Sest Computer School pinned «በዚህ ዘመን ኮምፒውተር ሳይንስ መማር ህይወታችንን በብዙ ይለውጣል። ለመማር ደግሞ የግድ የመንግስት ወይም የግል ኮሌጆች መግባት አይጠበቅብንም ። እጃችን ላይ ባለ ስልክና ኢንተርኔት እንዲሁም ከፍተኛ የማዎቅ ፍላጎትና ፅናት ካለን በጣም በቀላሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ የአንድ የኮምፒውተር ዘርፍ ባለሙያ መሆን እንችላለን። ለምሳሌ 👨🏾💻Programming 👨🏾💻Graphics design 👨🏾💻Hacking…»
የእንግሊዝኛ ቃላትንና አረፍተነገሮችን ከተለያዩ ፊልምና ሙዚቃ ላይ search አድርጎ የሚሰጧችሁ ዌብሳይቶች።
1. playphrase.me/
2. clash.me/
3. yarn.co/
@sest_computer
1. playphrase.me/
2. clash.me/
3. yarn.co/
@sest_computer
www.playphrase.me
PlayPhrase.me: Site for cinema archaeologists.
Type any quote, watch the scenes. Search millions of movie clips for language learning and cinema research.
Windows 10 operating system
ስትጭኑ ማወቅ ያለባችሁ. ......
@sest_computer
Windows 10 features and their difference
Microsoft በተለያየ ጊዜ የሚያወጣቸውን Windows OS በርካታ edition አላቸው። እያንዳንዱ edition የተጠቃሚዎችን አይነትና ፍላጎት መሰረት ያደረገ ነው። ዋናዎቹ ኢዲሽኖች Windows 10 Pro፣ Windows 10 Home እና Windows 10 Enterprise ናቸው። እያንዳንዱ edition የራሱ የሆኑ features አሏቸው። አጠቃላይ ትርጉምና ልዩነቶቻቸው እነሆ፡-
Windows 10 Home:
Windows 10 Home የWindows 10 መሠረታዊ edition ሲሆን ኮምፒውተርን ቤት ውስጥና ለመሰረታዊ ተግባሮች ለሚጠቀሙ የተሰራ ነው። ኢንተርኔት ለመጠቀም ለሚዲያ ለጌሚንግና የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ጭኖ ለመጠቀም ያገለግለናል።
የWindows 10 home መሰረታዊ ፊቸሮች
✅Microsoft digital assistant (cortana)
✅Microsoft edge browser
✅Windows Defender antivirus
✅Windows Ink for digital pen support ናቸው።
Windows 10 Pro:
Windows 10 Pro አድቫንስድ የሆነ የዊንዶስ ኢዲሽን ሲሆን ትናንሽና መካከለኛ ቢዝነስ ያላቸው ተጠቃሚዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ ነው። የhome ሁሉንም ፊቸሮች ጨምሮ ተጨማሪ ቢዝነስ ነክ የሆኑ ፊቸሮችን ከsecurity, ከማኔጅመንትና ከproductivity አንጻር ያካተተ ነው።
ከነዚህም መካከል
✅BitLocker encryption
✅Remote Desktop
✅Group Policy Management ናቸው።
Windows 10 Enterprise:
Windows 10 Enterprise ዲዛይን የተደረገው ለትልልቅ ድርጅቶችና ኢንተርፕራይዞች ነው። ሁሉንም የWindows 10 pro ፊቸሮች አጠቃሎ ተጨማሪ ውስብስብ የIT ስራዎችን ለማቀላጠፍ የሚረዱ እንደ
✅Windows To Go
✅DirectAccess
✅AppLocker
✅Credential Guard የመሳሰሉ ፊቸሮችን ይይዛል።
በአጠቃላይ ኮምፒውተራችሁ ላይ Windows 10 ስትጭኑ ኮምፒውተራችሁን እንደምትጠቀሙበት የስራ አይነት ኢዲሽኑንም መወሰን አለባችሁ። ለምሳሌ ብዙ ሰው BitLocker encryption መጠቀም ይፈልግና ኮምፒውተሩ ላይ የተጫነው ግን Windows 10 home ይሆናል። ከዛ ሲያጣው ግራ ይጋባል። ስለዚህ እንዚህን ነገሮች ታሳቢ ማድረግ አለባችሁ።
share it:

በነፃ በመማር አለም አቀፍ ተወዳዳሪ ይሁኑ።
coursera.org ላይ የፈለጋችሁትን course በነፃ ተምራችሁ certificate ማግኘት ትችላላችሁ።
ድህረ-ገፁ በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ድህረ-ገፅ ስለሆነ የምታገኙት ሰርተፊኬትም የተለያዩ ቦታዎች ተቀባይነት ስላለው ሊጠቅማችሁ ይችላል።
ለምሳሌ በኢትዮጵያ ደረጃ #የኢንፎርሜሽን #መረብ #ደህንነት #አስተዳደር ውስጥ ተቀባይነት እንዳለው ሰምቻለሁ። በልዩ ችሎታ (talent) የምትወዳደሩ ታዳጊዎች የcoursera ሰርተፊኬት ካላችሁ ለማለፍ የተሻለ እድል ይኖራችኋል።
coursera ላይ ተመዝግባችሁ ሰርተፊኬት ለማግኘት የምትከተሉት step
#1. ይህን ሊንክ ክፈቱ coursera.org
#2. አካውንት ከፍታችሁ register አድርጉ
#3. መማር የምትፈልጉትን course ምረጡ
#4. ስትመርጡ financial aid available እንዳለው አረጋግጡ።
Financial Aid ለመሙላት @sest_computer አለላችሁ........!

ስለ Capcut Video editor ምን ያክል ታውቃላችሁ?
#Tiktoker, #YouTuber, #Instagrammer ወይም ማንኛውም የsocial media influencer ከሆናችሁ ወይም ለመሆን ካሰባቸው ቪዲዮችሁን የግድ በCapcut edit ማድረግ ይኖርባችኋል።
Capcut የTikTok እህት ኩባንያ ሲሆን ሁለቱንም ByteDance የተባለው ታዋቂው የቻይና የቴክኖሎጂ ድርጅት ያስተዳድራቸዋል።
በአለም አቀፍ ደረጃ ጥራቱን የጠበቀ የሶሻል ሚዲያ ቪዲዮዎች የሚሰሩት በCapcut ነው። አፕሊኬሽኑ በወር ከ200 ሚሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን በአለም ላይ ብዙ ዳውንሎድ በመደረግ ከቀዳሚዎች ተርታ ይሰለፋል።
በአሁን ሰዐት 90% የሚሆኑት ቲክቶክና ኢንስታግራም ላይ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች edit የሚደረጉት በሱ ነው።
Capcutን ከሌሎች የቪዲዮ ኢዲቲንግ ሶፍትዌሮች ተመራጭ ያደረገው ብዙ ምክንያቶች አሉ።
ከነዚህም መካከል
👉 ነፃ መሆኑ
ሌሎች ሶፍትዌሮች ላይ በክፍያ የምገዛቸውን የኢዲቲንግ ቱሎች capcut ላይ በነጻ ማግኘት እንችላለን።
ለምሳሌ Background removing, retouch, reshape, makeup, filters, transitions, font, chroma key ወዘተ
👉 ለአጠቃቀም ቀላል መሆኑ
👉 በጣም ብዙ ፕሮፌሽናል የኢዲቲንግ ቱሎች፣ ቴምፕሌቶችና ኢፌክቶችን መያዙ
👉 የሁሉም አይነት መሳርያዎች ላይ መስራቱ ኮምፒውተር ላይ (mac and windows) ስልክ ላይ (Android and Iphone)።
👉 ብዙ ነፃ የድምፅ የሙዚቃና የቪዲዮ ላይበራሪ መያዙ
ሙሉ የCapcut ስልጠና ይውሰዱ።
ምርትዎንና ድርጂትዎን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ ይጠቅምዎታል።
@sest_comouter

የእጅ ጥበብ ስራዎችን የሚያስተምሩ ቆንጆ ቆንጆ ድረገፆችን ልጠቁማችሁ።
▪️1. Instructables : ይህ ድረ ገጽ የተለያዩ ነገሮችን እንዴት መስራት እንደሚቻል ለመማር የሚያስችል አሪፍ ድረ ገፅ ነው። በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች እውቀታቸውንና ክህሎታቸውን ለተጠቃሚዎች የሚያካፍሉ ባለሙያዎች አሉ። ከብረት፣ ከእንጨት፣ ከጭቃ፣ ከክርና ከመሳሰሉት ቁሳቁሶች በቀላሉ ሊሰሩ የሚችሉ እቃዎች እንዴት እንደሚሰሩ መማር ትችላላችሁ።
▪️2. thesprucecrafts.com: ይህ ድረገፅ የእደ ጥበብ ስራዎችን፣ የቤት ማስጌጫዎችን፣ የልብስ አሰፋፍና የሚያማምሩ ጥልፍ ውጤቶችን እንዴት እንደሚሰሩ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ይህ ድህረ ገጽ ነው።
▪️3. hackster.io በዚህ ድረገፅ የተለያዩ ቀላልና ከባድ hardware electronics ፕሮጀችቶችን አሰራር መማር ትችላላችሁ። በተለይ ለhigh school እና ለuniversity የሚሆኑ ፕሮጀችቶችን ከዚህ ድረገፅ ማግኘት ይቻላል።
▪️4. all3dp.com ይህ ድረገፅ ደግሞ ስለ 3D ህትመት ትምህርት ይሰጣል።
▪️5. craftsy.com የምግብ አሰራር፣ የስነ ሰዕል፣ የልብስ አሰፋፍና የዲኮሬሽን ስራዎችን የሚያስተምር ድረገፅ ነው። አብዛኛዎቹ ትምህርቶች ክፍያ የሚጠይቁ ቢሆንም በነጻ የሚሰጡ አሉ search አድርጋችሁ መከታተል ትችላላችሁ።

ኢንተርኔት ከአቅራቢ ድርጂቱ እንደት ይቋረጣል?
አንድን የተወሰነ አካባቢ ብቻ በመለየት ኢንተርኔትን ከኢንተርኔት አቅራቢ ድርጂቱ እንድቋረጥ ማድረግ የምንችልባቸውን መንገዶች ልንገራችሁ።
በአንድ አካባቢ ኢንተርኔት ሊታገድባቸው የሚችሉባቸው መንገዶች በጣም ብዙ ቢሆኑም ዋናዋናዎቹ ቀጥሎ ያሉት ናቸው።
✅Deep Packet Inspection (DBI): ኢንተርኔት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የእያንዳንዱን ዳታ ፓኬጆች ይዘት እንዲፈትሹ ያስችላቸዋል። They can identify and block specific types of traffic or content based on patterns, keywords, or signatures.
✅IP address Blocking = ኢንተርኔት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የተወሰኑ የIP አድራሻዎችን ለይተው የሚዘጉበት መንገድ ነው።
✅URL Blocking = አንድን የታወቀ ድረገፅ በተሰጠው የመዳረቻ መስመር የሚታገድበት አይነት ነው።
✅Port Blocking: የተወሰኑ የኔትወርክ ፖርቶችን በመዝጋት የአንዳንድ አገልግሎቶችን መዳረሻ ማገድ የሚቻልበት መንገድ ነው።
✅Protocol Blocking: የተወሰኑ የኔትዎርክ ፕሮቶኮሎችን ለምሳሌ የአቻ ለአቻ (P2P) ፋይል መጋራትን ወይም የቪፒኤን ፕሮቶኮሎችን ማገድ ይችላሉ።
✅Geo-Blocking: ይህ የእግድ አይነት ደግሞ ተጠቃሚዎች ያሉበትን ጂኦግራፊያዊ አካባቢ መሰረት በማድረግ የሚደረግ የእቀባ አይነት ነው።

Adobe Inc ካምፓኒ
#Adobe Inc. ዋና መሥሪያ ቤቱን በሳንሆሴ፣ ካሊፎርኒያ ያደረገ አሜሪካዊ ዓለም አቀፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌር ኩባንያ ነው።
Adobe በፕላኔታችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ ሲሆን በግራፊክስ፣ ፎቶግራፊ፣ ኢሉስትሬሽን፣ አኒሜሽን፣ ተንቀሳቃች ምስሎችንና ህትመቶችን የመሳሰሉ ይዘቶች ላይ የሚሰራ ትልቅ ድርጅት ነው።
በ1982 (እ.ኤ.አ) ጆን ዋርኖክና ቻርለስ ጌሽክ በተባሉ ሁለት የኮምፒውተር ሳይንቲስትና የቢዝነስ ሰዎች የተመሰረተው ይህ ድርጅት ዛሬ በብዛት የምንጠቀምበትን የPDF (Portable document format) ፋይል format ከማስተዋዎቅ ጀምሮ ብዙ የስልክና የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን አበርክቶልናል።
በአሁኑ ጊዜ የአዶቤን ሶፍትዌር የማይጠቀም ፕሮዲውሰር፣ ዲዛይነር፣ የቴሌቭዥንና የሬዲዮ ጣብያ የሚኖር አይመስለኝም።
ከትላልቆቹ Hollywood እስከ ጀማሪዎቹ Art ባለሙያዎች የአዶቤን ሶፍትዌሮች ይጠቀማሉ።
በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች 29,000 የሚሆኑ ሰራተኞች ያሉት ይህ ግዙፍ ድርጅት ወደ 56 የሚጠጉ ስራ ላይ ያሉ የሞባይልና የዲስክቶፕ ሶፍትዌሮች አሉት።
Adobe ከሰራቸው ተወዳጅና መሰረታዊ ሶፍትዌሮች ውስጥ
🚩Adobe Photoshop | ፎቶና ግራፊክስ መስሪያና ማቀናበሪያ
🚩Adobe Premiere Pro | ቪዲዮ ማቀናበሪያ
🚩Adobe After effect | Motional ግራፊክስ መስሪያ
🚩Adobe Lightroom | የፎቶ ከለር ማቀናበሪያ
🚩Adobe illustrator | ዲጂታል ስዕልና ሎጎ መስሪያ
🚩Adobe xD | interface ዲዛይን ማድረጊያ
🚩Adobe InDesign | Logo, Banner, Mesh መስሪያ
🚩Adobe Premiere Rush | all In one ቪዲዮ ማቀናበሪያ
🚩Adobe Dimension | 2D እና 3D ነገሮች Design ማድረጊያ
🚩Adobe Character Animator | 2D Animation መስሪያ
🚩Adobe Bridge | file organize ማድረጊያ
🚩Adobe Dreamweaver | ዌብሳይት መስሪያ
🚩Adobe Acrobat | Pdf መፍጠሪያና ማቀናበሪያ
🚩Adobe Animate | Vector ግራፊክስ እና Animation መስሪያ
🚩Adobe Audition | ድምፅ ማቀናበሪያ
🚩Adobe Stock | Png image መገኛ
የትኛውን መማር አስበዋል ?
ከኛ ጋር ሁሉንም አይነት ትምህርቶች ያገኛሉ።

🎗Adobe Illustrator
✅በጣም የሚያምሩ:-
🔸ቢዝነስ ካርድ ዲዛይን
🔸ፌስቡክ ከቨር ዲዛይን
🔸ቢልቦርድ ዲዛይን
🔸ፖስተር ዲዘይን
🔸ሎጎ ዲዛይን
🔸ባነር ዲዛይን
🔸ፍላየር ዲዛይን
🔸ዩትዩብ ቻናል አርት
🔸ዩትዩብ ታምኔል
የሚሰራልን ሶፍትዌር ነው:
ይህን ዘርፈ ብዙ ሶፍትዌር ከ#sest_computer መማር ይችላሉ።
@sest_computer
✅በጣም የሚያምሩ:-
🔸ቢዝነስ ካርድ ዲዛይን
🔸ፌስቡክ ከቨር ዲዛይን
🔸ቢልቦርድ ዲዛይን
🔸ፖስተር ዲዘይን
🔸ሎጎ ዲዛይን
🔸ባነር ዲዛይን
🔸ፍላየር ዲዛይን
🔸ዩትዩብ ቻናል አርት
🔸ዩትዩብ ታምኔል
የሚሰራልን ሶፍትዌር ነው:
ይህን ዘርፈ ብዙ ሶፍትዌር ከ#sest_computer መማር ይችላሉ።
@sest_computer
🔺A to Z የኮምፒዩተር አቋራጭ መንገዶች የምንላቸውን እነሆ።
( Shortcuts )
✅ ትዕዛዛት፡-👇
CTRL + A =>> Select all
CTRL + B =>> Bold
CTRL + C =>> Copy
CTRL + D =>> Fill down cell
CTRL + E =>> Center Alignment
CTRL + F =>> Find
CTRL + G =>> Go to current
CTRL + H =>> Replace
CTRL + I =>> Italic
CTRL + J =>> Full justification
CTRL + K =>> Create hyper link
CTRL + L =>> Left Alignment
CTRL + M =>> Tab
CTRL + N =>> New page
CTRL + O =>> Open
CTRL + P =>> Print
CTRL + R =>> Fill right cell
CTRL + S =>> Save
CTRL + U =>> Underline
CTRL + V =>> Paste
CTRL + X =>> Cut
CTRL + Y =>> Redo
CTRL + Z =>> Undo
@sest_computer
( Shortcuts )
✅ ትዕዛዛት፡-👇
CTRL + A =>> Select all
CTRL + B =>> Bold
CTRL + C =>> Copy
CTRL + D =>> Fill down cell
CTRL + E =>> Center Alignment
CTRL + F =>> Find
CTRL + G =>> Go to current
CTRL + H =>> Replace
CTRL + I =>> Italic
CTRL + J =>> Full justification
CTRL + K =>> Create hyper link
CTRL + L =>> Left Alignment
CTRL + M =>> Tab
CTRL + N =>> New page
CTRL + O =>> Open
CTRL + P =>> Print
CTRL + R =>> Fill right cell
CTRL + S =>> Save
CTRL + U =>> Underline
CTRL + V =>> Paste
CTRL + X =>> Cut
CTRL + Y =>> Redo
CTRL + Z =>> Undo
@sest_computer
🧩የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ አራት ጠቃሚ ድረ ገፆች:-
ጀማሪ የግራፊክስ ዲዛይነሮች እነዚህን ቀላል የማይባሉ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን በሚገባ ለማወቅ እንዲያስችላቸው እነዚህን ጠቃሚ ድረገፆች ቢጎበኙ መልካም ነው፡፡
✅1. Canva
ይህ የድረ ገፅ ምንጭ በግራፊክስ ዲዛይን ዙሪያ የሚሰሩ ማንኛቸውንም ስራዎች የሚያጠቃልል ቀዳሚ ድረ ገፅ ሲሆን ብዙዎችም ለአጠቃቀም የሚመርጡት ነው፡፡ ድረ ገፁ የኦንላይን ፕሮግራሞችን በኢንተርኔት ላይ የሚያሰራጭ ከመሆኑ በተጨማሪም አስገራሚ የስእል እና የግራፊክስ አይነቶችን በበይነገፁ (interface) ላይ በማከል ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ማሻሻያ እንዲያደርጉና የተለያዩ ቴክኒኮችን በቀላሉ እንዲማሩ የሚያስችል ነው፡፡
✅2. Stencil
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ላይ የተለያዩ ስእሎችን ለመፍጠር እና ለማስዋብ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ የድረ ገፅ ምንጭ ትልቅ እገዛ ሊያደርግሎት ይችላል፡፡ በተለይም ልዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን በማህበራዊ ሚዲያ ለማጋራት እንዲችሉና ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚያስፈልጉ የሎጎና የማስታወቂያ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የሚያስችል ማእቀፍ በድረ ገፁ ላይ በመካተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ዲዛይነር ለመሆን ያስችሎታል፡፡
✅3. Crello
ይህ ድረ ገፅ ከ33 በላይ የቴምፕሌት (templates) አሰራሮችን ከ 10 ሺ የግራፊክስ አይነቶችን ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ የግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የመጨረሻውን የቴምፕሌት ደረጃ የሚያገኙበትም ድረ ገፅ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገፅ ላይ የሚሰሩ ግራፊክሶች አብዛኛውን ግዜ አስደማሚ ይዘት ያላቸው ሲሆን ዲዛይናቸውም የላቀ ቴክኒክ የሚጠቀም ነው፡፡
✅4 Piktochart
ይህ የድረ ገፅ አይነት ከ600 በላይ የሆኑ የፕሮፌሽናል ይዘት ያላቸው የኢንፎግራፊክስ (infographics) ቴምፕሌቶችን በማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎቹ የሚያደርስ ሲሆን የተዋበ የኢንፎግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚመኙ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያሳኩበትም ነው፡፡ ድረ ገፁ በቀላሉ የተለያዩ ቴክኒኮችን ለመማር የሚያስችል ፕላትፎርም በመዘርጋቱ ማንኛውንም የኢንፎግራፊክስ አይነቶች ለመለማመድ ሳይት ነው፡፡
#Graphics_Design በአካል ለመማር ወደኛ ጎራ ይበሉ።

የምንጠቀመው ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው❓
🔺ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤
ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል።
በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል።
🔺ኮምፒውተራችን ተርን ኦፍ፣
ስሊፕ አልያም ሀይበርኔት በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን።
ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው።
እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች በዝርዝር እንመለከታለን።
◻️ስሊፕ
🔺ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን Sleep Mode ላይ ስናደርገው ከራሙ በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል።
የ Sleep mode ሌላኛው ጥቅሙ ኮምፒውተራችን ከመዝጋታችን በፊት የተከፈቱ ስራዎችን ሴቭ ማድረጉ ነው።
ከዚህም ባሻገር ያቆምነውን ስራ በፍጥነት ለመጀመር ይረዳል።
◻️ሸት ዳውን
🔺ብዙዎቻችን ኮምፒውተራችን የምናጠፋው ሸት ዳውን የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ነው።
በዚህ ጊዜ ሁሉም ነገር ይዘጋል (ራንደም አክሰስ ሚሞሪ) ሚሞሪም ይጠፋል በአጠቃላይ ኮምፒውተሩ ምንም እንቅስቃሴ አይኖረውም።
በሸት ዳውን የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም።
◻️ሀይበርኔት
🔺ይህ አማራጭ ደግሞ በስሊፕ እና በሸት ዳውን መሀል የሚገኝ ነው።
ሀይበርኔት ስናደርግ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በራም ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ።
ኮምፒውተራችን ስናስነሳም ሴቭ ሳናደርግ ትተናቸው የነበሩ ስራዎችን የምናገኛቸው ሲሆን ከስሊፕ አንፃር አነስተኛ ሀይል ይወስዳል።
ኮምፒውተራችን ሀይል በመጨረስ ላይ ከሆነ ሀይበርኔት ተመራጭ ነው።

ለግልና ለድርጂታችሁ website በነፃ
የራሳችሁን website ሰርታችሁ በነፃ host የምታደርጉበት ዌብሳይት
https://000webhost.com
✔️1 Website
✔️300 MB SSD Storage
✔️Free SSL for 000webhost Subdomains
✔️Free Domain
✔️3 GB Bandwidth
✔️WordPress
ዘመናዊና አስተማማኝ ዌብሳይቶችን ማሰራት ሲፈልጉ ወደ ድርጂታችን ይምጡ።
ዌብ ዴቨሎፕመንት መማር ሲፈልጉ #sest_computer አለልዎት።

Hostinger
Web Hosting — Fast, Secure & Affordable | Hostinger
Get fast web hosting with free domain, SSL, and email. Powerful Hostinger servers, 24/7 support, and a 30-day money-back guarantee.
Software Update
✳️ ሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው ጥቅሙስ❓
🔺እንደሚታወቀው የስልክ አምራቾች ስልኮቻቸውን ከደንበኞቻቸው እጅ ከገቡም በኋላም ቢሆን ስማቸውን ለመጠበቅም ሆነ የደንበኞቻቸውን ምቾት ለመጠበቅ በራሳቸው ሰርቨር አማካኝነት ስልኩ የኢንተርኔት ኔትወርክ ሲያገኝ በቀጥታ አኘዴት ያደርጉታል።
✳️የሶፍትዌር አፕዴት ጥቅሞች
🔺የሶፍትዌር መዛባትን ያስተካክላል
🔺የሚግልና የሚዘገይ ስልኮችን ችግር ይቀርፋል።
🔺የስልኩን Version ይጨምራል
🔺ስልኩ በፊት ከነበረው ተጨማሪ አገልግሎቶች ይኖሩታል።
🔺ባትሪ የሚመጥ ስልክን ያስተካክላል።
🔺በጠቅላላው ስልካችን ቀላልና ምቹ እንዲሆን ያደርጋል።
✅ በሀርድ ዌር ብልሽት ምክንያት ችግር ያለባቸው ስልኮች በሶፍትዌር አፕዴት በማድረግ የስልኮችን ችግር መፍታት አንችልም። እንዲሁም ስልኩ አፕዴቱን ኢንስታል ለማድረግ በቂ ቦታ ስለሚፈልግ በተቻለ መጠን የማንፈልጋቸውን ፋይሎች ማጥፋት ይኖርብናል።
❗️ሶፍትዌር አፕዴት መሆን የማይችሉ ስልኮች
🔺ሩት የሆኑ ስልኮች( ለምሳሌ IMEI የተቀየረ ፣ ኔትወርክ የተከፈተ ስልክ)
🔺የፋብሪካው ያልሆነ ሶፍትዌር የተጫነባቸው ስልኮች እንደ ምሳሌነት ይጠቀሳሉ።

በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን ኮምፒዩተርን መማር ለነገ ይደርሳል የማይባል አስፈላጊ ክህሎት ነው።
ይህን የተረዳው ተቋማችን የኮምፒዩተር ስኪሎችን በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች እያስተማረ ይገኛል።
በመሰረታዊነት ( Basic Computer skill)
ለጀማሪዎች የሚሰጥና ምንም የኮምፒዩተር ክህሎት የሌላቸውን ሰዎች ወደተሻለ የብቃት ደረጃ ከፍ የሚያደርግ።
በውስጡም፦
What is computer ?
How the computer works?
Operating system and input devices
File & related operations
And Ms-Office courses
Word
Excel
Database
Publusher
Powerpoint አንድ ላይ የያዘ ነው
እድቫንስ ስኪል ( Advance Skill Tutorials)
ይህ የትምህርት ክፍል ደግሞ ከመሰረታዊ ክህሎት የተሻለና ኮምፒዩተርን እንደ ፍላጎትዎ ለመጠቀም የሚያስችልዎትን ትምህርት የሚቀስሙበት ነው።
በውስጡም
Graphics design
Video editting
Content creation እና
Social Media Managing with content
የመሳሰሉ እጂግ ተፈላጊ ትምህርቶችን አካቶ ይዟል።
ሌላኛው በት/ቤታችን የሚሰጠው የኮምፒዩተር ክህሎት Web development (Coding ) ነው።
Web Development
ይህ የኮምፒዩተር ትምህርት ክፍል ደግሞ እርስዎ የአለም ዓቀፍ ሙያ ባለቤት በመሆን ህይዎትዎን የተሻለ የሚያደርጉበት ክህሎት ነው።
በውስጡም 3 ክፍሎች አሉት።
Frontend web development
Backend web development
Fullstack web development ይባላሉ።
እነዚህንና መሰል ጠቃሚ የቴክኖሎጂ እውቀትና ክህሎቶችን በ #sest_computer ያገኟቸዋል።
በእጂግ በተመጣጣኝ ዋጋ የላቀ ክህሎትን ባለቤት ይሁኑ።
የበለጠ መረጃ ለማግኘት በአካል ይጎብኙን ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን ይደዉሉ።
+251 913 79 89 43
+251 910 18 77 42 ይደውሉ።
@sest_computer
ደሴ ሼልና ቧንቧ ውሀ ያገኙናል።

Sest Computer School pinned «በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን ኮምፒዩተርን መማር ለነገ ይደርሳል የማይባል አስፈላጊ ክህሎት ነው። ይህን የተረዳው ተቋማችን የኮምፒዩተር ስኪሎችን በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች እያስተማረ ይገኛል። በመሰረታዊነት ( Basic Computer skill) ለጀማሪዎች የሚሰጥና ምንም የኮምፒዩተር ክህሎት የሌላቸውን ሰዎች ወደተሻለ የብቃት ደረጃ ከፍ የሚያደርግ። በውስጡም፦ What is computer ? …»
የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና📣📣
✅Adobe Photoshop
✅Adobe Premiere Pro
✅Adobe illustrator
✅ Branding
✅ Logo design
✅ Photo Editing
✅ Design principals
✅ Color theory
✅ Typography
✅ Social media content design And More topics......
ለመመዝገብ:
0913798943
0910187742 ላይ ይደውሉልን.

==> ስለ ዌብሳይት ትንሽ እንንገራችሁ <==
🔎አንድ website በዋናነት በሁለት back end and front end በሚባሉ ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል።
➊ back end
የአንድ website እንደ
database,
server አንድ button ሲነካ ወዴት እንደሚወስድ
scroll ሲደረግ ምን እንዲያመጣ እንደተፈለገ፣
websit እንዲሰራና እንዲታዘዝን የሚደረግበት የwebsite የጀርባ አጥንት ወይም server side ነው።
በአጠቃላይ back end እኛ የማናየው የwebsite ክፍል ነው።
Back end እንደ
JavaScript,
python በመሳሰሉት programming language develop ይደረጋል።
Back end develop የሚያረግ ሰው back in developer ይባላል።
➋ ሌላኛው front end ሲሆን እኛ የምናየው website ክፍል ነው።
ይህም
እንደ user interface ,
graphic ስራዎች,
font,
color,
ዲዛይኖችን እና ድህረገፁን ማራኪ የሚያደርጉት ሁሉም ነገሮች የሚሰሩበት ነው።
Front end በcss, html እና java script develop ይደረጋል።
በተመሳሳይ ድረገፅ የሚሰራ ሰው front end developer ተብሎ ይጠራል።
ሁለቱንም የሚሰራ ሰው ደግሞ full stack developer ይባላል።
ከላይ እንዳያችሁት በJavaScript ሁለቱንም መስራት ትችላላችሁ።
አንድ website አሪፍ ለመባል የግድ በሁለቱም በበቂ ሁኔታ develop መሆን አለበት ።
ሁሉንም ከኛጋ መማር ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ
0913798943
0910187742 ይደውሉ።

ሁሉም ሊያውቃቸው የሚገቡ የWindows shortcuts.
1. Basic & Everyday Shortcuts (Must-Know)
Ctrl + C = Copy
Ctrl + V = Paste
Ctrl + X = Cut
Ctrl + Z = Undo
Ctrl + Y = Redo
Ctrl + A = Select all
Ctrl + S = Save
Ctrl + P = Print
Ctrl + F = Find / Search
Ctrl + N = New window / document
2. Window & App Control (Power User)
Alt + Tab = Switch between open apps
Alt + F4 = Close current app
Ctrl + Shift + Esc = Open Task Manager
Windows + D = Show / hide desktop
Windows + L = Lock your PC
Windows + E = Open File Explorer
Windows + I = Open Settings
3. File Explorer Shortcuts
Ctrl + Shift + N = New folder
Delete = Delete file (Recycle Bin)
Shift + Delete Delete permanently
Alt + Enter = File properties
F2 = Rename file
Ctrl + Mouse scroll = Zoom icons
4. Screenshot & Recording Shortcuts.
PrtSc = Screenshot (clipboard)
Alt + PrtSc = Screenshot active window
Windows + PrtSc = Save screenshot automatically
Windows + Shift + S = Snipping Tool (best)
Windows + Alt + R = Screen recording (Xbox Bar)
5. Browser Shortcuts (Chrome, Edge, Firefox)
Ctrl + T = New tab
Ctrl + W = Close tab
Ctrl + Shift + T = Reopen closed tab
Ctrl + Tab = Next tab
Ctrl + L = Focus address bar
Ctrl + + / - = Zoom in / out
6. Text Editing Shortcuts
Ctrl + Backspace = Delete whole word
Shift + Arrow keys = Select text
Ctrl + Arrow keys = Jump by word
Ctrl + Shift + Arrow = Select by word
Ctrl + Home / End Go top / bottom
7. Advanced Windows Shortcuts (Creator Level)
Windows + X = Power menu (Admin tools)
Windows + V = Clipboard history
Windows + . = Emoji panel 😎
Windows + Tab Task View
Windows + Ctrl + D = New virtual desktop
Windows + Ctrl + ← / → = Switch desktops
8. Emergency / Fix Shortcuts
(When something freezes.)
Ctrl + Alt + Delete = Security options
Ctrl + Shift + Esc = Force open Task Manager
Alt + Space → M = Move stuck window
የወደዳችሁት shortcut የቱ ነው?

ፕሮግራሚንግ Languages፣
ፍሬምዎርኮችን፣
ዳታቤዝ እና ስለክላውድ Computing
በነጻ የምትማሩባቸው ጠቃሚ ድረገጾች
HTML→ html.com
CSS → web.dev/learn/css
JavaScript → javascript.info
React→ reactplay.io
Vue → learnvue.co
Angular → angular.dev/tutorials
Git → git-scm.com/book
Web3 → learnweb3.io
Python→ learnpython.org
SQL → w3schools.com/sql
Blockchain→ cryptozombies.io
Next.js → nextjs.org/learn
AI (Basics) → elementsofai.com
PHP → phptherightway.com
API → rapidapi.com/learn
Go → learn-golang.org
Rust → rust-lang.org/learn
Design Patterns→ refactoring.guru
TypeScript→ typescriptlang.org/docs
C++→ cplusplus.com/doc/tutorial
Java→ docs.oracle.com/javase/tutorial
C# → dotnet.microsoft.com/learn/csharp
Swift→ swift.org/learn
Django → djangoproject.com/start
Flask → flask.palletsprojects.com/tutorial
Docker→ docker.com/get-started
Kubernetes → kubernetes.io/docs/tutorials
Linux → linuxjourney.com
Cybersecurity→ tryhackme.com
DevOps→ roadmap.sh/devops
Cloud (AWS)→ aws.amazon.com/training
Cloud (GCP)→ cloudskillsboost.google
Cloud (Azure)→ microsoft.com/learn/azure
በአካል መማር ከፈለጉ ወደኛ ይምጡ።
@sest_computer
#Join@sest_computer

web.dev
Learn CSS | web.dev
An evergreen CSS course and reference to level up your web styling expertise.