SHALOM TUBE
165 subscribers
65 photos
15 videos
1 file
215 links
አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩትዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሻሎም ቲዩብን <Shalom Tubeሰብስክራይብ/SUBSCRIBE/ ያድርጉ፡:
More info:- @Joosse

https://www.youtube.com/c/ShalomTubeEthiopia
Download Telegram
Channel photo updated
https://youtu.be/Tfl1RQAcWUw የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ መዝሙር
Ethiopian First ladies ZNASH TAYACHEW NEW SONG ድንቅ OCT 28/2020
እግዚአብሔር ይመስገን። በነገስታት ቤት የሚመለከው አባታችንና አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ባለቤት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ስልጣን መንበራቸው ሳይመጡ በቤተክርስቲያን በአምልኮ የሚያገለግሉ ነበሩ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደሞ በአደባባይ አገልግሎታቸውን አይተናል። ከዚህ በፊት ማረን የሚል መዝሙር አድርሰውን ነበር። አሁን ደግሞ #ድንቅ በሚል በኦሮሚኛ እና በአማርኛ ድንቅ የሆነ መዝሙር ዘምረዋል። አሁንም እግዚአብሔር ከአንደበታቸው ቅኔን አያሳጣ። ቅዱሳን ከታች ያለውን የአዲሱን መዝሙር ሊንክ ሼር በማድረግ ባላመኑ ወገኖቻችንን ጭምር ተሰሚነት ስላላቸው ወንጌልን አብረናቸው እንስራ። ተባረኩ!
https://youtu.be/Tfl1RQAcWUw
"ሰላም ይሁን" NEW ETHIOPIAN PROTESTANT MEZIMUR 2018
SHALOM TUBE pinned «"ሰላም ይሁን" NEW ETHIOPIAN PROTESTANT MEZIMUR 2018 https://youtu.be/UblbiwiK258»
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሀዘን የማይከተለው ቤት አለኝ በላይ
አባት ያወረሰኝ መንግስተ ሰማይ

ሙሉ መዝሙሩን በዚህ ሊንክ ያገኛሉ። https://youtu.be/-GfgpKPbLJE
SHALOM TUBE pinned «https://youtu.be/Y94aKSJ_aAQ ነፍሴ ሆይ ኢየሱስን ስንቀበል ከዚያም ደሞ ለማገልገል ክብር ዝናው ሳይጀመር ጫካ እያለን የተባባልነው ምን ነበር ቃልኪዳን ይከበር»
"ህጻን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ ፤ መካር ፤ ኃያል አምላክ፤ የዘላለም አባት ፤ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።" ኢሳ 9፡6

እንኳን ለጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን።የሰላም አለቃችን የጌታችን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን!!!

https://www.youtube.com/c/shalomtubeethiopia