𝕎𝕚𝕥𝕙 𝕠𝕦𝕣 𝕞𝕚𝕟𝕕
330 subscribers
111 photos
69 videos
1 file
42 links
Download Telegram
የሰው ልጅ በተለያዩ ፈተናዎች ሚሞከረው ሊቀጣ ብቻ አይደለም በእርግጥም አንዳንዴ  እንዲስተካከልም ይፈተናል። 🍃.

- ابن القيم ✏️👉
7
سَلَامٌ عَلَيْكُم بِمَا صَبَرْتُمْ ۚ فَنِعْمَ عُقْبَى الدَّارِ

«ሰላም ለእናንተ ይኹን፡፡ (ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም አገር ምን ታምር!» (ይሏቸዋል)፡፡
5
እንደው እሷን ያገባ ሰው ግን ምነኛ የታደለ ሰው ነው?

ያ አላህ🥹🫠
🥰6😭2
የፈለገ መንገድ አያጣም
ያልፈለገ ሰበብ አያጣም🤷
💔4💯21
አእራቢዩን ጠየቁት

ምነው በድንኳናችን ስታልፍ እኛን መዘየር አቆምክ ምን ተፈጥሮ ነው ቢሉት

ልጅቷን ዳራችኋት እኮ ለምን እዘይራችኋለሁ !😁😁
6
ያ አኺ! የሙስሊም እህትህ ልብ የአላህ አማና ነውና አትጫወትበት። ሀላሏ መሆን ካልቻልክ እባክህን አትቅረባት፤ አትጉዳት። ያልሆነ ተስፋ ሰጥተህ ወጣትነቷን በሀዘን አታጨልመው። እሷም እንደ አንተው ጀነትን የምትፈልግ፣ በሀላል ጎጆዋ ደስታን የምትመኝ ነች። ስለዚህ ለእሷም ሆነ ለራስህ አኼራ ስትል፣ ከሀራም ርቀህ መንገዷን ልቀቅላት፤ አላህም ለሁለታችሁም የተሻለውን የሀላል መንገድ ይክፈትላችሁ።
👍7
አላህ አብሮነታችንን በዱንያም በጀነትም ያዝልቀው!
🔥62🥰1
اللهم الثلاثون قبل العشرون 🥹🤲
🔥6
ጭፈራ እና ድቤ ባይኖር ሁሉም ወጣት መውሊድ ቢደኣ ነው ባለ ነበር 😁😁
😭42🔥1
ት/ቤት ሂድና ውጤቴን እይልኝ... በ 1 subject ከወደቅኩ " ሙሀመድ ሰላም እያለህ ነው በለኝ " ከ father ጋር ስለሆንኩ መውደቄን ማወቅ የለበትም!

📞...
"ኡመቱ ሙሀመድ ሰላም ብለውሀል" 😭😂
🤣4😁3🙉2
እህቴ ሀራም ሪሌሽን ላይ ሆነሽ ሀላሌ ብሎ ስለጠራሽ ሀላል አያደርግላችሁም።

ያለኒካህ አትነካካ…🖐
🔥6👏21
ወደ መጥፊያ ቦታህ ወደህ ከመነዳት ተጠንቀቅ
5🔥2