Humans lover selam selam
47 subscribers
202 photos
34 videos
32 files
48 links
Save HUMANITY
Download Telegram
ይህን መልዕክት ችላ አዬበሉት እውነት እልአለሁ ከ ገዳም የመጣ ትዕዛዝ ነው .....ከ ሸንኮራ ዮሃንስ

እንዲህ ይላል ትዕዛዙ እነዚህ 5 ነገሮችን መልዕክቱን እንዳየህ ፈፅም
1ነጭ ሽንኩርት
2 ፌጦ
3 ጅንጅብል
4 ማር እና
5 ሎሚ
አንድ ላይ አዋህደህ በፍጥነት ብላ ከነ ቤተሰቦችህ

እባካችሁ ሼር አድርጉ እውነት ነው ሁላችሁም በየ ሀይማኖትአችሁ እባካችሁ እባካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለምታዉቁት ሼር ሼር ሼር
ሁልሽም ፕሮፋይልሽን ወደ ጥቁር ከመቀየርሽ በፊት እንጠንቀቅ!!

ብዙ እድል ተሰጥቶናል፤ በአግባቡ እንጠቀምበት። ይህ በሽታ በመንግስት አቅምና ጥንካሬ ሳይሆን በግለሰቦች ጥንቃቄ ስለሆነ የጉዳት መጠኑ የሚወሰነዉ እያንዳንዳችን የግላችንን ጥንቃቄ እናድርግ። በኃላ ማንም ተወቃሽ ማንም ወቃሽ መሆን አይችልም በዚህ ጉዳይ። ጣሊያን፣ ስፔን፣ አሜሪካና ኢራን ከኛ የተሻለ የጤና አጠባበቅ system አላቸዉ፤ ግን አልዳኑም። ጣሊያን ዛሬ ከቻይና የበለጠ ሞት በትንሽ ጊዜ አስመዝግባለች። ወገኖቼ የአየር መንገድ በራራ በማስቆም ቢሆን ጣሊያንን አሜሪካ እንኳን አልቀደመቻትም። ግን የሚሆነዉን እያየን ነዉ። ትላንት ጣሊያን የአለም ሪከርድ የሆነዉን የሞት መጠን አስመዝግባለች። ስለዚህ ለሁሉም ነገር ሰበብ መፈለጉንና ጣት መጠቋቀሙን ትተን በግል እንዲሁም በቤተሰብ ደረጃ ጥንቃቄ እናድርግ። ይህ በንዝህላልነት በኢትዮጵያ ላይ ብቻ የመጣ ጋሬጣ ሳይሆን በአለማችን ላይ ዘር፣ ቀለም ሳይል የመጣ የሁላችንም ፈተና ነዉ። አንድ ላይ ከተባበርን፣ እያንዳንዳችን የየራሳችንን ኃላፊነት ከተወጣን ይህን ወረረሽኝ ብዙ እልቂት ሳያስከትል መቆጣጠር እንችላለን። ካልሆነ ግን ነገ ፕሮፋይል አይደለም ቆዳችንን ብንገለብጥ ምንም ለዉጥ አናመጣም። ዛሬም ያለንን ትንሽ ሰዓት ቁም ነገር እንስራበት።

የወረረሽኙን መጠንና ክብደት ያልተረዱ ብዙ ወገኖች ስላሉ ይህንን መልዕክት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ላይ በማጋራት የበኩላችንን እንወጣ።

#Share
#Please
#BeSeriousCoronaIsSerious

@ZiniQ ዝንቅ መዝናኛ
ፀሎት ልማድህ ሲሆን ተአምራቶች የህይወትህ ዘይቤ ይሆናሉ።
ፀሎት የሰው ልጅ ካለምንም የአለማዊ ኔትዎርክ ዝርጋታ በቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር የምንነጋገርበት የመገናኛ መስመር ነው።
ፀሎት ዘር ነውና መኸራ አለው፣
ፀሎት እንባ ነውና ሳቅ አለው፣
ፀሎት ትግል ነውና ድል አለው፣
ፀሎት ጩኸት ነውና መልስ አለው፣
ፀሎት መንበርከክ ነውና ማሸነፍ አለው
በእግዚአብሔር ፊት የሚንብረከክ ሰው በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ መቆም ይችላል።
በፀሎት የማይቻለው ይቻላል🙏🙏🙏

በአለማችን የተከሰተው ወረሽን ኮቪድ 19 በፀሎት እንዋጋ እግዚአብሔር ያግዘን ዘንድ እንፀልይ ፀሎታችንን ስማን ጌታ ሆይ አሜን
🌿 አንቺ የጽዮን ልጅ አትፍሪ፤ እነሆ ንጉሥሽ በአህያ ውርንጫ ላይ ተቀምጦ ይመጣል። ተብሎ እንደ ተጻፈ ኢየሱስ የአህያ ውርንጫ አግኝቶ በእርሱ ተቀመጠ🌿"
🌿ዘካ፱፥፱

🌿🌿እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌿🌿
† እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †

††† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን!
¤በዐቢይ ኃይል ወስልጣን!
††† አሠሮ ለሰይጣን!
¤አግዐዞ ለአዳም!
††† ሰላም!
¤እምይእዜሰ!
††† ኮነ!
¤ፍሥሐ ወሰላም!

††† አምላካችን ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከትንሣኤው በረከት አይለየን:: በዓሉንም የሰላም : የፍቅርና የበረከት ያድርግልን::

††† የጌታችን በጐ ምሕረቱ በሁላችን ትደርብን::

መልካም በዓል!!
Forwarded from Ethiopia National Blood Bank via @like
ማንኛውም ጤነኛ የሆነ ሰው በአንድ ዓመት ውስጥ 4 ጊዜ ደም መለገስ ይችላል ምክንያቱም ሰውነታችን በ 1ሰከንዶች ውስጥ 2000000 ቀይ የደም ሴሎችን ይሰራል
አስርቱ ˝ የመ ˝ ሕጎች

👉መታጠብ (በሳሙና / በሳኒታይዘር )
👉መጉመጥመጥ (ውሀ ለብ አርገህ በትንሽ ጨው
👉መጥረግ (በአልኮል )
👉መራራቅ (ስትቆሙ/ስትቀመጡ )
👉መታቀብ (ከመጨባበጥ /ከንክኪ )
👉መተው (ስብሰባ /ህዝብ የሚበዛበት ቦታ
👉መቀመጥ (ቤትህ /ሆቴል ውስጥ )
👉መመገብ (በሽታ ለመቋቋም )
👉መከታተል (መረጃን ከታማኝ ምንጭ )
👉መፀለይ (ወደ ፈጣሪ )


Good Night Folks🙌🏽
ሴት ትንሿ ፈጣሪ ነች። በሴት ምክንያት ከገነት ወጣን። በሴት በኩል ወደ ገነት ተመለስን።

እንኳን አደረሰን !
ሁላችንም እናታችንን እንወዳለን፣ መተኪያ የሌላት ዕንቁ መሆኗንም እናምናለን፣ ሁሌም ሰላማችንን እንደምትፍልግ እናውቃለን!!!
እዝች ሀገር ላይ በሚነሱ ችግሮች ሁሉ ቀድማ ስለኛ እንደምትጨነቅ፣ እንደምትጠበብ፣ እንቅልፍ እንደምታጣ እያወቀን ግን ከሁከት ነፃ እንድትሆን ምንም ጥረት አናደርግም!!!
እስኪ ለእናታችን ስንል እራሳችንን ከሁከትና ብጥብጥ ቀስቃሽ ወሬዎች እናፅዳ፣ ከኮሮና እንጠንቀቅ፣ እጃችንን እንታጠብ፣ ርቀታችንን እንጠብቅ!!!
ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች!🙏
HAPPY MOTHER’S DAY!
Forwarded from ADVERTISEMENT
🗣እንኳን በደህና መጡ ወደ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ቦት

✌️ይህ እድል የእርሶ ሊሆን ይችላል በፍጹም በቸልታ አይለፉት🤞🤞

👉የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ እራስዎን እና ቤተሰብዎን ከአስከፊው የኮሮና ቫይረስ ይጠብቁ እያለ በቤትዎ ተቀምጠው እድለኛ የሚሆኑበትን እድል ይዘንላቹ
መተናል

🆔ይህ ከታች ያለው የ እርሶ መጋበዣ ሊንክ ነው
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/CommercialBankofEthiopia_Bot?start=ar1838931315
👆👆👆👆👆👆


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀገራችን የተከሰተውን የኮሮናቫይረስ በማስመልከት ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ የገንዘብ እጥረት እንዳይኖር በማሠብ ተማሪዎችን እና ሰራተኞችን በ ኢኮኖሚ ለመደገፍ በማሰብ ይህን መልዕክት ይሄንን መልክት ለ 50 ሰው ሼር ለሚያረጉ ደንበኞች የ 1000.00 ብር ስጦታ ሽልማት አዘጋጅቷል

ከእርስዎ የሚጠበቀው ከአሁን ጀምሮ ይሄንን መልክት ለ 50 ሰዎች ሼር ማረግ ብቻ ነው
ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማረግ ብቻ ተጠቃሚ ይሁኑ


#መልካም_እድል
https://t.me/CommercialBankofEthiopia_Bot?start=ar1838931315
​​መናፍቃን ማንኛውንም ጥያቄ ሲጠይቅወት መልሱ ይኸው ሼር አድርጉት መረጃው ለሁሉም ይድረስ
፨፨፨ለመናፍቃን የማያዳግም መልስ፨፨፨
የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ

1: ሥለ ሥላሴ

የእግዚአብሔር አንድነትና ሶስትነት:-
✞ዘፍ 1:26 ዘፍ 3:22
✞ዘፍ 11:18 ዘፍ 18:1-2
✞ኢሳ 48:26 ማቴ 3:16-17
✞ማቴ 28:19 ሉቃ 1:35
✞ዮሐ 7:28-29 ዮሐ 14:25-26
✞የሐ.ስራ 3:14 1ኛ ቆሮ 12:4-7
✞2ኛ ቆሮ 13:14 ኤፌ 4:4-7

2: የእመቤታችን ቅድስናዋ ፣ ክብሯ ፣ ድንግልናዋንና
አማላጅነቷ:-

✞መዝ 9:11 መዝ 13:10
✞መዝ 44:9 መዝ 86:5
✞መዝ 131:13 መዝ 44:2
✞መኃ 4:12 ኢሳ 7:14
✞ኢሳ 49:23 ኢሳ 60:14
✞ማቴ 1:23 ሉቃ 1:28
✞ሉቃ 1:42 ዮሐ 2:1-11
✞ዮሐ 19:16 ሮሜ 11:26-27
✞2ኛ ቆሮ 11:2 ራዕ 12:16

3: ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እንጅ አማላጅ
አይደለም፡-

✞ዘፍ 3:22 1ኛ ሳሙ 16:1
✞ኢሳ 9:6 ዳን 7:14
✞ሆሴ 13:4 ዘካ 9:9-10
✞ሚክ 5:2 ሉቃ 1:32-33
✞ዮሐ 10:30 ሉቃ 2:12
✞ዮሐ 14:7 ሮሜ 9:5
✞ቆላ 2:9-10 ቲቶ 2:11-13
✞ዕብ 1:3-4 ዕብ 1:10-11
✞1ኛ ጴጥ 3:23 1ኛ ዮሐ 2:23
✞ራእ 3:22 ራእ 22:12-13

4: ስለታቦት እና ፅላት

✞ዘፃ 24:12 ዘፃ 25:10
✞ዘፃ 25:21 ዘፃ 26:34
✞ዘፃ 31:18 ዘፃ 32:15
✞ዘፃ 34:1 ዘፃ 34:28
✞ዘፃ 37:1 ዘፃ 40:20
✞መኃ 7:89 ኢያ 3:3
ኢያ 7:6 2ኛ ቆሮ 6:16

5: ሥለ ፆም የመጽሐፍ ቅዱስ ማሥረጃ:-

✞ዘፃ 34:28 ዘፃ 9:9
✞ሳሙ 20:26 1ሳሙ 7:6
✞1ሳሙ 31:13 2ኛ ሳሙ 1:12
✞2ኛ ሳሙ12:16 ዕዝ 8:21
✞ዕዝ 68:10 ዕዝ 108:24
✞ኢሳ 48:3 ኤር 36:9
✞ዳን 9:3 ዳን 20:2-3
✞ኢዩኤ 2:14 ኢዩኤ 2:12
✞ዩና 3:5 ማቴ 4:2
✞ማቴ 6:16:18 ማቴ 9:14-15
✞ማቴ 17:21 ማር 2:18
✞ማር 9:29 ሉቃ 2:37
✞ሉቃ 18:12 የሐ.ስራ 13:3 ✞የሐ.ስራ 14:23 2ኛ ቆሮ
11:17

6: መስቀል በመጽሐፍ ቅዲስ:-

✞ማቴ 10:38 ማቴ 16:20
✞ማር 8:34 የሐ.ስራ 5:30
✞1ኛ ቆሮ 1:18 ገላ 3:13
✞ገላ 6:13 ፊል 2:8
✞ፊል 3:18

7: ጥምቀትን በተመለከተ:-

✞ሕዝ 36:25 ማቴ 3:5-6
✞ማቴ 26:19-20 ማር 1:4-5
✞ማር 16:16 ሉቃ 3:21
✞ዮሐ 3:5 ዮሐ 3:22
✞ኤፌ 4:5 ገላ 3:26-27
✞የሐዋ 19:4 የሐዋ 18:8
✞የሐዋ 13:24 የሐዋ 10:47
✞የሐዋ 9:18 1ኛ ቆሮ 1:16
✞1ኛ ቆሮ 10 :2 1ኛ ቆሮ 12:13

8:ስዕለትን በተመለከተ:-

✞ዘኁ 28:20 ዘኁ 21:2
✞ዘፃ 23:21 መሳ 11:30
✞መዝ 49:14 መዝ 75:11
✞1ኛ ሳሙ 1:11 መክ 5:4-5
✞ዮና 2:10 ናሆ 1:15
✞የሐዋ 18:18

9: ፃድቃን ሠማዕታት ያማልዳሉ:-

✞ዘፍ 18:17-18 ዘፍ 18:23:24
✞ዘፍ 20:7 ዘፍ 33:3
✞ዘፍ 42:6 1ኛ ሳሙ 28 :14
✞2ኛ ሳሙ 1:2 2ኛ ነገ 1:13
✞2ኛ ነገ 2:15 2ኛ ነገ 4:9
✞2ኛ ነገ 4:32-35 መዝ 88:34
✞ማቴ 18:18 ዮሐ 20:23
✞የሐዋ 10:25 የሐዋ 16 :29
✞1ቆሮ 6:1-2 ፊሊ 4:6
✞1ኛጢሞ 5:17 ያዕ 5:14
✞ራዕ 14:13

10: መላዕክት ዘወትር በእግዚአብሔር ፊት ይቆማሉ:-

✞መዝ 148:2 ኢሳ 6:3
✞ማቴ 4:12 ማቴ 18:10
✞ማቴ 25:31 ማር 8:38
✞ራእ 1:11 ሉቃ 1:19

11: መላዕክት ፀሎታችን ወደ እግዚአብሔር ያደርሳሉ:-

✞ጦቢ 12:15 ሉቃ 15:10
✞የሐዋ 10:4 እዩብ 25:3
✞ኤር 33:22 ዳን 7:10
✞ሄኖ 10:1 ራዕ 5:11

12:ለመላዕክት የአክብሮት ስግደት ይገባል:-

✞ዘፍ 19:1 ማኅ 22:31
✞ኢያ 5:14 ዳን 8:16-17
13:መላዕክት አብሣሪያን ናቸው:-
✞ዘፍ 16:11 ሉቃ 1:13
✞ሉቃ 1:19 ሉቃ 1:30-31
✞ሉቃ 2:10-11

14:መላዕክት በአደጋ ጊዜ ፈጥነው ይደረሣሉ:-

✞ዘፍ 22:11-12 መዝ 90:11-12
✞ዳን 6:22 ዳን 10:13
✞ማቴ 2:13 የሐዋ 5:19-20
✞የሐዋ 12:7

15: ፀበል መርጨት ያስፈልጋል:-
✞ዘኁ 19:20

በተጨማሪም ሁላችንም እያንዳንዱን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ደጋግመን እናንብበው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልና ጥበቡን ይስጠን አሜን፡፡

#ሼር
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
#ሰው_ሆይ_አስተውል
መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይለናል።

❤️ በሚሞት ስጋችሁ ሐጢያት አይንገስ ብልቶቻችሁን የፅድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ (ሮሜ 6፥12-14)

❤️ ከሴት ጋር አለመገናኘት መልካም ነው ካልተቻለ ዝሙትን ለመከላከል በአንድ ይፅና ከዚህ ውጭ ጉዞ ወደ እሳት ነው (1ኛ ቆሮ 7፥1)

❤️ ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱ ያፈርሰዋል ቤተ መቅደሱም እናንተው ናችሁ (1ኛ ቆሮ 3፥17)
ስንቶቻችን ነን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደሶች እንደሆንን የምናውቀው?

❤️ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእረፍትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸፍኑ (1 ኛ ጢሞ 2፥9)

❤️ የወንድ ልብስ የለበሰች ሴት በአምላክ ዘንድ…የተጠላች ናት (ዘዳ 22፥5; ዘፀ 39፥28)

❤️ ፀጉሯን ሳትሸፍን የምትፀልይ ሴት እራሷን ያዋረደች ናት (1ኛ ቆሮ 11፥5)

❤️ የወይን ጠጅ ከሚጠጣ ጋር አትቀመጥ (ምሳ 23፥20)

❤️ ዘፈን የሰነፎች ዜማ ነው (መክ 7፥5)

❤️ በዛም አጋንንት ይዘፍናሉ (ኢሳ 13፥21)

ስንቶቻችን ነን የእግዚአብሔርን ቃላት እየጠበቅን ያለነው? ሠምተን ለመለወጥ ያብቃን የተግባር ሰው ያድርገን።

ወስብሐሃት ለእግዚአብሔር!!
#ሼር
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️