የአስተውሎት (Astwelot) ልምምድ – ረቡዕ እንገናኝ!
የረቡዕ የአስተውሎት (Astwelot) ልምምዳችን በሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) ጉዞ ውስጥ እራሳችንን በጥልቀት የምንመለከትበት እና ከተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ጋር የምንገናኝበት ልዩ ምሽት ነው።
✨ በዚህ ፕሮግራም
🌱 የሰብዓዊ ምህንድስና ልምምዶች
🌱ከተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ጋር ቀላል ውይይቶች (chitchats)
🌱 የእፅዋት ሻይ (Herbal Teas)...
ይህ ሁሉ ራሳችንን በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት ይረዳናል።
📌 ርዕስ: አስተውሎት (Astwelot) ልምምድ
📅 ቀን: ረቡዕ
🕒 ሰዓት: 11:45 LT
📍 ቦታ: ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል (Khul Wholeness Center)
📩 ለመመዝገብ: ስምዎን ስልክ ቁጥሮዎን እና #አስተውሎት በማለት ወደ @khulservice ወይም +251 93 233 3382 ይላኩ።
💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት
ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering | @KhulWorld

ጥያቄ፦ ከጓደኛዎ ጋር በዚህ ፕሮግራም መሳተፍ ቢችሉ ማንን ይጋብዙ ነበር?
ለመሳተፍ፦
✅ ጥያቄውን በኮመንት ላይ username በመፃፍ ይመልሱ።
✅ የአስተውሎት ልምምድ ፖስት በ Story ያጋሩ(ለ 12 ሰአታት ማቆየት)። To get the image >Click here <
✅ @khulservice ታግ ያድርጉ ወይም add caption ላይ ያድርጉን።
🎉 ቀድመው ለመለሱ ተሳትፈው ለማያቁ ፣ መስፈርቱን ለተከተሉ አሸናፊዎች ። ⏳
መልካም ዕድል! 💚🌱
Stay connected
LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp
KhulWorld
Human Possibilities
@KhulWorld
🫀 ከልብዎ ጋር የሚገናኙበት አንድ ሰዓት ለራስዎ ይስጡ።
በልቦና ልህቀት (Heartfulness) ልምምድ ይቀላቀሉና፦
✨ አዕምሮዎን የሚያረጋጉ ልምምዶች ያግኙ
✨ ውጥረትን ይቀንሱ
✨ ከልብዎ ጋር ይገናኙ
✨ ጤናማ የዕፅዋት ሻይ እየተጎነጩ ዘና የሚያደርግ ልዩ ተሞክሮ ይኑሩ
✨ የውስጥ ሰላምን ይለማመዱ
📅 ረቡዕ፣ ሐምሌ 15
🕦 ከቀኑ 11:45 (LT)
📍 በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመመዝገብ፦ ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን እና #ልቦና በማለት ለ @khulservice ይላኩ ወይም +251 93 233 3382 ይደውሉ።
🌿 ለራስዎ የሰላም ስጦታ ያበርክቱ።

🌿 ውስጣዊ እድሳት (Inner Recharge) ከዮፍታሔ (ሃፒ) ጋር ✨
ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ።
በዚህ ቆይታ፦
✨ የሰውነት፣ የአእምሮ እና የስሜት ሚዛን ያጠናክሩ
✨ ከተመሳሳይ እሴት እና ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ይገናኙ
✨ አእምሮዎን የሚያረጋጉ እና ውስጣዊ ኃይልዎን የሚያድሱ ልምምዶች
☕️ ከዕፅዋት ሻይ ጋር ዘና የሚያደርግ ልዩ ተሞክሮ ይጠብቅዎታል።
📅 ረቡዕ፣ ሐምሌ 22
🕦 11:45 (LT)
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ውስጣዊእድሳት በማለት ለ @khulservice ይላኩ።
📞 0932333382
Stay connected
LinkedIn | Facebook |
Instagram | Whatsapp
💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት
ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering | @KhulWorld
ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ።
በዚህ ቆይታ፦
✨ የሰውነት፣ የአእምሮ እና የስሜት ሚዛን ያጠናክሩ
✨ ከተመሳሳይ እሴት እና ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ይገናኙ
✨ አእምሮዎን የሚያረጋጉ እና ውስጣዊ ኃይልዎን የሚያድሱ ልምምዶች
☕️ ከዕፅዋት ሻይ ጋር ዘና የሚያደርግ ልዩ ተሞክሮ ይጠብቅዎታል።
📅 ረቡዕ፣ ሐምሌ 22
🕦 11:45 (LT)
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ውስጣዊእድሳት በማለት ለ @khulservice ይላኩ።
📞 0932333382
Stay connected
LinkedIn | Facebook |
Instagram | Whatsapp
💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት
ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering | @KhulWorld
🔥2
🌿 የአስተውሎት ልምምድ (Awareness Practice Week) ✨
ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ። 💚
በዚህ የአስተውሎት ልምምድ፦
✨ ውስጣዊ መረጋጋት እና ትኩረትን ለማጠናከር የሚረዱ ሳይንሳዊ ተግባሮች
✨ ሐሳቦችዎን እና ስሜቶችዎን ያለፍርድ ለመልከት የሚረዱ ልምምዶች
☕️ ከሌሎች ጋር በሚያረጋጋ እና በሚያበረታታ ልዩ ተሞክሮ ይኖርዎታል።
📅 ረቡዕ ሐምሌ 29
🕒 ከምሽቱ 11፡45
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #አስተውሎት በማለት ለ @khulservice 📞 0932333382 ይላኩ።
💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት
#KhulWorld #SelfEngineering #Awareness #Wellbeing

❤2
🌌✨ ልዩ የቅኝተ ህይወት
ግብዣ
ለሰመረ ህይወት| ALIGNMENT
በሰማይ ላይ ልዩ ነገር ሊታይ ነው…
ረቡዕ፣ ነሐሴ 06 ስድስት ፕላኔቶች በአንድ መስመር የሚታዩበት ምሽት ነው። 🌌✨
ፕላኔቶች መስመር መይዝ ከቻሉ፣ እኛስ?
በህይወታችን ውስጥ እንደገና መስመር መይዝ የሚያስፈልገው ነገር ምን ይሆን?
ለዚህ ልዩ የቅኝት ህይወት ኘሮግራም ከዕለታዊ ሩጫችን ትንሽ ርቀን፣ ለራሳችን ቦታ ሰጥተን፣ እንደገና ለመገናኘት እና ለሰመረ ህይወት እንሰባሰባለን። 🌿
🌿 ሰውነታችንን ለማዳምጥ
🧠 አእምሮአችንን ለማረጋጋት
💚 ስሜታችንን ለመመልከት
ህይወታችንን እንደገና የምንቃኝበት ምሽት። 🌌✨
የቅኝት ህይወት ፕሮግራም
LIFE TUNING SESSION
📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 06
🕒 ከምሽቱ 11፡45
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመሳተፍ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ቅኝትህይወት በማለት ለ @khulservice ይላኩ።
📞 0932333382
💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት
#KhulWorld #ቅኝተህይወት #LifeTuning #አሰላለፍ #Alignment #ልዩስብሰባ #Wellbeing #SelfEngineering

❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የልቦና ልህቀት ልምምድ ልዩ ፕሮግራም 🌱
📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 13
🕦 ከቀኑ 11:45 (LT)
📍 በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመመዝገብ፦ ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን እና #ልቦና በማለት ለ @khulservice ይላኩ ወይም +251 93 233 3382 ይደውሉ።
🌿 ከልብ እንጀምር…ረቡዕ እንገናኝ ። 🎶🧡
✨መልካም የቡሄ በዓል! ✨
Stay connected
LinkedIn | Facebook | Instagram | WhatsApp
KhulWorld
Human Possibilities
@KhulWorld
📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 13
🕦 ከቀኑ 11:45 (LT)
📍 በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመመዝገብ፦ ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን እና #ልቦና በማለት ለ @khulservice ይላኩ ወይም +251 93 233 3382 ይደውሉ።
🌿 ከልብ እንጀምር…ረቡዕ እንገናኝ ። 🎶🧡
✨መልካም የቡሄ በዓል! ✨
Stay connected
LinkedIn | Facebook | Instagram | WhatsApp
KhulWorld
Human Possibilities
@KhulWorld
❤2
ልዩ የቅኝተ ህይወት ምሽት! ✨
ይህ ሳምንት ከተለመደው የተለየ ነው።
የ2018 የመጨረሻውን ረቡዕ ለመገናኘት፣ ለመታደስ፣ አብረን አዲስ ነገር ለመፍጠር እንገናኝ። 🌿🧡
📅 ረቡዕ | 5:45 PM (11፡45 LT )
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ቦታዎን ለማስያዝ፦
ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #LifeTuning በማለት ለ @khulservice ይላኩ።

መልካም አዲስ ዓመት!
✨ Wishing our Khul family a joyful, peaceful, and bright Ethiopian New Year 2019!
May this new year bring fresh beginnings, inner growth, and limitless hope to you and your loved ones. Let’s blossom together into this beautiful new chapter! 🌼✨
አዲሱ ዓመት የደስታ፣ የሰላም፣ የፍቅርና የብሩህ ተስፋ ዓመት ይሁንልን።
አዲስ ጅምር፤ አዲስ ተስፋ!
KhulWorld | Human Possibilities

🌿 ቅኝተ ህይወት (Life Tuning) ✨
አዲሱን ዓመት በተሻለ ንቃት፣ በመረጋጋት ለመጀመር የተዘጋጀ ልዩ ጊዜ ። 🌿
በቆይታዬ፦
✨ ለመቆም፣ ለመተንፈስ እና ከራሴ ጋር ለመገናኘት ጊዜ እሰጣለሁ።
✨ በአዲሱ ዓመት መተው የምፈልጋቸውን ልማዶች እና ነገሮች እለያለሁ...
✨ በሳይንስ የታገዙ ልምምዶችን አደርጋለሁ..
💛 የዓመቱ የመጀመርያው ረቡዕ፣ በክሁል የመጀመርያው ምሽት።
📅 ረቡዕ፣ መስከረም ፮ (6)
🕠 5:45 PM (11:45 LT)
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ቦታዎን ለማስያዝ:
ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #LifeTuning በማለት ለ @khulservice ይላኩ።
🌱 አዲስ ዓመት። አዲስ አቅጣጫ።
ልዩ የአዲስ አመት የመጀመርያው ፕሮግራም 🙏🏾

❤1
ስክሪን ለረጅም ሰዓት ማየት የአይን ጡንቻን ያደክማል፣ ድርቀትንም ያመጣል።
ፈጣን እረፍት ይስጡት፦
🔹 በየ 20 ደቂቃው
🔹 20 ጫማ ርቀት
🔹 ለ 20 ሰከንድ ማየት
የአይን ጡንቻን ወዲያውኑ ዘና ያደርጋል። ለሚቀጥለው የስራ ሰዓትዎ ሴቭ ይሞክሩት 📌
ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering | @KhulWorld
ፈጣን እረፍት ይስጡት፦
🔹 በየ 20 ደቂቃው
🔹 20 ጫማ ርቀት
🔹 ለ 20 ሰከንድ ማየት
የአይን ጡንቻን ወዲያውኑ ዘና ያደርጋል። ለሚቀጥለው የስራ ሰዓትዎ ሴቭ ይሞክሩት 📌
ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering | @KhulWorld
🔥2❤1
ፍቅር በተግባር ሲገለጽ ምን ይመስላል?
አንዳንድ ጊዜ ግልጽ ወሰኖችን ማበጀት ነው። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ለመመለስ ሳንጣደፍ፣ በቅንነት ማዳመጥ ነው። ብዙ ጊዜም ለሌሎች የምንሰጠውን ትዕግስትና መረዳት ለራሳችንም ማካፈል ነው።
ለዚህ የፍቅር ሳምንት (Love Week) ጥሪያችን ቀላል ነው፦
ለአፍታ ቆም ማለት፣ አንድ ረጅም ትንፉሽ መዉሰድ — ማንኛዉንም ነገር በትዕግስት በፍቅር ማከናወን ሲሆን ይህንን ልምምድ በስራዬ፣ በማደርጋቸው ውይይቶች፣ እንዲሁም ከራሴ ጋር በማደርገዉ ውስጣዊ ንግግር መጠቀም እችላለሁ።
ለሁላችሁም የተረጋጋና በልብ ሙቀት የተሞላ መልካም ሳምንት ይሁንልን! 🌸
💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት
የፍቅር ሳምንት ✨🫶
ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering

❤2🔥2
ሌሎችን መቆጣጠር አንችልም፤ ራሳችንን ግን እንችላለን!
የሌሎችን ንግግር፣ የወደፊቱን ወይም ያለፈውን መቆጣጠር አንችልም። ነገር ግን ለነገሮች የምንሰጠውን ምላሽ፣ ራሳችንን የምናስተናግድበትን መንገድ እና ወደ አንድ ቦታ ይዘን የምንገባውን ጉልበት (አይነት) ሁልጊዜ መቆጣጠር እንችላለን።
የእኛ ያልሆነውን ሸክም አውርደን እንጣል እና ሰላማችንን እንጠብቅ። 🤍
ሰብአዊ ምህንድስና | Self Engineering
💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት
ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering
@KhulWorld
የሌሎችን ንግግር፣ የወደፊቱን ወይም ያለፈውን መቆጣጠር አንችልም። ነገር ግን ለነገሮች የምንሰጠውን ምላሽ፣ ራሳችንን የምናስተናግድበትን መንገድ እና ወደ አንድ ቦታ ይዘን የምንገባውን ጉልበት (አይነት) ሁልጊዜ መቆጣጠር እንችላለን።
የእኛ ያልሆነውን ሸክም አውርደን እንጣል እና ሰላማችንን እንጠብቅ። 🤍
ሰብአዊ ምህንድስና | Self Engineering
💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት
ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering
@KhulWorld
❤5
🕊️ የይቅርታ ሳምንት (Forgiveness Week) 🕊️
የልብ ሰላምና እፎይታን ማግኘት ሁልጊዜ ቀላል ላይሆን ይችላል፤ ነገር ግን መነሻው የተጎዱ ግንኙነቶችን ለመጠገን፣ ዳግም ለመገናኘት፣ እና ቂምን አውጥቶ ለመልቀቅ ባለን ድፍረት ይጀምራል።
የቆዩ ቁስሎችን ማከም፣ ራስን ይቅር ማለት፣ ወይም አዲስ ምዕራፍ መክፈት—ሰላም አብሮ ሊጓዙበት የሚገባ ውብ ጉዞ ነው። ❤️🕊️🌿