🐐🐐.ehi
አሁንም ድረስ እየሰራ ያለ SSH EXPIRED የሌለው File ነው IP ይመርጣል
...የ 1ወር
➡️በ 349 ብር 6 ጊ.ባ + 6 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify ፓኬጁን ከገዛው በኋላ..

➡️ከላይ እንደምታዩት የሰጡኝን 6GB ላይ 5800 mb ውን ወደ 1027 ደቂቃ የድምፅ ፓኬጅ ቀየርኩት

አሁን የቀረኝ unlimited Spotify ነው እሱን ደግሞ እዚው ቻናል ላይ የምንለቀውን ፋይሎች አገናኝቼ ለሁሉም social Media እጠቀምበታለው🍸

➡️ እና አሁን 1027 ደቂቃ እና unlimited data አለኝ በዛላኝ ብርም አትርፚለሁ አይደል 😁..እና እስከ ወር ድረስ ፈታ እላለው ማለት ነው 😍🍸

እናንተም ይህንን መንገድ በመጠቀም ፈታ በሉልኝ 😍😍🍸

አብሮነታችሁ አይለየን🙏🙏🙏
➡️ደግሞ በ reaction ማበረታታት እንዳይረሳ ቤተሰብ 😘😘
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➡️SPOTIFY PACKAGE አገዛዝ አሳየን ላላችሁ🍸

Spotify package

የሳምንት..
➡️በ 104 ብር 2 ጊ.ባ + 2 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify


የ 1ወር
➡️በ 349 ብር 6 ጊ.ባ + 6 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify