ጎህ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል
1.23K subscribers
219 photos
1 video
17 files
256 links
ይህ ቻናል ብቁ የሆኑ የልዩ-ፍላጎት፣የስነ- ልቦና፣ እና ሌሎች ባለሙያዎች የሚገኙበት ሲሆን የተለያዩ ትምህርታዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ የባህሪ እና ሌሎች ድጋፎችን በሰለጠኑ ባለሙያዎች እንሰጣለን።

📲 0954842701 (ትዛዙ አበበ)
በውስጥ ለማግኘት @Tizaabebe
Download Telegram
Live stream scheduled for
ጀምረናል ገባ ገባ በሉ!!!
Live stream finished (2 hours)
የዛሬ ውይይት ይህን ይመስል ነበር!!!
ወ/ሮ ስህን እንዲሁም ተሳታፊዎቻችን ለነበረን ጊዜ እናመስግናለን!!
በማዕከላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

1. ምዘና እና ግምገማ
2. የቴራፒ አገልግሎቶች
3. ትምህርታዊ ድጋፎች
4. የባህሪ ድጋፍ
5. የማህበራዊ ክህሎት ድጋፎች
6. የሙያ ስልጠና
7. የእረፍት ጊዜ እንክብካቤ
8. አጋዥ ቴክኖሎጂ
9. የምልክት ቋንቋ ስልጠና
10. የብሬል ስልጠና
11. ቤተሰብ የማማከር አገልግሎት
12. በሙያው የሰለጠኑ ባለሙያወችን
        ማገናኘት
13. ስልጠና መስጠት
14. የልጆች ማገዣ/ማስተማሪያ
       ሞጁሎችን በተመጣጣኝ ዋጋ
        እናቀርባለን።


ለልጅዎት የቤት ለቤት፣የትምህርት ቤት ብሎም የonline ሙያዊ አገልግሎት ለምትሹ በሙሉ ከዚህ በታች ባለው ስልክ  በመደወል ተጠቀሚ መሆን ይችላሉ።

0954842701 (ትዛዙ አበበ)

https://t.me/SENhome
Live stream scheduled for
ጀምረናል ገባ ገባ በሉ!!!
Live stream finished (1 hour)
SR-EB List of Blind Student 2016 E.C.docx
13.1 KB
በጣም አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደር ትም/ፅ/ቤት
የኢ.ፌዲ.ሪ ቀዳማዊ እመቤት ፅ/ቤት በአድራሻችን በፃፈው ደብዳቤ መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአይነ ስውራን አዳሪ ትም/ቤት መገንባቱን በመግለፅ ከ8ኛ - 11ኛ ክፍል የሚማሩ አማካይ ውጤታቸው ከ60% በላይ የሆነ ተማሪዎችን መረጃ እስከ ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም እንድንልክ ተገልፆልናል፡፡ በመሆኑም ቀጥሎ አያይዘን በላክነው ቅፅ መሰረት መረጃዎቹን እስከ ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ድረስ እንዲላክልን አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡