እስማ tube
ሴት ልጅን ለማቆየት እሚረዱ 10 ነጥቦች
****
1 ሁል ጊዜ በፍቅር እያት!
2ሲኒማ ስትገባ በእጅህ እቀፋት.....በትንፋሽህምአሙቃት!
3ሲደክማት በሙቅ ውሃ ቀስ ብለህ እያጫወትክ እግሩዋን እጠባት!
4ከስራ ስተመጣ ምግብ ሰርተህ ..ቤቱንአጽድተህ ጠብቃት!
5ወገቡዋንም ሆነ ትከሻዋን ማሳጅ አድርጋት!
6ለስለስ ያለ ዘፈን እየዘፈንክ አቅፈህ ወደ አልጋዋ ውሰዳት!
7በፍጹም አትምታት!
8በፍጹም አትቆጣት!
9በፍጹም አትዋሻት!
10በፍጹም ልብህ እመናት!
.
.
.
ከዛይሄን ካረክላት ከ 1 ወር በውሃላ አናትህ ለይ ወታ አሳ በለው በለው
ትጨፍርብሃለች ::😂ሁሉንምሴቶች አይጨምርም ክብር ለማይወድላት ነው😂😂
አንብቦ ላሽ የለም like like አርጉ

ልጅ፦እማዬ እማዬ
እናት፦አቤት ልጄ
ልጅ፦ትንሹ ወንድምህ ትንሽዬ መልአክ ነዉ አላልሽኝም እንዴ
እናት፦አዎ ምነው ልጄ
ልጅ፦ታዲያ ለምንድን ነው ትልቁ ጠረጴዛ ላይ ሆኜ ስወረውረው ያልበረረው........
እናት፦አቤት ልጄ
ልጅ፦ትንሹ ወንድምህ ትንሽዬ መልአክ ነዉ አላልሽኝም እንዴ
እናት፦አዎ ምነው ልጄ
ልጅ፦ታዲያ ለምንድን ነው ትልቁ ጠረጴዛ ላይ ሆኜ ስወረውረው ያልበረረው........
# የበርጫ _ቤት_ወጎች
1:~ምንምእንኮ ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም።
:
2:~ታዋቂሜካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም።
:
3:~ሚሊዮንመኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ
መሄድህ የግድ ነው።
:
4:~ታዋቂዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም።
:
5:~የምድራችንጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ
አትችልም።
:
6:~ታዋቂፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም።
:
7:~ምንምእንኮ ነጭ ብትሆንም ጥላቤትህ ግን አሁንም
ጥቁር ነው።
:
8:~ብርቱካንመጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር።
:
9:~ያየውንሁሉ መመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ
ይነደፋል።
:
10:~ተመረኩኝብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል።
:
11:~የጠወለጉቅጠሎች መርገፍ ለአረንጎዴዎች
ማስጠንቀቂያ ነው።
:
12:~የቅርብወዳጅ የቅርብ ጠላት ነው።
:
13:~ጥሩጎደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም፣ግን በቀላሉ
መሸጥ ትችላለህ።
:
14:~ሰውመሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ ሰማያት
መግባት ይፈልጋል?
:
15:~ብርዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የማይበቅል ከሆነ ባንክ ቤቶች
ለምን ቅርንጫፍ ይከፍታሉ?
:
16:~በሀገራችንየማውራት ነፃነት አለ እያልን ለምን በስልክ
አውርተን ለቴሌ እንከፍላለን?
:
17:~ድመትገዳም ብትገባም ድመትነቷን አትለውጥም።
:
18:~ወይኑጣፋጭ ቢሆንም ክፍያው ግን መራራ ነው።
:
19:~በአጭርጊዜ ውስጥ ብርህን በእጥፍ መጨመር
ከፈለግህ ብርህን ከኪስህ አውጣና አጥፈህ መልሰህ
አስቀምጠው። ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖርህምና!Feta
1:~ምንምእንኮ ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም።
:
2:~ታዋቂሜካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም።
:
3:~ሚሊዮንመኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ
መሄድህ የግድ ነው።
:
4:~ታዋቂዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም።
:
5:~የምድራችንጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ
አትችልም።
:
6:~ታዋቂፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም።
:
7:~ምንምእንኮ ነጭ ብትሆንም ጥላቤትህ ግን አሁንም
ጥቁር ነው።
:
8:~ብርቱካንመጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር።
:
9:~ያየውንሁሉ መመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ
ይነደፋል።
:
10:~ተመረኩኝብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል።
:
11:~የጠወለጉቅጠሎች መርገፍ ለአረንጎዴዎች
ማስጠንቀቂያ ነው።
:
12:~የቅርብወዳጅ የቅርብ ጠላት ነው።
:
13:~ጥሩጎደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም፣ግን በቀላሉ
መሸጥ ትችላለህ።
:
14:~ሰውመሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ ሰማያት
መግባት ይፈልጋል?
:
15:~ብርዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የማይበቅል ከሆነ ባንክ ቤቶች
ለምን ቅርንጫፍ ይከፍታሉ?
:
16:~በሀገራችንየማውራት ነፃነት አለ እያልን ለምን በስልክ
አውርተን ለቴሌ እንከፍላለን?
:
17:~ድመትገዳም ብትገባም ድመትነቷን አትለውጥም።
:
18:~ወይኑጣፋጭ ቢሆንም ክፍያው ግን መራራ ነው።
:
19:~በአጭርጊዜ ውስጥ ብርህን በእጥፍ መጨመር
ከፈለግህ ብርህን ከኪስህ አውጣና አጥፈህ መልሰህ
አስቀምጠው። ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖርህምና!Feta
ሶስት ተማሪዎች መንገድ ላይ እየሄዱ እያለ መሬት ላይ 1 ብር ወድቆ አገኙ::ከዛም 30 30 30ሳንቲም እያንዳንዳቸዉ
ተከፋፈሉ::ከዛም..10 ሳንቲም ቀረ ይህን ሳንቲም ለመዉሰድ 1 ዘዴ መጣላቸዉ እያንዳቸዉ ዉሸት ዋሽተዉ አሪፍ ዉሸት የዋሸ ይዉሰድ ተባባሉ....
ከዛም...
👍 1ኛዉ 1 ቀን እየሄድኩ እያለ
እንቅፋት መታኝ እና መሬት አናዶኝ በድንጋይ ለመምታት ብዬ
ሳትኩት እና Earth ን
መታሁት አለ..
👊 2ኛዉ ደሞ 1 ቀን ዉሻ
ሊነክሰኝ ሲል 2ቱን እግሮቼን
ኪሴ ዉስጥ ከትቼ በሩጫ
አመለጥኩት አለ..
👏 3ኛዉ ደሞ አይጦች ጠርሙስ
እየበሉ አስቸገሩኝ እና የገዛሁትን ኮካ ኮርኒስ
ዉስጥ አረኩት በማግስቱ
ሳየዉ ጠርሙሱን በልተዉ ኮካዉ አስቀመጡሌኝ አለ።
ስለዚህ የትኛዉ 10ሩን ሳንቲም
ይዉሰድ???

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏
ጥቅጥቅ ባለ ጫካ ውስጥ ያሉ ሁሉ ዛፎች ሲያድጉ ድምፅ አያሰሙም፡፡ ማንም ግን ያንን አያስተውልም፡፡ ከመካከላቸው ግን አንዱ ከወደቀ ጫካው ሙሉ ያስተጋባል፡፡ በተመሳሳይም በዙሪያችን ያሉ አንዳንድ ሰዎች እድገታችን ሳይሆን ውድቀታችን ብቻ ይሰማቸው ይሆናል፤ ያ የእነሱ ምርጫ ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ሳትረበሽና ተስፋ ሳትቆርጥ ጉዞክ ወደፊት ብቻ ይሁን፡፡
🙌መልካም ቀን ቸር ያውለን🙌

🙏ሰላም ለናንተ ይሁን 🙏
😂😂ለፈገግታ😂😂
@semhani
Englizegna ድፈረት ነው ማንንም አልሰማም😎
.
🔹ከመሬትተነስቼ ልክልክህን ነው ምነግርህ =Standing from z earth i'll tell u equal,equal
🔸ሲያምርሽይቅር=wish it leave it
🔹አይቶ እንዳላየ=see no see
🔸አንጀቴን በላሽው=u eat my intestine
🔹ብለሽ ብለሽ በአይኔ መጣሽ ተክለ ሃይማኖት አይንሽን ያጥፋው-u say u say come 2 my eyes plant rilgon dismis ur eye
🔸ምን አባህ አገባህ=what the father u mary!
🔹ላሞቹንመልስ=answear the cow
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#SHARE #SHARE
Join @semhani

አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ!!!
p/500 ተብሎ ተጽፉበት የመጣውን ፓራሲታሞል እንዳይወስዱ ተጠንቀቁ ። አዲስ በጣም ነጭ እና የሚያንፀባርቅ ፖራሲታሞል ነው። ዶክተሮች "Machupo/ማቹፖ" የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ይመክራሉ ይህ ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን SMS ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው
Plz share this to all group

የጓደኛዉ ሚስት ወልዳ ሊጠይቅ ቤቱ ሄደና ረጅም ዝምታ ሲሰፍን ምን አለ መሰላችሁ
👇
"አርግዛ ነበር?"
😜😜😜😜😜
ምንለማለት ነዉ ዝም አትበሉ ይጨንቃል 😂
ሼር ይደረግ!ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!
Staywith us @esmaentertement
👇
"አርግዛ ነበር?"
😜😜😜😜😜
ምንለማለት ነዉ ዝም አትበሉ ይጨንቃል 😂
ሼር ይደረግ!ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!
Staywith us @esmaentertement
Forwarded from Markdown List 📋
👴👵 ስታረጁ ምን እንደምትመስሉ ማየት ከፈለጋችው
👇👇👇👇 ከታች ያለውን ንኩት
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛
👇👇👇👇 ከታች ያለውን ንኩት
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛
Watch "ፎከስ የማድረግ ጥበብ how to focus on my work" on YouTube
https://youtu.be/Z0x6jduUg3w
https://youtu.be/Z0x6jduUg3w
YouTube
ትኩረት የማድረግ አቅማችንን የሚጨመርልን ሚስጥር how to focus on your work
#The_eagles #inspire_ethiopia #be_your_self
In this video you can get best methode to focuse on my work
ትኩረት የማድረግ አቅማችንን የሚጨምሩልን መፍትሄዎች
In this video you can get best methode to focuse on my work
ትኩረት የማድረግ አቅማችንን የሚጨምሩልን መፍትሄዎች
👫 Share Your Refferal Link To Your Friends and Earn Extra USDT On Each Joined On Your Refferal Link.
✅ Your Total Referral: 0 Users
🎉 Earn Per Referral 5 USDT
🌐 Link Bot: https://t.me/Tether_mining_usdt_bot?start=5679864002
⚠️ Empty or spam users are deleted after checking
✅ Your Total Referral: 0 Users
🎉 Earn Per Referral 5 USDT
🌐 Link Bot: https://t.me/Tether_mining_usdt_bot?start=5679864002
⚠️ Empty or spam users are deleted after checking