ያ አላህ!
የልቤን መረጋጋት አትቀማኝ፤ የተስፋዬን በር አትዝጋብኝ። ከጭንቀት ይልቅ ሰኪናህን፣ ከጥርጣሬ ይልቅ የቂን በልቤ ውስጥ ሙላልኝ። ከአንተ ውጭ ሌላ ደጋፊ የለኝምና ልቤን በአንተ ውሳኔ ወዳጅ አድርገው።
የልቤን መረጋጋት አትቀማኝ፤ የተስፋዬን በር አትዝጋብኝ። ከጭንቀት ይልቅ ሰኪናህን፣ ከጥርጣሬ ይልቅ የቂን በልቤ ውስጥ ሙላልኝ። ከአንተ ውጭ ሌላ ደጋፊ የለኝምና ልቤን በአንተ ውሳኔ ወዳጅ አድርገው።
❤8
ቁርአንን ሀፍዝ ደጋግመህም ቅራው በደንምብም ተገንዘበው ሌላውንም አስተምረው ሁሌም በቁርአን ክንፍ ላይ
ተጓዝ ሁለቱም ሀገር እድለኛ ትሆናለህ ".🌿
ተጓዝ ሁለቱም ሀገር እድለኛ ትሆናለህ ".🌿
❤9
የሰው ልጅ በተለያዩ ፈተናዎች ሚሞከረው ሊቀጣ ብቻ አይደለም በእርግጥም አንዳንዴ እንዲስተካከልም ይፈተናል። 🍃.
- ابن القيم ✏️👉
- ابن القيم ✏️👉
❤7
سَلَامٌ عَلَيْكُم بِمَا صَبَرْتُمْ ۚ فَنِعْمَ عُقْبَى الدَّارِ
«ሰላም ለእናንተ ይኹን፡፡ (ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም አገር ምን ታምር!» (ይሏቸዋል)፡፡
«ሰላም ለእናንተ ይኹን፡፡ (ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም አገር ምን ታምር!» (ይሏቸዋል)፡፡
❤5
አእራቢዩን ጠየቁት
ምነው በድንኳናችን ስታልፍ እኛን መዘየር አቆምክ ምን ተፈጥሮ ነው ቢሉት
ልጅቷን ዳራችኋት እኮ ለምን እዘይራችኋለሁ !😁😁
ምነው በድንኳናችን ስታልፍ እኛን መዘየር አቆምክ ምን ተፈጥሮ ነው ቢሉት
ልጅቷን ዳራችኋት እኮ ለምን እዘይራችኋለሁ !😁😁
❤6
ት/ቤት ሂድና ውጤቴን እይልኝ... በ 1 subject ከወደቅኩ " ሙሀመድ ሰላም እያለህ ነው በለኝ " ከ father ጋር ስለሆንኩ መውደቄን ማወቅ የለበትም!
📞...
"ኡመቱ ሙሀመድ ሰላም ብለውሀል" 😭😂
📞...
"ኡመቱ ሙሀመድ ሰላም ብለውሀል" 😭😂
🤣4😁3🙉2
እህቴ ሀራም ሪሌሽን ላይ ሆነሽ ሀላሌ ብሎ ስለጠራሽ ሀላል አያደርግላችሁም።
ያለኒካህ አትነካካ…🖐
ያለኒካህ አትነካካ…🖐
🔥6👏2❤1