በአቢሲኒያ ባንክ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች online ለማመልከት የሚከተሉትን steps ይከተሉ።
ባንካችንን ለመቀላቀል መርጠው ስለመጡ እናመሠግናለን!
ወደ ስራ ማመልከቻ ሲገቡ ከታች የተዘረዘሩትን ማሳሰቢያዎች በትክክል ተግባራዊ ማድረግዎን ያረጋግጡ፡፡
ማሳሰቢያ
- ከአመልካቾች ጋር የሚኖሩ ግንኙነቶች በኢሜይል ብቻ የሚደረጉ በመሆናቸው በአካል መምጣትም ሆነ ስልክ መደወል አስፈላጊ አይደለም፤
- ለጽሁፍ እና ለቃለ መጠይቅ ፈተና የሚመረጡ አመልካቾች በኢሜይል አድራሻቸው ብቻ የሚገለጽ በመሆኑ በየጊዜው ኢሜይላቸውን መከታተል ይኖርባቸዋል፤
- አመልካቾች ከትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ወይም በማስታወቂያው ላይ እንዲያያዝ ከተጠየቀ ማስረጃ ወይም የምስክር ወረቀት ውጪ የሥራ ማመልከቻ/Application/ እና CV/Resume/ እንዲያያይዙ አይፈለግም፤
- ማንኛውም ጽሁፍ የመጀመሪያውን ፊደል “Uppercase” በማድረግ እና የተቀሩትን “Lowercase” በማድረግ ሊፃፍ ይገባል፡፡ ለምሳሌ፡ Melaku Adam Feleke, Bank of Abyssinia, Human Resource Officer
- ዋናው ስያሜ በምህፃረ ቃል የተፃፈ ካልሆነ በስተቀር ማንኛውንም ጽሁፍ በምህፃረ ቃል መፃፍ እና “Special Characters” ( / * - @ ) መጠቀም የተከለከለ ነው፤
ስራ ለማመልከት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ/Link/ ይጫኑ
https://www.bankofabyssinia.com/vacancy
በአቢሲንያ ባንክ ፖርታል ላይ ስራ ለማመልከት
1. ወደ ባንኩ የስራ ማስታወቂያ ፖርታል ለመጀመሪያ ጊዜ ሲገቡ
2. በአቢሲንያ ባንክ የሚገኙትን ሁሉንም ክፍት የሥራ ቦታዎች ለመፈለግ በገጹ መሃል ላይ የሚገኘውን “VIEW ALL JOBS” የሚለውን ይምረጡ

3. ለመምረጥ እንዲችሉ ሁሉም ክፍት የሥራ ቦታዎች በገጹ ላይ ይዘረዘራሉ

4. ለመረጡት ክፍት የሥራ ቦታ የተቀመጠውን ዝርዝር በመመልከት “Apply Now” የሚለውን ይምረጡ

5. ኢሜልዎን በማስገባት “NEXT” የሚለውን ይምረጡ

6. በኢሜልዎ የሚደርስዎን ባለስድስት አኃዝ ቁጥር በማስገባት “VERIFY” የሚለውን ይምረጡ

7. ስምዎን እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማስገባት “NEXT” የሚለውን ይምረጡ

8. የሥራ ልምድ እና የትምህርት ደረጃዎን በማስገባት “NEXT” የሚለውን ይምረጡ። ከአንድ በላይ የሥራ ልምድ እና የትምህርት ደረጃ ካለዎት “ADD EXPERIENCE” እና “ADD EDUCATION” የሚለውን በድጋሚ በመምረጥ ያስገቡ፣ ሲጨርሱ “NEXT” የሚለውን ይምረጡ

9. ተጨማሪ ማስረጃዎችን እዚህ ላይ ያያይዙ

10. የፈቃድ፣ የምስክር ወረቀቶችን እና የቋንቋ ችሎታዎን በማስገባት “Full Name” በሚለው ክፍት ቦታ ሙሉ ስምዎን ጽፈው “SUBMIT” የሚለውን ይጫኑ

11. “Thank you for your job application” የሚል መልዕክት ይደርስዎታል

12. ላመለከቱበት የሥራ መደብ ባንኩ ያስቀመጠውን መስፈርት አሟልተው ከተመረጡ በኢሜይል “Congratulations” የሚል መልዕክት ይደርስዎታል፤ “Respond to Job Offer” የሚለውን ይጫኑ

13. በኢሜልዎ የሚደርስዎን ባለስድስት አኃዝ ቁጥር በማስገባት “VERIFY” የሚለውን ይምረጡ

14. የተሰጠዎን offer አንብበው “Accept” የሚለውን ይምረጡ

15. ላመለከቱበት የሥራ መደብ ያስገቡትን መረጃ Update ለማድረግ ወይም መመረጥ አለመመረጥዎን ለማወቅ ወደ “Candidate Self-service Page” ይሂዱ

16. ላመለከቱበት የሥራ መደብ ባንኩ ያስቀመጠውን መስፈርት ባለሟሟላትዎ ያልተመረጡ ከሆነ “Not Retained” የሚል መልዕክት ይደርስዎታል፡፡

ሙሉ መረጃውን ከዚህ በታች ካለው ምስል መመልከት ትችላላችሁ።
በዚህ መመሪያ መሰረት በ Bank trainee የሥራ መደብ በ2019/2020 ለተመረቃችሁ በዜሮ ዓመት ባወጣው ማስታወቂያ ማመልከት ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ:
Click here to look how to apply online step by step:
https://fa-enhf-saasfaprod1.fa.ocs.oraclecloud.com/hcmUI/CandidateExperience/en/sites/CX/pages/14001

#ክፍት_የሥራ_ቦታ_ማስታወቂያ
የወጣበት ቀን ቅዳሜ መስከረም 23/2013 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ያንብቡ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
በርካታ መምህራንን በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ መቅጠር ይፈልጋል
የሚፈለገው የሰው ኃይል ብዛት 1535
Join @sera7