ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
የቅኝተ ህይወት ሳምንታዊ መገናኛ - በማዕከላችን! ⏳

ረቡዕ ዕለት አብዛኞቻችን ከስራና ከዕለት ተዕለት ውክቢያ መለስ ብለን፣ ይህንን አጋጣሚ ለራሳችን ፍጹም እረፍት፣ ሰላምና መታደስ የምንሰጥበት አድርገነዋል።

በቆይታችን ምን ምን ይጠብቀናል?

🧠 ሳይንሳዊ ምክሮች (Science Sharing): ስለ አእምሮአችንና ስለ ውስጣዊ ማንነታችን አስገራሚ የሳይንስ እውነታዎችን የምንዳስስበት፣

🧘‍♀️ የሜዲቴሽን ጊዜ (Meditation): አእምሯችንን ጸጥ አድርገን፣ ጥልቅ የሆነ የውስጥ ሰላም እና እረፍት የምናገኝበት፣

💬 የውይይትና የሀሳብ ሽርሽር ጊዜ: ማንኛውንም በውስጣችን የሚመላለሱ ሀሳቦችን በነፃነት የምናነሳበትና የምንወያይበት ልዩ መድረክ ይሆናል።

📍 ቦታ፦ Khul Wholeness Centre
⏰ ሰዓት፦ ረቡዕ ሰኔ 24 ምሽት 5:45 ( 11:45 LT)
👉 ቦታ ለመያዝ፦ #ቅኝተህይወት ብለው ስምዎን እና ስልክ በ @khulservice ይላኩ።

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
🎁 የሽልማት ጥያቄ! 🎁

ለመጨረሻ ጊዜ ያነበብከው/ሽዉ መጽሐፍ ርዕስ ምን ይባላል ? የመጽሐፉን ይዘት በጥቂት ቃላት ይግለፁ ?

ጥያቄውን ለሚመልሱ 3 ሰዎች የነፃ መግቢያ ተዘጋጅቷል! መልስዎን አሁኑኑ ከታች ያስቀምጡ ። 👇

ለመመዝገብ ፦ ስምዎን , ስልኮን #ቅኝተህይወት ብለው በቴሌግራም ለ @khulservice ይላኩ።

ወይም በስልክ መስመራችን +251932333382 ላይ ይደውሉልን

@KhulWorld
🔥1
🌿 የይቅርታ ሳምንት

ይቅርታ ማለት ያለፈውን መርሳት አይደለም፤ ከቂምና ከከባድ ሸክም ራስን ነፃ ማድረግ ነው።

በዚህ ሳምንት ቂምን በመተው፣ ርኅራኄን በመምረጥ እና ሰላምን በመቀበል አዲስ ጅማሮ እናድርግ።

💛 ይቅር በሉ። ሰላምን ይምረጡ።
❤3🔥1
የአስተውሎት (Astwelot) ልምምድ – ረቡዕ እንገናኝ!

የረቡዕ የአስተውሎት (Astwelot) ልምምዳችን በሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) ጉዞ ውስጥ እራሳችንን በጥልቀት የምንመለከትበት እና ከተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ጋር የምንገናኝበት ልዩ ምሽት ነው።

✨ በዚህ ፕሮግራም
🌱 የሰብዓዊ ምህንድስና ልምምዶች
🌱ከተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ጋር ቀላል ውይይቶች (chitchats)
🌱 የእፅዋት ሻይ (Herbal Teas)...


ይህ ሁሉ ራሳችንን በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት ይረዳናል።

📌 ርዕስ: አስተውሎት (Astwelot) ልምምድ

📅 ቀን: ረቡዕ

🕒 ሰዓት: 11:45 LT

📍 ቦታ: ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል (Khul Wholeness Center)

📩 ለመመዝገብ: ስምዎን ስልክ ቁጥሮዎን እና #አስተውሎት በማለት ወደ @khulservice ወይም +251 93 233 3382 ይላኩ።

💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት

ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering | @KhulWorld
🎁 GIVEAWAY TIME! 🌿

ጥያቄ፦ ከጓደኛዎ ጋር በዚህ ፕሮግራም መሳተፍ ቢችሉ ማንን ይጋብዙ ነበር?

ለመሳተፍ፦
✅ ጥያቄውን በኮመንት ላይ username በመፃፍ ይመልሱ።

✅ የአስተውሎት ልምምድ ፖስት በ Story ያጋሩ(ለ 12 ሰአታት ማቆየት)። To get the image >Click here <

✅ @khulservice ታግ ያድርጉ ወይም add caption ላይ ያድርጉን።

🎉 ቀድመው ለመለሱ ተሳትፈው ለማያቁ ፣ መስፈርቱን ለተከተሉ አሸናፊዎች ። ⏳

መልካም ዕድል! 💚🌱

Stay connected

LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp

KhulWorld
Human Possibilities
@KhulWorld
🫀 ከልብዎ ጋር የሚገናኙበት አንድ ሰዓት ለራስዎ ይስጡ።

በልቦና ልህቀት (Heartfulness) ልምምድ ይቀላቀሉና፦

✨ አዕምሮዎን የሚያረጋጉ ልምምዶች ያግኙ
✨ ውጥረትን ይቀንሱ
✨ ከልብዎ ጋር ይገናኙ
✨ ጤናማ የዕፅዋት ሻይ እየተጎነጩ ዘና የሚያደርግ ልዩ ተሞክሮ ይኑሩ
✨ የውስጥ ሰላምን ይለማመዱ


📅 ረቡዕ፣ ሐምሌ 15
🕦 ከቀኑ 11:45 (LT)
📍 በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል

📲 ለመመዝገብ፦ ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን እና #ልቦና በማለት ለ @khulservice ይላኩ ወይም +251 93 233 3382 ይደውሉ።

🌿 ለራስዎ የሰላም ስጦታ ያበርክቱ።

Stay connected

LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp

KhulWorld
Human Possibilities
@KhulWorld
🌿 ውስጣዊ እድሳት (Inner Recharge) ከዮፍታሔ (ሃፒ) ጋር ✨

ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ።

በዚህ ቆይታ፦

✨ የሰውነት፣ የአእምሮ እና የስሜት ሚዛን ያጠናክሩ
✨ ከተመሳሳይ እሴት እና ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ይገናኙ
✨ አእምሮዎን የሚያረጋጉ እና ውስጣዊ ኃይልዎን የሚያድሱ ልምምዶች
☕️ ከዕፅዋት ሻይ ጋር ዘና የሚያደርግ ልዩ ተሞክሮ ይጠብቅዎታል።

📅 ረቡዕ፣ ሐምሌ 22
🕦 11:45 (LT)
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል

📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ውስጣዊእድሳት በማለት ለ @khulservice ይላኩ።
📞 0932333382

Stay connected

LinkedIn | Facebook |
Instagram | Whatsapp

💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት

ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering | @KhulWorld
🔥2
🌿 የአስተውሎት ልምምድ (Awareness Practice Week) ✨

ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ። 💚

በዚህ የአስተውሎት ልምምድ፦

✨ ውስጣዊ መረጋጋት እና ትኩረትን ለማጠናከር የሚረዱ ሳይንሳዊ ተግባሮች
✨ ሐሳቦችዎን እና ስሜቶችዎን ያለፍርድ ለመልከት የሚረዱ ልምምዶች

☕️ ከሌሎች ጋር በሚያረጋጋ እና በሚያበረታታ ልዩ ተሞክሮ ይኖርዎታል።

📅 ረቡዕ ሐምሌ 29
🕒 ከምሽቱ 11፡45
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል


📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #አስተውሎት በማለት ለ @khulservice 📞 0932333382 ይላኩ።

💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት

#KhulWorld #SelfEngineering #Awareness #Wellbeing

ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤2
🌌✨ ልዩ የቅኝተ ህይወት
ግብዣ

ለሰመረ ህይወት| ALIGNMENT

በሰማይ ላይ ልዩ ነገር ሊታይ ነው…

ረቡዕ፣ ነሐሴ 06 ስድስት ፕላኔቶች በአንድ መስመር የሚታዩበት ምሽት ነው። 🌌✨

ፕላኔቶች መስመር መይዝ ከቻሉ፣ እኛስ?
በህይወታችን ውስጥ እንደገና መስመር መይዝ የሚያስፈልገው ነገር ምን ይሆን?

ለዚህ ልዩ የቅኝት ህይወት ኘሮግራም ከዕለታዊ ሩጫችን ትንሽ ርቀን፣ ለራሳችን ቦታ ሰጥተን፣ እንደገና ለመገናኘት እና ለሰመረ ህይወት እንሰባሰባለን። 🌿

🌿 ሰውነታችንን ለማዳምጥ
🧠 አእምሮአችንን ለማረጋጋት
💚 ስሜታችንን ለመመልከት

ህይወታችንን እንደገና የምንቃኝበት ምሽት። 🌌✨

የቅኝት ህይወት ፕሮግራም
LIFE TUNING SESSION

📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 06
🕒 ከምሽቱ 11፡45
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል

📲 ለመሳተፍ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ቅኝትህይወት በማለት ለ @khulservice ይላኩ።
📞 0932333382

💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት

#KhulWorld #ቅኝተህይወት #LifeTuning #አሰላለፍ #Alignment #ልዩስብሰባ #Wellbeing #SelfEngineering

ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering)
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የልቦና ልህቀት ልምምድ ልዩ ፕሮግራም 🌱

📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 13
🕦 ከቀኑ 11:45 (LT)
📍 በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመመዝገብ፦ ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን እና
#ልቦና በማለት ለ @khulservice ይላኩ ወይም +251 93 233 3382 ይደውሉ።

🌿 ከልብ እንጀምር…ረቡዕ እንገናኝ ። 🎶🧡

✨መልካም የቡሄ በዓል! ✨

Stay connected
LinkedIn | Facebook | Instagram | WhatsApp

KhulWorld
Human Possibilities
@KhulWorld
❤1
ልዩ የቅኝተ ህይወት ምሽት! ✨

ይህ ሳምንት ከተለመደው የተለየ ነው።

የ2018 የመጨረሻውን ረቡዕ ለመገናኘት፣ ለመታደስ፣ አብረን አዲስ ነገር ለመፍጠር እንገናኝ። 🌿🧡

📅 ረቡዕ | 5:45 PM (11፡45 LT )
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ቦታዎን ለማስያዝ፦
ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና
#LifeTuning በማለት ለ @khulservice ይላኩ።

KhulWorld
Human Possibilities
@KhulWorld
መልካም አዲስ ዓመት!

✨ Wishing our Khul family a joyful, peaceful, and bright Ethiopian New Year 2019!

​May this new year bring fresh beginnings, inner growth, and limitless hope to you and your loved ones. Let’s blossom together into this beautiful new chapter! 🌼✨

​አዲሱ ዓመት የደስታ፣ የሰላም፣ የፍቅርና የብሩህ ተስፋ ዓመት ይሁንልን።
​አዲስ ጅምር፤ አዲስ ተስፋ!


KhulWorld | Human Possibilities
@KhulWorld
❤3
🌿 ቅኝተ ህይወት (Life Tuning) ✨

አዲሱን ዓመት በተሻለ ንቃት፣ በመረጋጋት ለመጀመር የተዘጋጀ ልዩ ጊዜ ። 🌿

በቆይታዬ፦

✨ ለመቆም፣ ለመተንፈስ እና ከራሴ ጋር ለመገናኘት ጊዜ እሰጣለሁ።
✨ በአዲሱ ዓመት መተው የምፈልጋቸውን ልማዶች እና ነገሮች እለያለሁ...
✨ በሳይንስ የታገዙ ልምምዶችን አደርጋለሁ..
💛 የዓመቱ የመጀመርያው ረቡዕ፣ በክሁል የመጀመርያው ምሽት።

📅 ረቡዕ፣ መስከረም ፮ (6)
🕠 5:45 PM (11:45 LT)
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ቦታዎን ለማስያዝ:
ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና
#LifeTuning በማለት ለ @khulservice ይላኩ።

🌱 አዲስ ዓመት። አዲስ አቅጣጫ።
ልዩ የአዲስ አመት የመጀመርያው ፕሮግራም 🙏🏾

KhulWorld | Human Possibilities
@KhulWorld