Humans lover selam selam
47 subscribers
202 photos
34 videos
32 files
48 links
Save HUMANITY
Download Telegram
Forwarded from Azeb Asmerom
ማስጠንቀቂያ
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ

የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡

🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-

- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡

- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡

🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-

- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡


🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት

- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33

‼️ማስጠንቀቂያ፡-

- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡

-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣


አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 15ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ

🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ
@healthministerdrliatadesse
@healthministerdrliatadesse
I am in love with human being
Humans lover selam selam
Photo
it is my proverb 👆👇👩‍💻
pint @Sezed @sezed👌👌
art @sezed @sezed🙌🙌👌👌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Deleted Account
Yhew
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😍😍watch the vedio it's important to you👌👌@Sezed @Sezed👌
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን መልዕክታት

ይህ መልእክት የደረሳችሁ ሁሉ በማስተዋል አንብቡት ፤ ደጋግማችሁ ተረዱት፤ ቃሎቹንም ከሰማንያ አሃዱ መጽሐፍ ቅዱስ በመመልከት ለመረዳት ሞክሩ፤ በፍጹም ለክርክር አትታደሙ!! ያ ዘመን አልፎአል፡፡
- በብልጠት የማያልፉት፤ በማናቸውም ዘዴ የማይመክቱት፤ እጅግ ብርቱ ጥፋትና ጠረጋ ስለመጣ የለም ገና ነው፤ ቆይ እደርሳለሁ በሚል የተዘናጋ አካሄድ አትራመድ፤ ህሊናህ ባመነበት ሁሉ ተሰናዳ!!
- ጾምና ጸሎት ገንዘቦችህ ይሁኑ፤ ከዘመኑ ገዢዎች የጥፋት ጉባኤና ምክር ራስህን ፍጹም አርቅ፤ በተለይ ሰባራ ምክንያት / ስራ ነው ትዳር ነው እያልክ / በማያድንህ ምርኩዝ አትደገፍ!! ከተችዎች፤ ከአላጋጮች፤ እናም ከዲያቢሎስ ሰራተኞች ተጠበቅ!! ከእሳት እራቶች ጋር ምን እጣስ አለህ! ምንስ ያገናኝህና!!
በስተመጨረሻም ሁሉንም በትእግስት ተሸክመህ እንደመጣህ ዛሬም ክንዋኔውን በትእግስት ተከታተል፤ በሺዎች መላእክት የምትጠበቅ የልዑል ልጁ ነህና! ራስህን አሕዛብ በሚለኩበት የስጋ መስፈሪያ / ገንዘብ፣ ሃብት፣ ስልጣን፣ ቤት፣እውቀት፣ጥበብ / አትለካ፤ እነርሱ ሃብታቸው ከዚህ ዓለም የገበዩት እውቀት፤ የዘረፉት ሃብት፣ ምንዝርናው ውሸቱ ነውና አትምሰላቸው፡፡ ይህ መልእክት በውስጡ ገብተህ እንደተመለከትከው
በልዑል የተፈቀዱና የታዘዙ ቅጣቶች ለግዳጅ አፈጻጸም ስለሚወጡ፤ ህሊናህን አረጋግተህ በትእግስት ጠብቅ የደነገጡትን በማበረታታት፤ ያዘኑትን በማጽናናት የእረኝነት ስራህን ተወጣ፡፡ ለዚህ ሰዓት ያደረሰህን ቅን ፈራጅ አምላክ አመስግን!! በጠላቶች የፕሮፖጋንዳ ማእበል ልብህ አይወሰድ! ውሸትና ምላስ ከዲያቢሎስ የተሰጣቸው ትልቁ መሳሪያቸው ነውና የእግዚአብሄር ሰው ግን በነገር ሁሉ ራሱን የገዛና ቁጥብ በመሆኑ በስሜት አትወሰድ! መልእክቱ እንደደረሰህ ልዑል እንዳሳሰበህ ራስህን አሰናዳ!!
📌ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን መልዕክት የተወሰደ
@EthioEthel @EthioEthel
ስለ ሐገር ስለ ቤተክርስቲያን ስለ ምዕመናን የሚደረግ ጸሎት በአክሱም "የምሕላ ጸሎት በአክሱም ጽዮን" on YouTube
https://youtu.be/lGIovUXqcA0
https://youtu.be/lGIovUXqcA0
https://youtu.be/lGIovUXqcA0
https://youtu.be/lGIovUXqcA0
This day is the only day in the world ! it doesn't come again in E.C🙈🙈