1000+ Subscriber ያለው
የቴሌግራም ቻናል ካላችሁ ማስታወቂያ እየሰራችሁ ገንዘብ ልትሰሩበት የምትችሉበት አንድ platform አለ።
Telega.io ይባላል።
ማስታወቂያ አስነጋሪዎችን፡ የቻናልና የቦት ባለቤቶችን የሚያገናኝ platform ነው።
አካውንት ከፍታችሁ ያላችሁን ቻናል ወይም ቦት ካስመዘገባችሁ በኋላ የሚመጣላችሁን ማስታወቂያ ቻናል ወይም ቦታችሁ ላይ በመለጠፍ ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ። ክፍያውን በUSDT (TRC 20 network) መቀበል ትችላላችሁ።
የቴሌግራም ቦት አለው። @telega_adv_bot
እገዛ ከፈለጋችሁ @sest_computer

🔥1
ፓስዎርድ ለምትረሱ ሁሉ...
Google Password Manager
በGoogle manager ተጠቀሙ።
Google Password manager በChrome, በAndroidና በGoogle Drive ፕላትፎርሞች ላይ integrate የተደረገ ሲሆን ማንኛውም ተጠቃሚ save ያደረገውን password በቀላሉ store, access, updateና delete ማድረግ ይችላል።
Password generation: Google Password Manager suggests strong, unique passwords when saving them to a Google Account.
Password storage: Users can save passwords in their Google Account or on their device.
Password auto-fill: Users can automatically fill in passwords on sites and apps.
Password protection: Google Password Manager protects saved passwords with built-in security.
Password notifications: Users can receive notifications if their passwords are compromised or part of a data breach.
Password checkup: Google Password Manager can perform a Password Checkup to flag weak, reused, or compromised passwords
Password sharing: Users can share logins with friends and family.
Two-factor authentication: Users can enable two-factor authentication
Master password: Users can create a master password.
በchrome browser በቀላሉ access ማድረግ የምትችሉ ሲሆን ሌሎች ብርዘሮች ላይ በPasskey sign in ማድረግ ይጠበቅባችኋል።
@sest_computer

Content creator መሆን እንዴት ቀላል እንደሆነ ላሳያችሁ።
ከዚህ በታች የዘረዘርሁላችሁ ድረገፆች ነጻ የAi ቱሎችን የያዙ ናቸው። እያንዳንዱን website ብትከፍቱት በውስጡ ለብዙ አይነት ስራ የሚያገለግሉ በጣም ብዙ ቱሎች ተዘርዝረው ታገኛላችሁ።
ከዛ ውስጥ እየሞከራችሁ የሰሩላችሁንና ለሰው ይጠቅማሉ ብላችሁ ያሰባችኋቸውን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል በቪዲዮ ወይም በtext አዘጋጅታችሁ post አድርጉ። ይህን ተግባር ለተወሰነ ጊዜ ከደጋገማችሁት content creator ሆናችሁ ማለት አይደል? Simple!!🤷♂️
Best websites to get list of AI tools
1. https://www.futurepedia.io/
2. https://aitools.fyi/
3. https://www.futuretools.io/
4. https://topai.tools/
5. https://www.superaitools.io/
6. https://huggingface.co/spaces
7. https://aitoolsdirectory.com/
8. https://theresanaiforthat.com/
ይህን ለማድረግ ማሰብ ያለባችሁ ነገሮች
የገባችሁን ብቻ ስሩ።
በጣም ቀለል አድርጉት አታወሳስቡት።
እንደቀላል አትዩት ምናልባት በዚች ውሳኔ ህይወታችሁ ሊቀየር ይችላል።
ለመሳሳት አትፍሩ

futurepedia
Find The Best AI Tools & Software, Futurepedia.io
Futurepedia is a free site to help you find the best AI tools and software to make your work and life more efficient and productive. Updated daily, join millions of followers of our website, newsletter, and YouTube.
📨ልታውቁቸው የሚገቡ ጠቃሚ የቴሌግራም ቦቶች📥
1. @freelanceethiobot : የተለያዩ ፍሪላንስ ስራዎችን የሚያገናኝ ሃገርኛ ቦት
2. @BOA_ATM_bot : የአቢሲንያ ባንክ ATM የት አካባቢ እንደምታገኙ የሚያመለክት ሃገርኛ ቦት
3. @GameBot : የተለያዩ ጌሞችን single player ወይም multi player ለመጫወት
4. @getmediabot : ከዩትዩብ ትዊተር ኢንስታግራምና ፌስቡክ ሙዚቃ ቪደዮና ላይሪክስ ዳውንሎድ ለማድረግ
5. @GmailBot ፡ email ሲላክላችሁ ቼክ የማድረግ ችግር ካለባችሁ በቴሌግራም በዚህ ቦት አማካኝነት ማየት ትችላላችሁ ።
6. @Stickerdownloadbot : ማንኛውንም sticker ወደ ፎቶ ወይም gif ቀይሮ ዳውንሎድ ለማድረግ
7. @RandTalkNew_bot : ከተለያዩ ሰዎች ጋ ማንነታችሁ ሳይታዎቅ chat የምታደርጉበት (ተመሳሳይ ሌሎች ቦቶችን በቅርቡ post አድርግልችኋለሁ)
8. @DrWebBot : የተለያዩ ፋይሎችና ሊንኮች virus መያዛቸውን አለማያዛቸውን ቼክ የምናደርግበት
9. @AndyRobot : ከዚህ ቦት ጋ chat እያደረጋችሁ እንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታችሁን ማዳበር ትችላላችሁ።
10. @gamee : የተለያዩ ጌሞችን single player ወይም multi player ለመጫወት
Join this channe: @sest_computer

What is 2-step verification?
እንደሚታወቀው በማንኛውም website ወይም application ላይ account ከከፈትን በኋላ username እና password አስገብተን login ማድረግ እንችላለን።
ነገር ግን username እና password ብቻውን አስተማማኝ ስላልሆነና ለ3ኛ ወገን ተጋላጭ ስለሚያደርገን ብዙ ድርጅቶች ተጨማሪ የsecurity step ይጨምራሉ።
ስለዚህ ሃከሩ ዩሰርኔምና እና ፓስዎርዳችን ቢኖረው ራሱ login ለማድረግ ተጨማሪውን step ማለፍ ይጠበቅበታል።
ይህ ተጨማሪ ሁለትም ሆነ ከዛ በላይ security feature 2-step verification ይባላል። ከ2 በላይ ከሆነ ደግሞ multi step verification/authentication ይባላል።
ይህም የsecurity ደረጃውን ከፍ ለማድረግና access የሚያደርገው ትክክለኛ ባለቤቱ መሆኑን ለማረጋገጥ ያግዛል።
አሁን አሁን ሁሉም ሶሺያል ሚዲያዎች ማለት ይቻላል 2-step/multi step verification አላቸው።
ስለዚህ ያሉንን ሶሻል ሚዲያዎች 2 step verification "on" ማድረግ አለብን።
የተወሰኑ social media ፕላትፎርሞችን በሚከተለው መንገድ on ማድረግ ትችላላችሁ።
✅Telegram
Setting - privacy and security - Two step verification
✅Instagram
setting - security - two factor authentication
✅Facebook
Setting - security and login - use 2 factor authentication
✅TikTok
Setting and privacy - security - 2 step verification
እዚጋ መታዎቅ ያለበት ነገር 2 step verification ስላለው ብቻ 100% secure ነው ማለት አይደለም።
"አለም ላይ 100% secure የሆነ ነገር የለም!!" ስለዚህ ሌሎች ተጨማሪ የsecurity መንገዶችን መጠቀም ይገባል።
ጠቃሚ የቴክና ኮምፒዩተር መረጃ ለማግኘት #JOIN ያድርጉ።

ማንኛውም የፋይል አይነት (doc, ppt, pdf, jpeg, jpg, GIF, mp3, mp4...) ወደ ፈለጋችሁት ሌላ የፋይል አይነት ለመቀየር የሚያግዟችሁ ዌብሳይቶች። በተጨማሪም በPassword የተቆለፈ ፋይል ለመክፈት እንዲሁም ለመቆለፍም ይጠቅሟችኋል።
Lists of #AI websites to change different file types
✅1. https://www.cleverpdf.com/
✅2. https://pdf.io/
✅3. https://tinywow.com/
✅4. https://convertio.co/
✅5. https://cloudconvert.com/
✅6. https://www.i2pdf.com/
✅7. https://www.ilovepdf.com/
✅8. https://www.pdf2go.com/
✅9. https://pdfcandy.com/
✅10. https://onlineconvertfree.com/

Search engine (ማሰሻዎች)
ዛሬ ኢንተርኔት ለመጠቀም በጣም ተወዳጅ እና በሁሉም ቦታ የሚገኙ ከመሆናቸው የተነሳ ህይወታችንን ያለእነሱ መገመት አስቸጋሪ እየሆነ ነው።
በዚህ ዙሪያ በፍጥነት አእምሯችን ውስጥ የሚመጡት ጎግል እና ቢንግ የዕለት ተዕለት ኢንተርኔት ለመጠቀም ቁልፍ ማሰሻዎች ናቸው።
እነዚህ ማሰሻዎች የምንፈልገውን ማንኛውንም መረጃ በማንኛውም ጊዜ እና ፍጥነት እንድናገኝ ያስችሉናል።
ነገር ግን ጥቅማቸው እንዳለ ሆኖ የግል መረጃን ለ3ኛ ወገን በመሸጥና አሳልፎ በመስጠት እንዲሁም pornographic ይዘት ያላቸውንና የሚረብሹ የፍለጋ ውጤቶችን ማስታዎቂያዎችን በማሳየት የሰዎችን አስተሳሰብና ስብዕና በመበረዝ ይታዎቃሉ።
ለምሳሌ Google
🔰በእያንዳንዷ ቅፅበት ምን search እንዳደረግን?
🔰ምን አይነት link click እንዳደረግን?
🔰ምን አይነት video ለስንት ደቂቃ እንደተመለከትን፤
🔰አዘውትረን ምን አይነት ዌብሳይቶችን እንደምንጎበኝ ለስንት ሰአት?ወዘተ......
ይህን ሁሉ መረጃ ይመዘግባል track ያደርጋል።
እስከተጠቀምንባቸው ድረስ ይህን ነገር ሙሉ በሙሉ መከላከል ባንችልም የተወሰኑ መንገዶች መቀነስ እንችላለን።
1. VPN መጠቀም = ያለንበትን አካባቢ ይሸውድልናል።
2. account ሳንከፍት በመጠቀም
3. adblocker ሶፍትዌሮችን መጠቀም
4. አንዳንድ ነገሮችን setting ላይ off ማድረግ
5. Track የማያደርጉ secure የሆኑ መፈለጊያዎችን በመጠቀም
ለምሳሌ
✅ https://swisscows.com/en
✅ https://duckduckgo.com/
✅ https://www.startpage.com/
✅ https://searx.info/
✅ https://www.mojeek.com/
✅ https://search.disconnect.me/
✅ https://metager.org/
✅ https://www.qwant.com/
ቻናላችንን Join በማድረግ ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ !!!!

በዚህ ዘመን ኮምፒውተር ሳይንስ መማር ህይወታችንን በብዙ ይለውጣል።
ለመማር ደግሞ የግድ የመንግስት ወይም የግል ኮሌጆች መግባት አይጠበቅብንም ።
እጃችን ላይ ባለ ስልክና ኢንተርኔት እንዲሁም ከፍተኛ የማዎቅ ፍላጎትና ፅናት ካለን በጣም በቀላሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ የአንድ የኮምፒውተር ዘርፍ ባለሙያ መሆን እንችላለን።
ለምሳሌ
👨🏾💻Programming
👨🏾💻Graphics design
👨🏾💻Hacking (Ethical hacking)
👨🏾💻Ai and Robotics
👨🏾💻Video and photo editing
👨🏾💻Machine learning and data science
👨🏾💻Content creating
👨🏾💻Social media marketing ወዘተ....
ኮምፒውተር ሳይንስን መማር በጣም ተፈላጊ እንዲሆን ያደረጉት ብዙ ምክንያቶች አሉት።
✅ ዘመኑ የመረጃ መሆኑና ሁሉም የቢዝነስ እንቅስቃሴ ዲጂታል መሆኑ
✅ ለመማር የተለየ ውስብስብ ነገሮችን አለማስፈለጉና ሁሉም ሰው በቀላሉ የሚረዳው መሆኑ
✅ በዘርፉ ጥልቅ እውቀት ያላቸው ብዙ ሰዎች መኖራቸውና ከነሱ እውቀት ለማግኘት ቀላል መሆኑ
✅ በጣም ከፍተኛ የስራ እድል መኖሩ
✅የግልን ስራ ለመፍጠር የተመቸ መሆኑና ትልቅ ካፒታል አለማስፈለጉ
ለምሳሌ በtelegram ስልካችንን በመጠቀም ብቻ business መስራት እንችላለን።
✅ከየትኛውም ቦታ ሆነን መማርና መስራት መቻላችን
ለምሳሌ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ሰው አሜሪካ ውስጥ ካለ ኮሌጅ መማር ወይም ጣልያን ላለ ድርጅት መስራት ይችላል።
✅ ከየትኛውም ሌላ discipline ጋር አጣጥሞ ለመስራት ወይም ለመማር መቻሉ ወዘተ...
አንድ ሰው የእውነተኛ ፍላጎትና ፅናት ካለው ለመማር የትም መሄድ ሳይጠበቅበት በYouTube ብቻ ብዙ ነገር ማዎቅ ይችላል።
በአካል መጥተው መማሪ ለሚፈልጉ ደግሞ Sest Computer School አለላቸው።

👨🏾💻‼️ ኦንላይን ላይ ለተለያዩ የሳይበር ጥቃቶች እንዳንጋለጥ ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች
ከሴስት ኮምፒዩተር
✅1. የምንጠቀማቸውን የሶሻል ሚዲያ አካውንቶች ላይ 2 factor Authentication ማብራት፡
ተጨማሪ የsecurity feature መጨመር ሃከሮች አካውንታችንን ሰብረው ወይም አታለው ለመግባት አዳጋች ያደርግባቸዋል።
✅2. አስፈላጊና ግላዊ መረጃዎቻችንን በተደጋጋሚ backup መያዝ:
ስልካችን ወይም ኮምፒውተራችን በድንገት ቢበላሽ ወይም የሳይበር ጥቃት ቢከሰትብን በጣም ጠቃሚ የሆኑ የግል ፋይሎቻችንን ከነ አካቴው እንዳናጣቸው በተደጋጋሚ ኮፒያቸውን ማስቀመጥ አለብን።
✅3. የምንጠቀማቸውን ሶፍትዌሮች በየጊዜው update ማድረግ:
ሃከሮች በየጊዜው የምንጠቀማቸው ሶፍትዌሮች ላይ የሴኩሪቲ ድክመት ስለሚፈልጉ የሰሯቸው ካምፓኒዎችም ያንን ድክመት ስለሚያሻሽሉ በየጊዜው ማዘመን አለብን።
✅4. የምንጠቀማቸውን ፓስዎርዶች ሚስጢራዊ ውስብስብና ለተለያዩ አካውንቶች የተለያዩ ማድረግ
✅5. የታመኑ አንቲቫይረስና አንቲ-ማልዌር ሶፍትዌሮችን መጠቀም:
አንቲቫይረስ መጫን ለሳይበር ጥቃት እንዳንጋለጥ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው ነገር ግን በየጊዜው update ማድረግና በ1 ኮምፒተር ከ1 በላይ አንቲቫይረስ አለመጫን
✅6. የህዝብ ዋኢፋይ ስንጠቀም ጥንቃቄ እናድርግ:
ህዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች ለምሳሌ ካፌ፣ አየርመንገድ፣ ፓርክ፣ ሞሎችና የመሳሰሉት ቦታዎች የምናገኛቸውን የሚስጥር ኮድ የሌላቸው ዋይፋይ ላይ ስልካችንንም ሆነ ኮምፒውተራችንን አለማገናኘት 👨🏾💻
✅7. የተለያዩ ሊንኮችን ስትነኩ ጥንቃቄ አድርጉ።
ከማታቋቸው ሰዎች የሚላኩላችሁን ትክክለኝነታቸው አጠራጣሪ የሆኑ ሊንኮችን ከመንካት ተቆጠቡ።
ሊንኮቹ በኢሜል በቴሌግራም በፌስቡክ ወዘተ ሊላኩላችሁ ይችላሉ ነገር ግን ስትነኳችሁ አሳሳችና ለጥቃት ተጋላጭ ወደሚያደርጉ መዳረሻዎች ሊዎስዷችሁ ስለሚችሉ ከመንካታችሁ በፊት ማገናዘብ በኋላ ከሚደርስ ጥፋት ያድናችኋል።
✅8. VPN ተጠቀሙ።
አጠራጣሪ የሆኑ ዌብሳይቶችን ስትጎበኙ ትክክለኛውን አድራሻችሁ እንዳይታወቅ VPN ብትጠቀሙ ተመራጭ ነው።
✅9. Sensitive የሆኑ የግል መረጃዎቻችሁንና የእርቃን ፎቶዎቻችሁን ለምታምኑት ሰውም ቢሆን ከመላክ ተቆጠቡ።
በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ከሰዎች ጋር ስታወሩ መቼም ቢሆን ማንነታችሁን የሚገልፁ አሳፋሪ ፎቶዎች ቪዲዮዎች እንዲሁም ፅሁፍ መላክ የለባችሁም።
የምትልኩት መረጃ ለህዝብ ይፋ ሆኖ ህይወታችሁን ሊያበላሽ ስለሚችል በፍፁም በፍፁም መላክ የለባችሁም።
✅10. የምትጠቀሟቸው ሶሺያል ሚዲያዎችና online አካውንቶች ያሉትን privacy setting ለማዎቅ ሞክሩ። በየጊዜውም እያያችሁ update አድርጉ።
✅11. በጣም እርግጠኛ ያልሆናችሁበትን እቃ ከኦንላይን ለመግዛት አትሞክሩ።
እቃውንም በእጃችሁ ሳታስገቡ አትክፈሉ።
ባገኛችሁት ዌብሳይት ሁሉ የክሬዲት ካርድ መረጃችሁን አታስገቡ።
✅12. ኦንላይን ላይ ስላሉ የተለያዩ የማጭበርበርያ መንገዶችና የphishing scam መንገዶች ለማወቅ ሞክሩ።
———————————————————
ሴስት የኮምፒዩተር ትምህርት ቤት
———————————————————
ቻናሉን Join ያድርጉ......

ፊሺንግ፣ ስሚሽንግና ቪሺንግ የሚባሉት የማጭበርበሪያ መንገዶች
በኢሜል፣ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ወይም በድምፅ አማካኝነት ማንነትን የተመለከቱ የግል መረጃዎችን ለመስረቅ አጭበርባሪዎች የሚጠቀሙባቸው የግንኙነት መንገዶች ናቸው።
እነዚህን መንገዶች በመጠቀም የሚከወኑ የማታለል ተግባራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መጥተዋል።
ራሳችሁን ትጠብቁ ዘንድ በዝርዝር እንንገራችሁ...
✅ፊሺንግ(fishing)
ይህ የማታለያ መንገድ በኢሜል በሚላክ መልዕክት አማካኝነት አታላዮች የግል ሚስጥራዊ መረጃን ይወስዳሉ።
ይህንን ለመከወን ከመልዕክቱ ጋር ሊንክ የሚልኩ ሲሆን፣ ሊንኩ ተመሳስሎ ወደተሰራ ዌብሳይት በመውሰድ የምናስገባውን የግል መረጃ ሚስጢራዊ የይለፍ ቃል ወይም ኮድ ይሰርቃሉ።
✅ስሚሺንግ (smishing)
ይህ የማታለል ተግባር ከፊሺንግ የሚለየው መልዕክቱ የሚላክበት መንገድ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መሆኑ ነው።
ብዙ ጊዜ ከዚህ መልዕክት ጋር ሊንክ የሚላክ ሲሁን፣ አታላዮች ይህንን ሊንክ የግል መረጃዎችንን ለመስረቅ ይጠቀሙበታል።
✅ቪሺንግ (Vishing)
በስልክ ወይም በድምፅ መልዕክት አማካኝነት የሚከናወነው ይህ የማታለል ተግባር የአንድን ተቋም በመወከል አታላዮች ስልክ ይደውላሉ ወይም የድምፅ መልዕክት ይልካሉ።
በዚህም ሚስጢራዊና የግል የሆኑ መረጃዎችን እንድንሰጣቸው በማሳመን የተለያዩ ጉዳቶችን ያደርሳሉ።
የፊሺንግ ምልክቶች
⚠️በኢሜሉ ወይም በሊንኩ አድራሻ ላይ አጠራጣሪ ምልክቶች ካሉ
⚠️ያልጠበቅነውና ከዚህ በፊት የማናውቀው ይዘት ያለው ከሆነ
⚠️የአካውንት፣ የባንክ ወዘተ የይለፍ ቃል ወይም ኮዶችን ከተጠየቅን
⚠️መልዕክቱ የሰዋሰው ወይም የፊደል ግድፈት ካለው
የስሚሺንግ ምልክቶች
⚠️ያልጠበቅነውና ለማመን የሚከብድ ይዘት ያለው ከሆነ
⚠️ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የፅሁፍ መልዕክት ደርሶን ከነበር
⚠️አስቸኳይ እርምጃ እንድንወስድ ሊንክ ወይም የተያያዘ ፋይል ካለው
⚠️የግል መረጃን ወይም የይለፍ ቃሎችን የሚጠይቅ መልዕክት
የቪሺንግ ምልክቶች
⚠️ባይተዋር የሆነ የንግግር ዘይቤ ወይም ግልፅነት የሌላው መልዕክት
⚠️ያልጠበቅነው ስጦታ ወይም ሽልማት ማሸነፋችንን የሚገልፅ ግፊት የሚያደርግ ወይም ስጋት እንዲሰማን የሚያደርግ መልዕክት
⚠️የአካውንት፣ የባንክ ወዘተ የይለፍ ቃል ወይም ኮዶችን የሚጠይቅ
እንዴት መከላከል እንችላለን?
✅ያልጠበቅነውንና የማናውቀውን መልዕክት ከደረሰን መጠርጠርና መጠንቀቅ
✅ከማናውቀው ሰው የተላከልንን ሊንክ አለመክፈት ወይም ጠቅ አለማድረግ
✅የግል መረጃ፣ የይለፍ ቃል ወይም ኮዶችን ለማናውቀው ሰው አሳልፈን አለመስጠት
✅ድንገተኛ የሆነ ሎተሪ ደርሷችኋል ወይም ልንሸልምዎ ነው የሚሉ የስልክ ጥሪዎችንና የአጭር የፅሁፍ መልዕክቶችን መጠርጠር
✅ ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀም
source👉 ethiopiachak
———————————————————
ሴስት የኮምፒዩተር ትምህርት ቤት
———————————————————
ቻናሉን Join ያድርጉ........

Sest Computer School pinned «በዚህ ዘመን ኮምፒውተር ሳይንስ መማር ህይወታችንን በብዙ ይለውጣል። ለመማር ደግሞ የግድ የመንግስት ወይም የግል ኮሌጆች መግባት አይጠበቅብንም ። እጃችን ላይ ባለ ስልክና ኢንተርኔት እንዲሁም ከፍተኛ የማዎቅ ፍላጎትና ፅናት ካለን በጣም በቀላሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ የአንድ የኮምፒውተር ዘርፍ ባለሙያ መሆን እንችላለን። ለምሳሌ 👨🏾💻Programming 👨🏾💻Graphics design 👨🏾💻Hacking…»
የእንግሊዝኛ ቃላትንና አረፍተነገሮችን ከተለያዩ ፊልምና ሙዚቃ ላይ search አድርጎ የሚሰጧችሁ ዌብሳይቶች።
1. playphrase.me/
2. clash.me/
3. yarn.co/
@sest_computer
1. playphrase.me/
2. clash.me/
3. yarn.co/
@sest_computer
www.playphrase.me
PlayPhrase.me: Site for cinema archaeologists.
Type any quote, watch the scenes. Search millions of movie clips for language learning and cinema research.
Windows 10 operating system
ስትጭኑ ማወቅ ያለባችሁ. ......
@sest_computer
Windows 10 features and their difference
Microsoft በተለያየ ጊዜ የሚያወጣቸውን Windows OS በርካታ edition አላቸው። እያንዳንዱ edition የተጠቃሚዎችን አይነትና ፍላጎት መሰረት ያደረገ ነው። ዋናዎቹ ኢዲሽኖች Windows 10 Pro፣ Windows 10 Home እና Windows 10 Enterprise ናቸው። እያንዳንዱ edition የራሱ የሆኑ features አሏቸው። አጠቃላይ ትርጉምና ልዩነቶቻቸው እነሆ፡-
Windows 10 Home:
Windows 10 Home የWindows 10 መሠረታዊ edition ሲሆን ኮምፒውተርን ቤት ውስጥና ለመሰረታዊ ተግባሮች ለሚጠቀሙ የተሰራ ነው። ኢንተርኔት ለመጠቀም ለሚዲያ ለጌሚንግና የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ጭኖ ለመጠቀም ያገለግለናል።
የWindows 10 home መሰረታዊ ፊቸሮች
✅Microsoft digital assistant (cortana)
✅Microsoft edge browser
✅Windows Defender antivirus
✅Windows Ink for digital pen support ናቸው።
Windows 10 Pro:
Windows 10 Pro አድቫንስድ የሆነ የዊንዶስ ኢዲሽን ሲሆን ትናንሽና መካከለኛ ቢዝነስ ያላቸው ተጠቃሚዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ ነው። የhome ሁሉንም ፊቸሮች ጨምሮ ተጨማሪ ቢዝነስ ነክ የሆኑ ፊቸሮችን ከsecurity, ከማኔጅመንትና ከproductivity አንጻር ያካተተ ነው።
ከነዚህም መካከል
✅BitLocker encryption
✅Remote Desktop
✅Group Policy Management ናቸው።
Windows 10 Enterprise:
Windows 10 Enterprise ዲዛይን የተደረገው ለትልልቅ ድርጅቶችና ኢንተርፕራይዞች ነው። ሁሉንም የWindows 10 pro ፊቸሮች አጠቃሎ ተጨማሪ ውስብስብ የIT ስራዎችን ለማቀላጠፍ የሚረዱ እንደ
✅Windows To Go
✅DirectAccess
✅AppLocker
✅Credential Guard የመሳሰሉ ፊቸሮችን ይይዛል።
በአጠቃላይ ኮምፒውተራችሁ ላይ Windows 10 ስትጭኑ ኮምፒውተራችሁን እንደምትጠቀሙበት የስራ አይነት ኢዲሽኑንም መወሰን አለባችሁ። ለምሳሌ ብዙ ሰው BitLocker encryption መጠቀም ይፈልግና ኮምፒውተሩ ላይ የተጫነው ግን Windows 10 home ይሆናል። ከዛ ሲያጣው ግራ ይጋባል። ስለዚህ እንዚህን ነገሮች ታሳቢ ማድረግ አለባችሁ።
share it:

በነፃ በመማር አለም አቀፍ ተወዳዳሪ ይሁኑ።
coursera.org ላይ የፈለጋችሁትን course በነፃ ተምራችሁ certificate ማግኘት ትችላላችሁ።
ድህረ-ገፁ በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ድህረ-ገፅ ስለሆነ የምታገኙት ሰርተፊኬትም የተለያዩ ቦታዎች ተቀባይነት ስላለው ሊጠቅማችሁ ይችላል።
ለምሳሌ በኢትዮጵያ ደረጃ #የኢንፎርሜሽን #መረብ #ደህንነት #አስተዳደር ውስጥ ተቀባይነት እንዳለው ሰምቻለሁ። በልዩ ችሎታ (talent) የምትወዳደሩ ታዳጊዎች የcoursera ሰርተፊኬት ካላችሁ ለማለፍ የተሻለ እድል ይኖራችኋል።
coursera ላይ ተመዝግባችሁ ሰርተፊኬት ለማግኘት የምትከተሉት step
#1. ይህን ሊንክ ክፈቱ coursera.org
#2. አካውንት ከፍታችሁ register አድርጉ
#3. መማር የምትፈልጉትን course ምረጡ
#4. ስትመርጡ financial aid available እንዳለው አረጋግጡ።
Financial Aid ለመሙላት @sest_computer አለላችሁ........!

ስለ Capcut Video editor ምን ያክል ታውቃላችሁ?
#Tiktoker, #YouTuber, #Instagrammer ወይም ማንኛውም የsocial media influencer ከሆናችሁ ወይም ለመሆን ካሰባቸው ቪዲዮችሁን የግድ በCapcut edit ማድረግ ይኖርባችኋል።
Capcut የTikTok እህት ኩባንያ ሲሆን ሁለቱንም ByteDance የተባለው ታዋቂው የቻይና የቴክኖሎጂ ድርጅት ያስተዳድራቸዋል።
በአለም አቀፍ ደረጃ ጥራቱን የጠበቀ የሶሻል ሚዲያ ቪዲዮዎች የሚሰሩት በCapcut ነው። አፕሊኬሽኑ በወር ከ200 ሚሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን በአለም ላይ ብዙ ዳውንሎድ በመደረግ ከቀዳሚዎች ተርታ ይሰለፋል።
በአሁን ሰዐት 90% የሚሆኑት ቲክቶክና ኢንስታግራም ላይ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች edit የሚደረጉት በሱ ነው።
Capcutን ከሌሎች የቪዲዮ ኢዲቲንግ ሶፍትዌሮች ተመራጭ ያደረገው ብዙ ምክንያቶች አሉ።
ከነዚህም መካከል
👉 ነፃ መሆኑ
ሌሎች ሶፍትዌሮች ላይ በክፍያ የምገዛቸውን የኢዲቲንግ ቱሎች capcut ላይ በነጻ ማግኘት እንችላለን።
ለምሳሌ Background removing, retouch, reshape, makeup, filters, transitions, font, chroma key ወዘተ
👉 ለአጠቃቀም ቀላል መሆኑ
👉 በጣም ብዙ ፕሮፌሽናል የኢዲቲንግ ቱሎች፣ ቴምፕሌቶችና ኢፌክቶችን መያዙ
👉 የሁሉም አይነት መሳርያዎች ላይ መስራቱ ኮምፒውተር ላይ (mac and windows) ስልክ ላይ (Android and Iphone)።
👉 ብዙ ነፃ የድምፅ የሙዚቃና የቪዲዮ ላይበራሪ መያዙ
ሙሉ የCapcut ስልጠና ይውሰዱ።
ምርትዎንና ድርጂትዎን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ ይጠቅምዎታል።
@sest_comouter

የእጅ ጥበብ ስራዎችን የሚያስተምሩ ቆንጆ ቆንጆ ድረገፆችን ልጠቁማችሁ።
▪️1. Instructables : ይህ ድረ ገጽ የተለያዩ ነገሮችን እንዴት መስራት እንደሚቻል ለመማር የሚያስችል አሪፍ ድረ ገፅ ነው። በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች እውቀታቸውንና ክህሎታቸውን ለተጠቃሚዎች የሚያካፍሉ ባለሙያዎች አሉ። ከብረት፣ ከእንጨት፣ ከጭቃ፣ ከክርና ከመሳሰሉት ቁሳቁሶች በቀላሉ ሊሰሩ የሚችሉ እቃዎች እንዴት እንደሚሰሩ መማር ትችላላችሁ።
▪️2. thesprucecrafts.com: ይህ ድረገፅ የእደ ጥበብ ስራዎችን፣ የቤት ማስጌጫዎችን፣ የልብስ አሰፋፍና የሚያማምሩ ጥልፍ ውጤቶችን እንዴት እንደሚሰሩ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ይህ ድህረ ገጽ ነው።
▪️3. hackster.io በዚህ ድረገፅ የተለያዩ ቀላልና ከባድ hardware electronics ፕሮጀችቶችን አሰራር መማር ትችላላችሁ። በተለይ ለhigh school እና ለuniversity የሚሆኑ ፕሮጀችቶችን ከዚህ ድረገፅ ማግኘት ይቻላል።
▪️4. all3dp.com ይህ ድረገፅ ደግሞ ስለ 3D ህትመት ትምህርት ይሰጣል።
▪️5. craftsy.com የምግብ አሰራር፣ የስነ ሰዕል፣ የልብስ አሰፋፍና የዲኮሬሽን ስራዎችን የሚያስተምር ድረገፅ ነው። አብዛኛዎቹ ትምህርቶች ክፍያ የሚጠይቁ ቢሆንም በነጻ የሚሰጡ አሉ search አድርጋችሁ መከታተል ትችላላችሁ።

ኢንተርኔት ከአቅራቢ ድርጂቱ እንደት ይቋረጣል?
አንድን የተወሰነ አካባቢ ብቻ በመለየት ኢንተርኔትን ከኢንተርኔት አቅራቢ ድርጂቱ እንድቋረጥ ማድረግ የምንችልባቸውን መንገዶች ልንገራችሁ።
በአንድ አካባቢ ኢንተርኔት ሊታገድባቸው የሚችሉባቸው መንገዶች በጣም ብዙ ቢሆኑም ዋናዋናዎቹ ቀጥሎ ያሉት ናቸው።
✅Deep Packet Inspection (DBI): ኢንተርኔት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የእያንዳንዱን ዳታ ፓኬጆች ይዘት እንዲፈትሹ ያስችላቸዋል። They can identify and block specific types of traffic or content based on patterns, keywords, or signatures.
✅IP address Blocking = ኢንተርኔት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የተወሰኑ የIP አድራሻዎችን ለይተው የሚዘጉበት መንገድ ነው።
✅URL Blocking = አንድን የታወቀ ድረገፅ በተሰጠው የመዳረቻ መስመር የሚታገድበት አይነት ነው።
✅Port Blocking: የተወሰኑ የኔትወርክ ፖርቶችን በመዝጋት የአንዳንድ አገልግሎቶችን መዳረሻ ማገድ የሚቻልበት መንገድ ነው።
✅Protocol Blocking: የተወሰኑ የኔትዎርክ ፕሮቶኮሎችን ለምሳሌ የአቻ ለአቻ (P2P) ፋይል መጋራትን ወይም የቪፒኤን ፕሮቶኮሎችን ማገድ ይችላሉ።
✅Geo-Blocking: ይህ የእግድ አይነት ደግሞ ተጠቃሚዎች ያሉበትን ጂኦግራፊያዊ አካባቢ መሰረት በማድረግ የሚደረግ የእቀባ አይነት ነው።

Adobe Inc ካምፓኒ
#Adobe Inc. ዋና መሥሪያ ቤቱን በሳንሆሴ፣ ካሊፎርኒያ ያደረገ አሜሪካዊ ዓለም አቀፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌር ኩባንያ ነው።
Adobe በፕላኔታችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ ሲሆን በግራፊክስ፣ ፎቶግራፊ፣ ኢሉስትሬሽን፣ አኒሜሽን፣ ተንቀሳቃች ምስሎችንና ህትመቶችን የመሳሰሉ ይዘቶች ላይ የሚሰራ ትልቅ ድርጅት ነው።
በ1982 (እ.ኤ.አ) ጆን ዋርኖክና ቻርለስ ጌሽክ በተባሉ ሁለት የኮምፒውተር ሳይንቲስትና የቢዝነስ ሰዎች የተመሰረተው ይህ ድርጅት ዛሬ በብዛት የምንጠቀምበትን የPDF (Portable document format) ፋይል format ከማስተዋዎቅ ጀምሮ ብዙ የስልክና የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን አበርክቶልናል።
በአሁኑ ጊዜ የአዶቤን ሶፍትዌር የማይጠቀም ፕሮዲውሰር፣ ዲዛይነር፣ የቴሌቭዥንና የሬዲዮ ጣብያ የሚኖር አይመስለኝም።
ከትላልቆቹ Hollywood እስከ ጀማሪዎቹ Art ባለሙያዎች የአዶቤን ሶፍትዌሮች ይጠቀማሉ።
በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች 29,000 የሚሆኑ ሰራተኞች ያሉት ይህ ግዙፍ ድርጅት ወደ 56 የሚጠጉ ስራ ላይ ያሉ የሞባይልና የዲስክቶፕ ሶፍትዌሮች አሉት።
Adobe ከሰራቸው ተወዳጅና መሰረታዊ ሶፍትዌሮች ውስጥ
🚩Adobe Photoshop | ፎቶና ግራፊክስ መስሪያና ማቀናበሪያ
🚩Adobe Premiere Pro | ቪዲዮ ማቀናበሪያ
🚩Adobe After effect | Motional ግራፊክስ መስሪያ
🚩Adobe Lightroom | የፎቶ ከለር ማቀናበሪያ
🚩Adobe illustrator | ዲጂታል ስዕልና ሎጎ መስሪያ
🚩Adobe xD | interface ዲዛይን ማድረጊያ
🚩Adobe InDesign | Logo, Banner, Mesh መስሪያ
🚩Adobe Premiere Rush | all In one ቪዲዮ ማቀናበሪያ
🚩Adobe Dimension | 2D እና 3D ነገሮች Design ማድረጊያ
🚩Adobe Character Animator | 2D Animation መስሪያ
🚩Adobe Bridge | file organize ማድረጊያ
🚩Adobe Dreamweaver | ዌብሳይት መስሪያ
🚩Adobe Acrobat | Pdf መፍጠሪያና ማቀናበሪያ
🚩Adobe Animate | Vector ግራፊክስ እና Animation መስሪያ
🚩Adobe Audition | ድምፅ ማቀናበሪያ
🚩Adobe Stock | Png image መገኛ
የትኛውን መማር አስበዋል ?
ከኛ ጋር ሁሉንም አይነት ትምህርቶች ያገኛሉ።

🎗Adobe Illustrator
✅በጣም የሚያምሩ:-
🔸ቢዝነስ ካርድ ዲዛይን
🔸ፌስቡክ ከቨር ዲዛይን
🔸ቢልቦርድ ዲዛይን
🔸ፖስተር ዲዘይን
🔸ሎጎ ዲዛይን
🔸ባነር ዲዛይን
🔸ፍላየር ዲዛይን
🔸ዩትዩብ ቻናል አርት
🔸ዩትዩብ ታምኔል
የሚሰራልን ሶፍትዌር ነው:
ይህን ዘርፈ ብዙ ሶፍትዌር ከ#sest_computer መማር ይችላሉ።

🔺A to Z የኮምፒዩተር አቋራጭ መንገዶች የምንላቸውን እነሆ።
( Shortcuts )
✅ ትዕዛዛት፡-👇
CTRL + A =>> Select all
CTRL + B =>> Bold
CTRL + C =>> Copy
CTRL + D =>> Fill down cell
CTRL + E =>> Center Alignment
CTRL + F =>> Find
CTRL + G =>> Go to current
CTRL + H =>> Replace
CTRL + I =>> Italic
CTRL + J =>> Full justification
CTRL + K =>> Create hyper link
CTRL + L =>> Left Alignment
CTRL + M =>> Tab
CTRL + N =>> New page
CTRL + O =>> Open
CTRL + P =>> Print
CTRL + R =>> Fill right cell
CTRL + S =>> Save
CTRL + U =>> Underline
CTRL + V =>> Paste
CTRL + X =>> Cut
CTRL + Y =>> Redo
CTRL + Z =>> Undo
@sest_computer
( Shortcuts )
✅ ትዕዛዛት፡-👇
CTRL + A =>> Select all
CTRL + B =>> Bold
CTRL + C =>> Copy
CTRL + D =>> Fill down cell
CTRL + E =>> Center Alignment
CTRL + F =>> Find
CTRL + G =>> Go to current
CTRL + H =>> Replace
CTRL + I =>> Italic
CTRL + J =>> Full justification
CTRL + K =>> Create hyper link
CTRL + L =>> Left Alignment
CTRL + M =>> Tab
CTRL + N =>> New page
CTRL + O =>> Open
CTRL + P =>> Print
CTRL + R =>> Fill right cell
CTRL + S =>> Save
CTRL + U =>> Underline
CTRL + V =>> Paste
CTRL + X =>> Cut
CTRL + Y =>> Redo
CTRL + Z =>> Undo
@sest_computer
🧩የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ አራት ጠቃሚ ድረ ገፆች:-
ጀማሪ የግራፊክስ ዲዛይነሮች እነዚህን ቀላል የማይባሉ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን በሚገባ ለማወቅ እንዲያስችላቸው እነዚህን ጠቃሚ ድረገፆች ቢጎበኙ መልካም ነው፡፡
✅1. Canva
ይህ የድረ ገፅ ምንጭ በግራፊክስ ዲዛይን ዙሪያ የሚሰሩ ማንኛቸውንም ስራዎች የሚያጠቃልል ቀዳሚ ድረ ገፅ ሲሆን ብዙዎችም ለአጠቃቀም የሚመርጡት ነው፡፡ ድረ ገፁ የኦንላይን ፕሮግራሞችን በኢንተርኔት ላይ የሚያሰራጭ ከመሆኑ በተጨማሪም አስገራሚ የስእል እና የግራፊክስ አይነቶችን በበይነገፁ (interface) ላይ በማከል ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ማሻሻያ እንዲያደርጉና የተለያዩ ቴክኒኮችን በቀላሉ እንዲማሩ የሚያስችል ነው፡፡
✅2. Stencil
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ላይ የተለያዩ ስእሎችን ለመፍጠር እና ለማስዋብ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ የድረ ገፅ ምንጭ ትልቅ እገዛ ሊያደርግሎት ይችላል፡፡ በተለይም ልዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን በማህበራዊ ሚዲያ ለማጋራት እንዲችሉና ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚያስፈልጉ የሎጎና የማስታወቂያ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የሚያስችል ማእቀፍ በድረ ገፁ ላይ በመካተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ዲዛይነር ለመሆን ያስችሎታል፡፡
✅3. Crello
ይህ ድረ ገፅ ከ33 በላይ የቴምፕሌት (templates) አሰራሮችን ከ 10 ሺ የግራፊክስ አይነቶችን ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ የግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የመጨረሻውን የቴምፕሌት ደረጃ የሚያገኙበትም ድረ ገፅ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገፅ ላይ የሚሰሩ ግራፊክሶች አብዛኛውን ግዜ አስደማሚ ይዘት ያላቸው ሲሆን ዲዛይናቸውም የላቀ ቴክኒክ የሚጠቀም ነው፡፡
✅4 Piktochart
ይህ የድረ ገፅ አይነት ከ600 በላይ የሆኑ የፕሮፌሽናል ይዘት ያላቸው የኢንፎግራፊክስ (infographics) ቴምፕሌቶችን በማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎቹ የሚያደርስ ሲሆን የተዋበ የኢንፎግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚመኙ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያሳኩበትም ነው፡፡ ድረ ገፁ በቀላሉ የተለያዩ ቴክኒኮችን ለመማር የሚያስችል ፕላትፎርም በመዘርጋቱ ማንኛውንም የኢንፎግራፊክስ አይነቶች ለመለማመድ ሳይት ነው፡፡
#Graphics_Design በአካል ለመማር ወደኛ ጎራ ይበሉ።