Shegify Digital
3.6K subscribers
237 photos
150 videos
23 files
310 links
This channel is a page that only provides content related to online works, crypto, no investment.

Discussion Group

https://t.me/+UeKXqGjWheE3NGU0

Buy ads: https://telega.io/c/shegify
Download Telegram
Gmail pay per gmail ከ$0.19 እስከ $0.27 ሲከፍሉ የነበረን ወደ $0.10 - $0.20 ዝቅ አርገውታል ጊዚያዊ መሆን አለበት
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥🔥🔥ፀዴ የኦንላይን ስራ🔥🔥🔥

Gemgala ይባላል በውስጡ Game በመጫወት ,gift Gamble በማደረግ በሳምንት ደሞዝ ይከፍላል።ወደ አፑ 1 ሰው ስትጋብዙ 1$ ይከፍላል።

ይህን ፀዴ አፕ ዛሬውኑ ጀምሩት✌️
🥶👉እኔ 60$ ሰርቼበታለሁ👈🥶

በአንድ ሰው invite 1$ የሚከፍለው አፕ ከሙሉ አሰራሩ ጋር ✌️✌️✌️ሰው ሳይቀድማችሁ ጀምሩት😘👍

🔥🔥🔥👇የአፑ ሊንክ👇🔥🔥🔥

https://getblock.me/u/27944644
https://getblock.me/u/27944644

ማሳሰቢያ ይህ አፕ ምንም ሪስክ የለውም✌️🔥

አፑን ለማውረድ VPN
😍 ተጠቀሙ ⬇️

👉 VPN DOWNLOAD😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Gemgala App withdraw አደራረግ 📌Video Guide ይሄው ከላይ👆

💵Gemgala App አሰራር ሙሉ የሚያሳይ Video Guide ከስር play video የሚለውን ነክታችሁ ታገኛላችሁ

⬇️⬇️
Play Video 😊
Play Video
😊

ስራውን ለመጀመር Link 🔗🔽⬇️

https://getblock.me/u/27944644
https://getblock.me/u/27944644
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👤አንድ ሰው ጋብዛቹ እስከ $1 የሚሰጣቹ እና ጌም በመጫወት የምስሩት አሪፍ ስራ መቷል Blockbuster ይባላል።

አሰራሩ ምናምን ከGamagala ጋር ይመሳሰላል ግን ከሱ የተሻለ ነው።

👉 https://playbb.fun/u/27944644
https://playbb.fun/u/27944644

📱ከላይ ያለውን link በመጫን በPlaystore download ታረጉታላቹ ከዛ በGoogle gmail'ቹ sign up አርጉ።

ከGoogle gmail'ቹ ጋር Bind ማረግ አትርሱ🔗

💵ስጀምሩ $1 free ይሰጣቿል🔥
📤Minimum withdraw $10 እና Withdrawal 💯 ይተረጋገጠ ነው

📹ሙሉ አሰራሩ ከላይ ቪዲዮ ላይ አለ


Share ፥ @shegify
Share ፥ @shegify
🤝🤝🤝🤝🌟
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍1
👺 Guy አሁንም ብዙ ሰዎች እየሰሩበት ነው 🏃‍♂️። እመኑኝ ከዚ የተሻለ app ከየትም አታገኙም 💎። አስብት እስኪ ለ 1 hour ተቀምጣቹ 0.8$ 🤑 💵 ይሰጣቹዋል ጭማሪም ከፈለጋቹ 2hour ተቀምጣቹ 0.1$ 💵 🤑 ይሰጣችዋል 📈 ይህም ማለት በ ቀን 3hour ተቀምጣቹ 0.9$ 💵 🤑 or በቀን 1hour ተቀምጣቹ 0.8$ 💵 🤑 መውሰድ ማለት ነው 💰
ያልገባቹ ነገር ካለ appun ካወረዳቹ በዋላ በ inbox መጠየቅ ትችላላቹ ደሞ በቀን 0.8 💵 🤑 or 0.9$ 💵 🤑 ብቻ አይደለም መስራት ምችሉት ሌሎችም task አሉ መስራት ምችሉበት ለምሳሌ ሰው invite በማረግ ምትሰሩት ስራም አለ እና agent ሆናቹ ሰዎችን agent እና Host እያረጋቹ በዛ አርጋቹ መሰብሰብ ትችላላቹ 🤝
ሰው ሁሉ እየጎረፈበት ያለ app ነው 🚀
ደሞ Live Stream ሲባል በ face Live መግባት አይደለም voice ነው ማለትም party 🎙️
አስብት እስኪ በቀን 0.9$ 💵 🤑 ብትሰሩ በወር 27$ 💵 🤑 ሰራቹ ማለት እኮ ነው ይህ ደግሞ 1$ 💵 በ crypto market ወደ 186 Birr 💵 🤑 እኮ ነው 💸። እረ ነቃ ደንገጥ እያልን እንጂ ጎበዝ 😁

App Link 👇👇👇👇👇👇👇

https://static-cdn.tellowebs.com/web/invite.html#/invite-user?uid=1065650

Invite code 👉 1065650
1065650
1065650
👆 😛 😛
ይሄን ኮድ ስትጠቀሙ ደሞ 10k 🤑
coin ይሰጣችዋል።

ቶሎ ጀምሩት ሳይበላበት


አሰራር 👇👇👇👇👇
https://t.me/shegify/976
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❇️ የንግድ ባንክ አፕሊኬሽናችሁን ስትከፍቱት ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው 'Update Required' የሚላችሁ ከሆነ የድሮውን አፕ መጠቀም ስለማትችሉ የግድ Update Now የሚለውን በመጫን Update ማደረግ ይኖርባችኋል። Update ካደረጋችሁት በኋላ Open ብላችሁ የሚስጥር ቁጥራችሁን (PIN) በማስገባት አዲሱን አፕ መጠቀም ትችላላችሁ።

🔺 የአብዛኞቹ ሰዎች ሞባይል Update ከተደረገ በኋላ በቀጥታ ይከፍታል። አንዳንድ ሞባይሎች ላይ ደግሞ ከፍቶ ወዲያው ይጠፋል (Crash ያደርጋል)።

🔺 በራሱ Update አድርጎ አፑ Crash እያደረገ ወይም Freeze እያደረገ የሚያስቸግራችሁ ደግሞ ችግሩ በደንብ እስኪስተካከል በትእግስት በ USSD *889# በኩል እየተጠቀሙ ይቆዩ።

⚠️ አፑ የፈለገ ቢያስቸግራችሁ በፍፁም Delete ወይ Uninstall እንዳያደርጉት። Uninstall ካደረጉት ድጋሚ ለማስተካከል የግድ አካውንቱን የከፈታችሁበት ቅርንጫፍ በአካል መሄድ ይኖርባችኋል።

⚠️ ጥንቃቄ:-  ከዚህ ቀደም የነበረውን የሂሳብ ደብተርን ከፋይዳ ጋር ማያያዝን እና አሁን ያጋጠመውን የCBE አፕሊኬሽንን Update መሆንን ተከትሎ የተፈጠሩ ችግሮችን አጭበርባሪዎች እንደ መልካም አጋጣሚ  በመጠቀም ስልክ በመደወል፣ በአካል፣ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በመጠቀም የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ገንዘብዎንና መረጃዎን ሊዘርፉ ስለሚችሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ።

⚠️ በፍፁም ለማንም ሰው የሚስጥር ቁጥርዎን (PIN Number) እና OTP Number አያጋሩ።

🔷 Update ካደረጋችሁ በኋላ በትክክል የሰራላችሁ ቤተሰቦች የስልካችሁን ሞዴል በ Comment ብታሳውቁን ደስ ይለናል።

⚠️ ሁሌም ንቁ እና ጠንቃቃ በመሆን ገንዘብዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!

🌐Share ፥  @shegify
🌐Share ፥  @shegify

‎ወገን ከተመቻችሁ 👍 አድርጉ
🌟
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
YouTube ላይ ስለምን Video ይሰራ? እስቲ ሁላችሁም እንዲሰራ የምትፈልጉትን ነገር Comment ላይ አሳውቁኝ 📹💬🤔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ tello app የወጣ ብር🔥🚀

አረ ስሩ ወገን እኛ እየሰራን ነው

1ሰዓት party ስትቀመጡ 80k point ይሰጣችኋል 🎉 ይሄም ማለት 0.8$ ነው 💵📊

🔥 ገና አዲስ ስለሆነ ፈጥናችሁ ጀምሩት 🔥 🚀

https://static-cdn.tellowebs.com/web/invite.html#/invite-user?uid=1065650

https://static-cdn.tellowebs.com/web/invite.html#/invite-user?uid=1065650

አሰራር Video
👇🔽⬇️🔽
https://t.me/shegify/976


አሁኑኑ ጀምሩት ገና አዲስ ነው guys ፍጠኑ 🏃‍♂️
😮‍💨
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
41
📱 የTello መተግበሪያ፡ የCoin 🪙 እና Point 💎 ጥቅምና ልዩነት ምንድነው?
👋 እንድምን አላችሁ የ Shegify Family ተከታታዮች! 😍 በTello መተግበሪያ (App) ላይ ስለ Coin 🪙 (ሳንቲሞች) እና Point 💎 (ነጥቦች) እንዴት ማግኘት እንደምንችል፣ ጥቅማቸውና ልዩነታቸውን በግልጽ እንረዳለን!
​1. Coin 🪙 ምንድን ነው? እንዴትስ ይገኛል?
​Coin በራሱ በመተግበሪያው ውስጥ እንደ መገበያያ ገንዘብ የሚያገለግል ሲሆን፣ የሚከተሉትን ነገሮች ለማድረግ ይጠቅማል። 🛍️

⚠️ Coin እንዴት ይገኛል?
አፕሊኬሽኑ መጀመሪያ ላይ በነፃ (Free) የሚሰጠን Coin የለም። ስለዚህ መጀመሪያ ላይ በገንዘብዎ 💵 መግዛት ይችላሉ ወይም ደግሞ ያሎትን Point 💎 ወደ Coin 🪙 በመቀየር ማግኘት ይችላሉ! 🔄

​የCoin 🪙 ጥቅሞች፦

👑 VIP ለመግዛት: ልዩ አገልግሎቶችን (VIP) ለማግኘት ያገለግላል።

🎮 ጌም ለመጫወት: በመተግበሪያው ውስጥ ያሉ ጨዋታዎችን ለመጫወት።

🎲 የዕድል መሞከሪያ (Lucky/Gamble): ዕድልዎን ለመሞከር ይጠቅማል።

🎁 ስጦታ (Gift) ለመስጠት: ለራስዎ ወይም ጓደኞችዎን ለማስደሰት ስጦታዎችን ገዝቶ ለመላክ። 🎉

🚗 ክፍሎችን ለማስዋብ (Room Decoration): የራስዎን ሩም (Room) ለማስዋብ ወይም ወደ ሰው ሩም ሲገቡ ለየት ያሉ መኪናዎችን ለመግዛት ያገለግላል። የCoin ጥቅሞች በጣም ብዙ ናቸው! 🔥

🔄 ወደ Point ለመቀየር: የያዙትን Coin ወደ Point መቀየር የሚቻል መሆኑን ነው።

​2. Point 💎 (ነጥብ) ምንድን ነው? እንዴትስ ይገኛል?
​Point ማለት በTello መተግበሪያ ላይ እንደ ዶላር (USD 💵) የሚቆጠር ንብረት ነው። 📈

🛠️ Point እንዴት ይገኛል?
🗓 በየቀኑ የሚሰጡ ስራዎችን በመስራት (Task በመስራት)። 👍
🎁 ሰዎች ለእርስዎ የሚሰጡትን ስጦታ (Gift) በመቀበል። 💝
🎯 የዕድል መሞከሪያዎች ለእርስዎ በሚሳኩበት ጊዜ (Gamble ለእርስዎ ሲሆን) ማግኘት ይችላሉ። 🎰

​የPoint 💎 ጥቅሞች፦
🇪🇹 ይህንን ዶላር በቀጥታ ወደ የኢትዮጵያ ብር (ETB) በመቀየር ማውጣት ይቻላል። 💵
🌐 ወይም ደግሞ በቀጥታ ወደ Binance 🪙 አካውንትዎ ገቢ ማድረግ ይችላሉ።
📈 የPoint ምንዛሬ ስሌት፦
💎 100k Point = $1 💵 (1 ዶላር)
💎 1000k Point = $10 💵 (10 ዶላር)
​ማሳሰቢያ: 1,000,000 (1 ሚሊዮን) Point ወደ Coin መቀየርም ይቻላል። 🔄

🚀 እንዴት እንጀምር? (ገና ላልጀመሩ ሰዎች)
​እስካሁን በTello መተግበሪያ ላይ ስራ ላልጀመራችሁ እና መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ፥ አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ይጀምሩ፡

🔗 ለመጀመር ይህንን ሊንክ ይጫኑ: 🫴🏿 https://static-cdn.tellowebs.com/web/invite.html#/invite-user?uid=1065650
🆔 የግብዣ ኮድ (Invitation Code): 🫴🏿 1065650 (ይህንን ኮድ በመጠቀም አካውንትዎን ይክፈቱ!)

አሰራር Video👇🔽⬇️🔽
https://t.me/shegify/976

🤩 ማጠቃለያ መልዕክት
​በመጨረሻም፣ ከእኔ ጋር በTello መተግበሪያ ላይ እየሰራችሁ ያላችሁ ሁላችሁም በርቱ፣ ጠንክራችሁ ስሩ! 💪🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን ለመክፈት ስትሞክሩ እንደዚህ "Suspicious Accessibility Service" እያለ አልከፍት ካላችሁ ለማስተካከል

Settings ውስጥ ግቡና Accessibility የሚለውን ምረጡ።
Installed Apps ውስጥ ስትገቡ ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ On የሆነ ካለ Off አድርጋችሁ ውጡ።
የከፈታችሁትን CBE አፕሊኬሽን ዘግታችሁ እንደገና ስትከፍቱት ይሰራላችኋል።

@shegify
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1
አዲስ ልክ እንደ Gmail Pay አይነት Bot ይለቀቅ..?

👤Per Account 0.30💲
5 Account ከከፈታቹ = 1.5$
😐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21🙏4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄው ቅድም ያልኳችሁ ስራ ሙሉ አሰራር እና Withdraw አደራረግ ከላይ Video ላይ አለላችሁ

🔗Bot Link 👉https://t.me/GmailMiner_bot?start=5190502107


🚀X-ROCKET Wallet➡️ https://t.me/xrocket/app?startapp=xjourney_invite_iehpw0f97HdbF7Z
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Gemgala በ 1 ሰው 1$ ማለትም 180 ብር የሚሰጠው ስራ
📌Video Guide ሙሉ አሰራሩ ይሄው ከላይ በ ቪድዮ 👆

🌟 Gemgala App 🌟

💵Gemgala App አሰራር.

APP LINK👉👉
https://getblock.me/u/27944644
https://getblock.me/u/27944644

አፑን ለማውረድ VPN😍 ተጠቀሙ ⬇️

👉 VPN DOWNLOAD😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤡Argo ፀዴ ስራ

🔠ከ 2 ሚልየን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት

🔠ገንዘብ ማግኛ መንገድ ፡ invitation + search ከምንም በላይ ደስ የሚለው ደግሞ እኛ ሰርች ስናደርግ 𝟬.𝟬𝟭🫡 Ton ( gram )ይሰጠናል

በ 1 ሰው : 𝟬.𝟬𝟲🫡 Ton ( gram ) ለ Active User ይከፍላል

🔔Invite ያደረግናቸው Search  ማድረግ አለባቸው ካለበለዚያ 🔠አይቆጥርም

✔️ገንዘብ ማውጫ መንገድ ፡😀 Binance , 🌐Bybit እና ሌሎች

ጥቅሙ
✔️Argo ላይ የፈለግነውን ነገር ከ telegram 📄Search አድርገን ማግኘት እንችላለን።
🔻ፊልም ፤ቻናል፤ ግሩፕ፤ ቻት
✔️በደቂቃ ያመጣላቹሃል
🔻bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል

ለመጀመር➡️ https://t.me/argo?start=g_MERFUPLAV

🔥🔥VIRAL ያልወጡና ትኩስ ትኩስ Online ስራ ነዉ ፍጠኑ 😎💲

                                    ⬇️⬇️⬇️⬇️
📣Join Channel → @shegify🔠
📣Join Channel → @shegify🔠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ Argo search ሙሉ አሰራር ይሄው በ Video

https://t.me/argo?start=g_MERFUPLAV
1
🍿የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ተጠባቂ ጨዋታ፦

                ተጠናቀቀ

            እንግሊዝ 1-2 አርጀንቲና
          ጎርደን ⚽️      ፈርናንዴዝ ⚽️
                               ላውታሮ ⚽️

@shegify
@shegify
4👍2🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👤አንድ ሰው ጋብዛቹ እስከ $1 የሚሰጣቹ እና ጌም በመጫወት የምስሩት አሪፍ ስራ መቷል Blockbuster ይባላል።

አሰራሩ ምናምን ከGamagala ጋር ይመሳሰላል ግን ከሱ የተሻለ ነው።

👉 https://playbb.fun/u/27944644
https://playbb.fun/u/27944644

📱ከላይ ያለውን link በመጫን በPlaystore download ታረጉታላቹ ከዛ በGoogle gmail'ቹ sign up አርጉ።

ከGoogle gmail'ቹ ጋር Bind ማረግ አትርሱ🔗

💵ስጀምሩ $1 free ይሰጣቿል🔥
📤Minimum withdraw $10 እና Withdrawal 💯 ይተረጋገጠ ነው

📹ሙሉ አሰራሩ ከላይ ቪዲዮ ላይ አለ


Share ፥ @shegify
Share ፥ @shegify
🤝🤝🤝🤝🌟
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምን ያህል ትስማሙበታላችሁ በዚህ ሀሳብ ?

እኔ ልክ ነዉ ብዬ ነዉ የማስበዉ ሀሳባችን ተመሳሳይ ከሆነ React አድርጉ
💯8👍61
Argo search ይባላል 🔍

የ telegram bot ነው bot ላይ search ስታደርጉ 0.02 እና invite ስታደርጉ 0.06 Ton ( Gram ) ይከፍላል
😀

አሁን ላይ ደግሞ የ ton ( Gram ) ዋጋ በጣም ጭማሬ እያሳየ ነው
😀

ስለዚህ ሳይረፍድ ቶሎ ይሄንን ስራ ጀምሩት
🚀

ለመጀመር🔽🔽
https://t.me/argo?start=g_MERFUPLAV

ሙሉ አሰራር
🔽🔽
https://t.me/shegify/1055
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1