Forwarded from Selamawit Takele (🦋 Paz🌎 🦋)
አሜን በል ልመርቃቹ የታላቅ ምርቃት አይታለፍም
#አመቱ ደሞዝ ጭማሪ የምታገኝበት ይሁን።
#አመቱ ሠውና እቁብ ሚወጣልህ ይሁን።
#አመቱ ከሚዜነት አርፈህ ሙሽራ የምቶንበት ይሁን።
#አመቱ ሸማች ተሠልፎ ስኳርና ዘይት የሚያመጣ ባል የምታገኚበት ይሁን።
#እንደ አዲሥ አመቱ ፍቅራችንም አዲሥ የሚሆንበት አመት ይሁንልን።
#ልቤ ላይ መሮጥ ትተሽ ጠዋት ጠዋት ዱብ ዱብ ብለሽ ቦርጭሽን የምታጠፊበት አመት ይሁን።
#አመቱ ከቤተሰብ ወተህ ላጤ የምቶኑበት ይሁን።
#ጷግሜን እንደወር ቆጥሮ ደሞዝ የሚሠጥ አለቃ የሚያጋጥመን አመት ይሁንልን
#አለቃችን ቀልዱ ከልብ የሚያሥቅበት አመት ይሁን
#አመቱ ሎሚ ወርውረህ ወንድ የማትመታበት ይሁን።
#አመቱ ብፌ ምታነሳበት እንጂ በክፉ የምትነሳበት አመት አይሁን።
#አመቱ ፓሥት አርገህ like ማታጣበት ይሁን።
#አመቱ አስቤዛ ስትገዛ ጎረቤትክ/አከራይህ መ
የማይገላምጥህ አመት ይሁን።
#ስጋ ሳትጠቀም ስጋ ወጥ መሥራት የምትችል ሚሥት የምታገኝበት አመት ይሁንልህ

Let the light of the Christmas guide you to success and prosperity and bring happiness and peace in ur life
For ur Christmas time i wish u many blessings much happiness and even more love i am greatful for u and ur thoughtfulness
Merry Christmas🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊
For ur Christmas time i wish u many blessings much happiness and even more love i am greatful for u and ur thoughtfulness
Merry Christmas🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊