Sest Computer School
78 subscribers
16 photos
2 files
41 links
💻 Welcome to the world of computers
🖥️ From basics to advanced
⚙️ Tips, tricks, tutorials & real skills
@sestcom_bot ለፈጣን ምላሽና ማብራሪያ
Download Telegram
የምንጠቀመው ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው

🔺ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤
ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል።
በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል።

🔺ኮምፒውተራችን ተርን ኦፍ፣
ስሊፕ አልያም ሀይበርኔት በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን።
ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው።
እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች በዝርዝር እንመለከታለን።

◻️ስሊፕ

🔺ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን Sleep Mode ላይ ስናደርገው ከራሙ በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል።
የ Sleep mode ሌላኛው ጥቅሙ ኮምፒውተራችን ከመዝጋታችን በፊት የተከፈቱ ስራዎችን ሴቭ ማድረጉ ነው።
ከዚህም ባሻገር ያቆምነውን ስራ በፍጥነት ለመጀመር ይረዳል።

◻️ሸት ዳውን

🔺ብዙዎቻችን ኮምፒውተራችን የምናጠፋው ሸት ዳውን የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ነው።
በዚህ ጊዜ ሁሉም ነገር ይዘጋል  (ራንደም አክሰስ ሚሞሪ) ሚሞሪም ይጠፋል በአጠቃላይ ኮምፒውተሩ ምንም እንቅስቃሴ አይኖረውም።
በሸት ዳውን የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም።

◻️ሀይበርኔት

🔺ይህ አማራጭ ደግሞ በስሊፕ እና በሸት ዳውን መሀል የሚገኝ ነው።
ሀይበርኔት ስናደርግ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በራም ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ።
ኮምፒውተራችን ስናስነሳም ሴቭ ሳናደርግ ትተናቸው የነበሩ ስራዎችን የምናገኛቸው ሲሆን ከስሊፕ አንፃር አነስተኛ ሀይል ይወስዳል።
ኮምፒውተራችን ሀይል በመጨረስ ላይ ከሆነ ሀይበርኔት ተመራጭ ነው።


@sest_computer
ለግልና ለድርጂታችሁ website በነፃ

የራሳችሁን website ሰርታችሁ በነፃ host የምታደርጉበት ዌብሳይት

https://000webhost.com

✔️1 Website

✔️300 MB SSD Storage

✔️Free SSL for 000webhost Subdomains

✔️Free Domain

✔️3 GB Bandwidth

✔️WordPress

ዘመናዊና አስተማማኝ ዌብሳይቶችን ማሰራት ሲፈልጉ ወደ ድርጂታችን ይምጡ።

ዌብ ዴቨሎፕመንት መማር ሲፈልጉ #sest_computer አለልዎት።

@sest_computer
Software Update

✳️ ሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው ጥቅሙስ

🔺እንደሚታወቀው የስልክ አምራቾች ስልኮቻቸውን ከደንበኞቻቸው እጅ ከገቡም በኋላም ቢሆን ስማቸውን ለመጠበቅም ሆነ የደንበኞቻቸውን ምቾት ለመጠበቅ በራሳቸው ሰርቨር አማካኝነት ስልኩ የኢንተርኔት ኔትወርክ ሲያገኝ በቀጥታ አኘዴት ያደርጉታል።

✳️የሶፍትዌር አፕዴት ጥቅሞች

🔺የሶፍትዌር መዛባትን ያስተካክላል
🔺የሚግልና የሚዘገይ ስልኮችን ችግር ይቀርፋል።
🔺የስልኩን Version ይጨምራል
🔺ስልኩ በፊት ከነበረው ተጨማሪ አገልግሎቶች ይኖሩታል።
🔺ባትሪ የሚመጥ ስልክን ያስተካክላል።
🔺በጠቅላላው ስልካችን ቀላልና ምቹ  እንዲሆን ያደርጋል።


በሀርድ ዌር ብልሽት ምክንያት ችግር ያለባቸው ስልኮች በሶፍትዌር አፕዴት በማድረግ የስልኮችን ችግር መፍታት አንችልም። እንዲሁም ስልኩ አፕዴቱን ኢንስታል ለማድረግ በቂ ቦታ ስለሚፈልግ በተቻለ መጠን የማንፈልጋቸውን ፋይሎች ማጥፋት ይኖርብናል።

❗️ሶፍትዌር አፕዴት መሆን የማይችሉ ስልኮች

🔺ሩት የሆኑ ስልኮች( ለምሳሌ IMEI የተቀየረ ፣ ኔትወርክ የተከፈተ ስልክ)

🔺የፋብሪካው ያልሆነ ሶፍትዌር የተጫነባቸው ስልኮች እንደ ምሳሌነት ይጠቀሳሉ።
በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን ኮምፒዩተርን መማር ለነገ ይደርሳል የማይባል አስፈላጊ ክህሎት ነው።

ይህን የተረዳው ተቋማችን የኮምፒዩተር ስኪሎችን በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች እያስተማረ ይገኛል።

በመሰረታዊነት ( Basic Computer skill)


ለጀማሪዎች የሚሰጥና ምንም የኮምፒዩተር ክህሎት የሌላቸውን ሰዎች ወደተሻለ የብቃት ደረጃ ከፍ የሚያደርግ።
በውስጡም
What is computer ?
How the computer works?
Operating system and input devices
File & related operations
And Ms-Office courses
Word
Excel
Database
Publusher
Powerpoint አንድ ላይ የያዘ ነው

እድቫንስ ስኪል ( Advance Skill Tutorials)


ይህ የትምህርት ክፍል ደግሞ ከመሰረታዊ ክህሎት የተሻለና ኮምፒዩተርን እንደ ፍላጎትዎ ለመጠቀም የሚያስችልዎትን ትምህርት የሚቀስሙበት ነው።
በውስጡም
Graphics design
Video editting
Content creation እና
Social Media Managing with content
የመሳሰሉ እጂግ ተፈላጊ ትምህርቶችን አካቶ ይዟል።

ሌላኛው በት/ቤታችን የሚሰጠው የኮምፒዩተር ክህሎት Web development (Coding ) ነው።

Web Development

ይህ የኮምፒዩተር ትምህርት ክፍል ደግሞ እርስዎ የአለም ዓቀፍ ሙያ ባለቤት በመሆን ህይዎትዎን የተሻለ የሚያደርጉበት ክህሎት ነው።
በውስጡም 3 ክፍሎች አሉት።
Frontend web development
Backend web development
Fullstack web development ይባላሉ።

እነዚህንና መሰል ጠቃሚ የቴክኖሎጂ እውቀትና ክህሎቶችን በ
#sest_computer ያገኟቸዋል።

በእጂግ በተመጣጣኝ ዋጋ የላቀ ክህሎትን ባለቤት ይሁኑ።

የበለጠ መረጃ ለማግኘት በአካል ይጎብኙን ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን ይደዉሉ።

+251 913 79 89 43
+251 910 18 77 42 ይደውሉ።

@sest_computer

ደሴ ሼልና ቧንቧ ውሀ ያገኙናል።
Sest Computer School pinned «በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን ኮምፒዩተርን መማር ለነገ ይደርሳል የማይባል አስፈላጊ ክህሎት ነው። ይህን የተረዳው ተቋማችን የኮምፒዩተር ስኪሎችን በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች እያስተማረ ይገኛል። በመሰረታዊነት ( Basic Computer skill) ለጀማሪዎች የሚሰጥና ምንም የኮምፒዩተር ክህሎት የሌላቸውን ሰዎች ወደተሻለ የብቃት ደረጃ ከፍ የሚያደርግ። በውስጡም፦ What is computer ? …»
የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና📣📣

Adobe Photoshop
Adobe Premiere Pro
Adobe illustrator
Branding
Logo design
Photo Editing
Design principals
Color theory
Typography
Social media content design  And More topics......


ለመመዝገብ:
0913798943
0910187742 ላይ ይደውሉልን.

@sest_computer
==> ስለ ዌብሳይት ትንሽ እንንገራችሁ <==

🔎አንድ website በዋናነት በሁለት  back end and front end በሚባሉ ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል።

➊ back end
የአንድ website እንደ
database,
server አንድ button ሲነካ ወዴት እንደሚወስድ
scroll ሲደረግ ምን እንዲያመጣ እንደተፈለገ፣
websit እንዲሰራና እንዲታዘዝን የሚደረግበት የwebsite  የጀርባ አጥንት ወይም server side ነው።

በአጠቃላይ back end እኛ የማናየው  የwebsite ክፍል ነው።

Back end እንደ
JavaScript,
python በመሳሰሉት programming language develop ይደረጋል።

Back end develop የሚያረግ ሰው  back in developer ይባላል።

➋ ሌላኛው front end ሲሆን እኛ የምናየው website ክፍል ነው።

ይህም
እንደ user interface ,
graphic ስራዎች,
font,
color,
ዲዛይኖችን እና ድህረገፁን ማራኪ የሚያደርጉት ሁሉም ነገሮች የሚሰሩበት ነው።
Front end በcss, html እና java script  develop  ይደረጋል።

በተመሳሳይ ድረገፅ የሚሰራ ሰው front end developer ተብሎ ይጠራል።
ሁለቱንም የሚሰራ ሰው ደግሞ full stack developer ይባላል።

ከላይ እንዳያችሁት በJavaScript  ሁለቱንም መስራት ትችላላችሁ።

አንድ website አሪፍ ለመባል የግድ  በሁለቱም በበቂ ሁኔታ develop መሆን አለበት ።

ሁሉንም ከኛጋ መማር ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ

0913798943
0910187742 ይደውሉ።

@sest_computer
ሁሉም ሊያውቃቸው የሚገቡ የWindows shortcuts.

1. Basic & Everyday Shortcuts (Must-Know)
Ctrl + C = Copy
Ctrl + V = Paste
Ctrl + X = Cut
Ctrl + Z = Undo
Ctrl + Y = Redo
Ctrl + A = Select all
Ctrl + S = Save
Ctrl + P = Print
Ctrl + F = Find / Search
Ctrl + N = New window / document

2. Window & App Control (Power User)
Alt + Tab = Switch between open apps
Alt + F4 = Close current app
Ctrl + Shift + Esc = Open Task Manager
Windows + D = Show / hide desktop
Windows + L = Lock your PC
Windows + E = Open File Explorer
Windows + I = Open Settings

3. File Explorer Shortcuts
Ctrl + Shift + N = New folder
Delete = Delete file (Recycle Bin)
Shift + Delete  Delete permanently
Alt + Enter = File properties
F2 = Rename file
Ctrl + Mouse scroll = Zoom icons

4. Screenshot & Recording Shortcuts.
PrtSc = Screenshot (clipboard)
Alt + PrtSc = Screenshot active window
Windows + PrtSc = Save screenshot automatically
Windows + Shift + S = Snipping Tool (best)
Windows + Alt + R = Screen recording (Xbox Bar)

5. Browser Shortcuts (Chrome, Edge, Firefox)
Ctrl + T = New tab
Ctrl + W = Close tab
Ctrl + Shift + T = Reopen closed tab
Ctrl + Tab = Next tab
Ctrl + L = Focus address bar
Ctrl + + / - = Zoom in / out

6. Text Editing Shortcuts
Ctrl + Backspace = Delete whole word
Shift + Arrow keys = Select text
Ctrl + Arrow keys = Jump by word
Ctrl + Shift + Arrow = Select by word
Ctrl + Home / End  Go top / bottom

7. Advanced Windows Shortcuts (Creator Level)
Windows + X = Power menu (Admin tools)
Windows + V = Clipboard history
Windows + . = Emoji panel 😎
Windows + Tab  Task View
Windows + Ctrl + D = New virtual desktop
Windows + Ctrl + ← / → = Switch desktops

8. Emergency / Fix Shortcuts
(When something freezes.)
Ctrl + Alt + Delete = Security options
Ctrl + Shift + Esc = Force open Task Manager
Alt + Space → M = Move stuck window

የወደዳችሁት shortcut የቱ ነው?

@sest_computer
ፕሮግራሚንግ Languages፣
ፍሬምዎርኮችን፣
ዳታቤዝ እና ስለክላውድ Computing
በነጻ የምትማሩባቸው ጠቃሚ ድረገጾች

HTMLhtml.com
CSSweb.dev/learn/css
JavaScriptjavascript.info
Reactreactplay.io
Vuelearnvue.co
Angularangular.dev/tutorials
Gitgit-scm.com/book
Web3learnweb3.io
Pythonlearnpython.org
SQLw3schools.com/sql
Blockchaincryptozombies.io
Next.jsnextjs.org/learn
AI (Basics)elementsofai.com
PHPphptherightway.com
APIrapidapi.com/learn
Golearn-golang.org
Rustrust-lang.org/learn
Design Patternsrefactoring.guru
TypeScripttypescriptlang.org/docs
C++cplusplus.com/doc/tutorial
Javadocs.oracle.com/javase/tutorial
C#dotnet.microsoft.com/learn/csharp
Swiftswift.org/learn
Djangodjangoproject.com/start
Flaskflask.palletsprojects.com/tutorial
Dockerdocker.com/get-started
Kuberneteskubernetes.io/docs/tutorials
Linuxlinuxjourney.com
Cybersecuritytryhackme.com
DevOpsroadmap.sh/devops
Cloud (AWS)→ aws.amazon.com/training
Cloud (GCP)cloudskillsboost.google
Cloud (Azure)microsoft.com/learn/azure

በአካል መማር ከፈለጉ ወደኛ ይምጡ።

@sest_computer

#Join@sest_computer
የአንድ ስኬታማ ሰው ቃለ-መጠይቅ እያየሁ ነበር ።
ሰውየው ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ስኬታማ የሆነ አሜሪካዊ ነው።

" You have to be able to see the END before the begining even begins "

" ጅምሩን ከመጀማራችሁ በፊት እንኳን መጨረሻውን የማየት ብቃት ሊኖራችሁ ይገባል ።" ይላል።

ማንም ሰው በህይዎቱ መጨረሻውን አይቶ
ያንን መጨረሻ አምኖና ምስሉን በአይነ-ልቡናው አስቀምጦ ጉዞውን ሲጀምር ስኬታማ ይሆናል እንደማለት ነው።

ውዶች ፦
እናንተስ ስለ ነገ ከዛም ስላለፈ ህይዎታችሁ ምን አይነት ምስል ነው ያላችሁ?

ምንም ምስል በውስጣችሁ ያላስቀመጣችሁስ ምንድን ነው የያዛችሁ?

ህይዎት ከሆነች በአጭሩ በጠዋት ተነስተህ ከቤት ስትወጣ እሰራዋለሁ ብለህ ያሰብከውንና አከናውነህ የተመለስከውን አንድ ተግባር ያክል ቀላል ነች።

ጧት ከቤት እቅድ ይዘህ ወጣህ ወይም በአጋጣሚ ቀንህን አሳልፈህ ቤትህ ተመለስክ ቀኑ ማለፉ አይቀርም።

ህይወትም እንዲሁ ነች. ......

#ተነስ
#አቅዲ
#ከመጀመርህም_በፊት_ስኬትህን_እመን
#ተግብር
#ውጤቱንም_ጠብቅ


ይህን ቻናል ከወደዱት ማጋራት አይርሱ
👏1
ቴሌግራም አካውንታችሁን
ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ


1. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode

2. 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።

3. ከ2 በላይ device ላይ login አታድርጉ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያደረጋችሁ ቀንሷቸው።

4. በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።

5. ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።

6. የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።

7. ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው 1ዴ ካየው በኋላ የሚጠፋ) ሚሴጆችን ላኩ።

8. የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።

9. በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts

10. በተለያየ ምክንያት ለረጅም ጊዜ አካውንታችሁ ላይ ሳትገቡ ብትቀሩ በራሱ Delete እንዳይሆንባችሁ self distruct የሚያደርግበትን ቀን አስርዝሙት።

ይህን ለማድረግ
Settings - privacy and security- delete my account - 24 months

@sest_computer

ሴስት ኮምፒዩተር ትምህርት ቤት
💻 Master computers. Master your future
🖥️ Skills that matter in real life
⚙️ Learn • Practice • Improve
🚀 Technology is power — use it wisely
👨‍💻 Join and level up

ሴስት ኮምፒዩተር
💻 Welcome to the Computer World! 🚀
Today, computers are not a luxury. They are a life skill.
From learning and teaching, to business, banking, communication, and earning online — everything runs on computers now.
If you understand computers, you control opportunities.
If you ignore them, you get left behind.
This channel is here to make computers simple, useful, and practical for real life.
Step by step. No confusion. No fear.
Stay connected, keep learning, and build a strong future 💪🖥️
Let’s grow together 🚀

#ብልህ_ሰው_በትናንሽ_ነገሮች_አይወሰንም
#Join
Sest Computer
በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን ኮምፒዩተርን መማር ለነገ ይደርሳል የማይባል አስፈላጊ ክህሎት ነው።

ይህን የተረዳው ተቋማችን የኮምፒዩተር ስኪሎችን በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች እያስተማረ ይገኛል።

በመሰረታዊነት ( Basic Computer skill)


ለጀማሪዎች የሚሰጥና ምንም የኮምፒዩተር ክህሎት የሌላቸውን ሰዎች ወደተሻለ የብቃት ደረጃ ከፍ የሚያደርግ።
በውስጡም
      What is computer ?
      How the computer works?
      Operating system and input devices
      File & related operations
And Ms-Office courses
                       Word
                       Excel
                       Database
                       Publisher
                       Powerpoint አንድ ላይ የያዘ ነው

እድቫንስ ስኪል ( Advance Skill Tutorials)


ይህ የትምህርት ክፍል ደግሞ ከመሰረታዊ ክህሎት የተሻለና ኮምፒዩተርን እንደ ፍላጎትዎ ለመጠቀም የሚያስችልዎትን ትምህርት የሚቀስሙበት ነው።
በውስጡም
         Graphics design
         Video editting
         Content creation እና
         Social Media Managing with content
የመሳሰሉ እጂግ ተፈላጊ ትምህርቶችን አካቶ ይዟል።

ሌላኛው በት/ቤታችን የሚሰጠው የኮምፒዩተር ክህሎት Web development (Coding ) ነው።

Web Development

ይህ የኮምፒዩተር ትምህርት ክፍል ደግሞ እርስዎ የአለም ዓቀፍ ሙያ ባለቤት በመሆን ህይዎትዎን የተሻለ የሚያደርጉበት ክህሎት ነው።
በውስጡም 3 ክፍሎች አሉት።
       Frontend web development
       Backend web development
       Fullstack web development ይባላሉ።

እነዚህንና መሰል ጠቃሚ የቴክኖሎጂ እውቀትና ክህሎቶችን በ
#sest_computer ያገኟቸዋል።

በእጂግ በተመጣጣኝ ዋጋ የላቀ ክህሎትን ባለቤት ይሁኑ።

የበለጠ መረጃ ለማግኘት በአካል ይጎብኙን ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን ይደዉሉ።

+251 913 79 89 43
+251 910 18 77 42 ይደውሉ።

@sest_computer

ደሴ ሼልና ቧንቧ ውሀ ያገኙናል።
Sest Computer School pinned «በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን ኮምፒዩተርን መማር ለነገ ይደርሳል የማይባል አስፈላጊ ክህሎት ነው። ይህን የተረዳው ተቋማችን የኮምፒዩተር ስኪሎችን በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች እያስተማረ ይገኛል። በመሰረታዊነት ( Basic Computer skill) ለጀማሪዎች የሚሰጥና ምንም የኮምፒዩተር ክህሎት የሌላቸውን ሰዎች ወደተሻለ የብቃት ደረጃ ከፍ የሚያደርግ። በውስጡም፦       What is computer ?      …»
Understand Computer

Welcome to Sest Computer 💻

This channel is for beginners to advanced learners who want real computer skills that matter in today’s world.

📌 What you’ll learn here:
• Computer basics (from zero, no stress)
• Windows & everyday computer use
• Internet, email, and online safety
• Practical software skills
• Tech tips you can use immediately
• Step-by-step lessons, simple language
🎯 No confusion.
🎯 No unnecessary theory.
🎯 Just clear teaching, real examples, and steady progress.
If you want to learn computers properly, build skills, and improve your future, you’re in the right place.

#Join and #Share the channel

ሴስት ኮምፒዩተር
ሴስት ኮምፒዩተር 💻🚀

A serious computer learning channel for Ethiopians who want SKILLS, not excuses.

📚 What you will master here:

Computer basics from ZERO
Windows & daily computer use
Internet, email, and online tools
Software skills that matter
Simple explanations in easy language
Real knowledge you can use immediately
🎯 No confusing teaching
🎯 No fake motivation
Just REAL SKILLS + STEP-BY-STEP TEACHING 💪
📈 Computers are no longer optional.
They are POWER.
They are OPPORTUNITY.
They are YOUR FUTURE.
👉 Join NOW.
👉 Learn TODAY.
👉 Change your LIFE.
📢 Share this channel with friends, students, brothers, and sisters who want to move forward 🇪🇹💻

Sest Computer
Forwarded from Sest Computer School
የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና📣📣

Adobe Photoshop
Adobe Premiere Pro
Adobe illustrator
Branding
Logo design
Photo Editing
Design principals
Color theory
Typography
Social media content design  And More topics......


ለመመዝገብ:
0913798943
0910187742 ላይ ይደውሉልን.

@sest_computer
Hacking_Exposed_Network_Security_&_Solut_JOEL_SCAMBRAY_STUART_MCCLURE.pdf
8 MB
Hacking Exposed

Contents of the BOOK
-Footprinting
-Scanning
-Denial of Service (DOS) attack
-Web hacking

ሴስት ኮምፒዩተር