ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
ምቾትን ማጣት የአካል ብቻ ላይሆን ይችላል ::

አዘዉትሮ የሚሰማን የጀርባ ህመም ወይም የራስ ምታት የጭንቀት ምልክት ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ?

አእምሮዎ እረፍት ሲያጣ ሰውነታችን ላይ ጫናዎች መታየት ይጀምራሉ።

የውስጥ ሰላምዎን የሚመልሱበት እንዲሁም አዳዲስ ሀሳቦችን የምናሸራሽርበት የቅኝተ ህይወት ፕሮግራማችን በመጭዉ ረቡዕ ሚያዝያ 21 ይካሄዳል ።

📍 ቦታ፦ በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📞 ስልክ፦ 0932 333382
👉 ቦታ ለማስያዝ፦
#ቅኝተህይወት ብለው ስምዎን እና ስልክ ቁጥሮዎን በ @khulservice ይላኩልን።

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0932333382
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
🔥2
🎁 የሽልማት ጥያቄ! 🎁

"ነገ በክሁል ማዕከል የሚኖረን የ'ውስጣዊ እድሳት' (Inner Recharge) መርሃ-ግብር በስንት ሰዓት ይጀምራል? ማዕከላችን የት አካባቢ ይገኛል? እንዲሁም አሰልጣኙ (Instructor) ማነው ?"

ጥያቄውን በትክክል ለሚመልሱ 3 ሰዎች የነፃ መግቢያ ተዘጋጅቷል! መልስዎን አሁኑኑ ከታች ያስቀምጡ ። 👇

ለመመዝገብ ፦ ስምዎን , ስልኮን #ቅኝተህይወት ብለው በቴሌግራም ለ @khulservice ይላኩ።

ወይም በስልክ መስመራችን +251932333382 ላይ ይደውሉልን

@KhulWorld
🥰1
ሰውነትዎ የሚነግርዎትን ያውቃሉ? 🌿

ጭንቀት በትከሻዎ፣ ያልተገለጹ ቃላት በመንጋጋዎ፣ ወይስ ፍርሃት በወገብዎ ላይ ተከማችቷል?

ሰውነታችን የውስጥ ስሜታችን ማከማቻ ካርታ ነው።

ሁለንተናዊ እድሳት (Holistic Recharge)
የተቀበሩ ስሜቶችን የምንለቅበትና አዲስ ጉልበት የምናገኝበት ልዩ ምሽት!


📍 ቦታ፦ በኩል ሁለንተናዊነት ማዕከል

📅 ቀን፦ ረቡዕ ምሽት 11:45


👉 ቦታ ለማስያዝ፦ #ቅኝተህይወት ብለው ስምዎን እና ስልክ ቁጥሮዎን በ @khulservice ይላኩልን።

✨ ግንዛቤ የመጀመሪያው የእርምጃ ነው!

ዛሬውኑ ይቀላቀሉንና ራስዎን ነፃ ያውጡ!

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0932333382
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤2👏1
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! 🌎 ዛሬ በየዘርፋችን የምናሳየውን ጥረት እና ቁርጠኝነት የምናከብርበት ቀን ነው።

ይህን በዓል ምክንያት በማድረግ በየሳምንቱ የምንጠቀምባቸውን የጥያቄ ካርዶቻችንን ይዘን ቀርበናል፤ ጥያቄያችንም የሚከተለው ነው፡
የመጀመሪያ ስራህ/ሽ ምን ነበር? ከዚያስ ምን ትልቅ ትምህርት አገኘህ/ሽ? 💼

መልሳችሁን በኮሜንት ላይ አጋሩን—ታሪካችሁን ለመስማት ጓጉተናል!

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
👌1
ልዩ የጥያቄና የሀሳብ ሽርሽር ምሽት✨

በየሳምንቱ ረቡዕ እንደምናደርገው፣ በዚህም ሳምንት በሰውኛ ጉዳዮች ዙሪያ ሀሳቦችን ለማንሸራሸር ቀጠሮ ይዘናል።

📅 ቀን፦ ረቡዕ ( May 6)
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ @KhulWorld የቴሌግራም ቻናል

🦋 ልዩ ማሳሰቢያ፦ በውይይቱ ወቅት በቀጥታ ለመሳተፍ ካልተመቻችሁ በ @khulservice በኩል በጽሁፍ መላክ ትችላላችሁ።

የቀጥታ ስርጭቱን ተቀላቅለው የለውጥ አካል ይሁኑ!

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብዙዎቻችን ልንቀይራቸው በማንችላቸው ሁኔታዎች ላይ በማተኮር ጉልበታችንን እናባክናለን።

ይሁን እንጂ የውስጥ ጤንነታችንን ለመጠበቅ የመጀመሪያው እርምጃ በውስጣችን የሚመላለሱ ስሜቶችን ያለ ምንም ተቃውሞ ማስተናገድ መቻል ነው። ይህ "የስሜት አቀባበል" (Emotional Acceptance) የምንለው ሂደት፣ ራሳችንን ከጭንቀት ነፃ የምናወጣበት ዋነኛው መንገድ ነው።

የሳምንቱ ልምምድ፦

ሰውነትን ማስተዋል፡ በቀን ውስጥ ጥቂት ደቂቃዎችን ወስደው በሰውነትዎ ውስጥ የሚሰማዎትን ስሜት በጥንቃቄ ያስተውሉ።

መፍቀድ፡ ማንኛውንም አይነት ስሜት (ደስታ፣ ፍርሃት፣ ወይም ውጥረት) ሲመጣ ሳይገፉት ወይም ሳያፍኑት እንዲኖር ይፍቀዱለት።

መልቀቅ፡ "ከእኔ ቁጥጥር ውጪ የሆነ ነገር ሁሉ ከአእምሮዬም ውጪ መሆን አለበት" የሚለውን መርህ ይለማመዱ።

መልካም ሳምንት ❤️

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤1🔥1
Forwarded from Khul World - ክሁል
🎯 የነገው እይታዎ የዛሬ ትኩረትዎን ይፈልጋል!

በሁካታ እና በረብሻ በተሞላ ዓለም ውስጥ፣ ትልቁ ስኬት ትኩረትን የመግራት ጥበብ ነው።

ሳምንታዊው የሰብዓዊ ምህንድስና ፕሮግራማችን፣ ትኩረታችንን የምንሰበስብበት እና የህይወት ቅኝታችንን የምናስተካክልበት ልዩ ምሽት ይሆናል!

📋 የፕሮግራም ዝርዝር

🗓 ቀን፦ ረቡዕ
🕗 ሰዓት፦ ምሽት 2:00
📍 ቦታ፦ በኦንላይን (ከአሉበት ሆነው)
💰 ጠቃሚ መረጃ፦ ፕሮግራሙ መጠነኛ የክፍያ (Commitment Fee) የሚቀርብ መሆኑን እንገልጻለን።


📩 እንዴት መመዝገብ ይቻላል?

ቦታዎን አሁኑኑ ለማስያዝ፦
ስምዎን እና
#ቅኝተህይወት ብለው በቴሌግራም ለ @khulservice ይላኩ።

ወይም በስልክ መስመራችን +251932333382 ላይ ይደውሉልን።

ትኩረትዎን ሰብስበው፣ ራስዎን አግኝተው ለላቀ ስኬት ይዘጋጁ!

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
"የትኩረት ልምምድ" (Focus Practice) ልዩ የሽልማት (Giveaway) ጥያቄ! 🎁✨

አእምሯችንን የምናሰለጥንበትና ትኩረታችንን የምናሳድግበት ልዩ ሳምንት ላይ እንገኛለን።

ይህንን አስታኮ ክሁል (Khul) ለሁለት እድለኞች ልዩ ስጦታ አዘጋጅቷል!

ጥያቄ ፦
📍 የድርጅታችንን የክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል ስልክ ከ09 በኃላ ያሉትን የመጀመሪያዎቹን 4 አሃዞችን ጥቀሱ ?

በ @khulservice መልሱን ለመለሱ ፫ ሰዎች ነገ የሚጀምረውን ትኩረት ልምምድ ነፃ ቲኬት እንሸልማለን።

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@Khulstore11 | @KhulWorld
Forwarded from Khul World - ክሁል
"ህይወታችንን የምንቃኝበት ምሽት!" 🕯

ዛሬ ምሽት በክሁል ማዕከል የጥበብ እና የሀሳብ ድግስ አለ።

🔹 1:30 - ሰብአዊ ምህንድስና (ልዩ የሀሳብ ሽርሽር ባሉበት ቦታ በነፃ)

🔹 በ 2:00 ሰዓት - ቅኝተ ህይወት
📍 ቦታ፦ በኦንላይን (ከአሉበት ሆነው)
💰 ጠቃሚ መረጃ፦ ፕሮግራሙ መጠነኛ የክፍያ (Commitment Fee) የሚቀርብ መሆኑን እንገልጻለን።

ቦታዎን አሁኑኑ ለማስያዝ፦ በቴሌግራም ለ @khulservice ወይም በስልክ መስመራችን +251932333382 ላይ ይደውሉልን።

ውስጥዎን ለማዳመጥ እና አዲስ እይታን ለመቅሰም ዛሬ ምሽት ቀጠሮአችንን ከእኛ ጋር ያድርጉ።

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
🌟 የሐሙስ ጉርሻ | Tips Thursday 💧

ሰውነትህን ስታንቀሳቅስ
አእምሮህም ኃይል ይሞላል። 🔋

መራመድ፣ መሮጥ ወይም እንቅስቃሴ
የአእምሮ ድካምን ለመቀነስ ቀላል ግን ኃይለኛ መንገድ ነው። 🌿✨

#የአእምሮጤና #KhulWorld

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
🔥1
ልዩ የጥያቄና የሀሳብ ሽርሽር ምሽት ✨

​እንደ ወትሮው ሁሉ ፣ በዚህ ሳምንት ደግሞ በ"ሰብዓዊ ምህንድስና" አዳዲስ ሃሳቦችን በአዲስ ቀን ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ የምናንሸራሽርበት ልዩ ጊዜ ይዘን ቀርበናል።

​በዚህ ምሽት ስለ ውስጣዊ ሰላም፣ ጤና እና ስኬት ያለዎትን ማንኛውንም ሃሳብ ይዘው እንዲመጡና ከዮፊ ጋር በነፃነት እንዲወያዩ ተጋብዘዋል።

​ዝርዝር መረጃ፦
​📅 ቀን፦ በዚህ ሳምንት ማክሰኞ ( ግንቦት 3)
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦
@KhulWorld የቴሌግራም ቻናል
💸 ክፍያ፦ የቤታችን ግብዣ (ነፃ)

​🦋 ልዩ ማሳሰቢያ፦ በውይይቱ ወቅት በቀጥታ ለመሳተፍ ካልተመቻችሁ በ
@khulservice በኩል በጽሁፍ ሃሳብዎን መላክ ይችላሉ።

​​ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
GIVEAWAY TIME! ✨

👉 የምትወዱት የሳምንቱ ቀን?

🙏🏾Comment your favourite day below 🙏🏾

3 lucky winners 🫶 will get a free ticket 🎟 for Awareness Practice 👐

🔗 Registration ፦ send name and #Awareness to @khulservice or +251932333382

KhulWorld | Human Possibilities
@KhulWorld
❤1
ዛሬ ያስተዋሉት የሚያምር( ደስ የሚያሰኝ) ነገር ምንድን ነው? 🌿

ወደ ስራ ሲሄዱ ያዩት፣ ከጎደኛ ያገኙት ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ...

የትኛውም ይሁን፣ እስኪ ኮሜንት ላይ አካፍሉን!

Instagram

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
🔥1
🧘‍♂️ የውስጥ ሰላም እና አዳዲስ ሀሳቦች በአንድ ላይ!

በዕለት ተዕለት ኑሮዎ ውስጥ የተሻለ ቅኝት ለመፍጠር እና ራስዎን በSelf-Engineering ለመቀየር ዝግጁ ነዎት?

እንግዲያሁኑኑ የነገው ምሽት እንዳያመልጥዎ!

ቀን: ነገ ረቡዕ፣ ግንቦት 12
ሰዓት: ከምሽቱ 11:45 ጀምሮ
ቦታ: በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል (Khul Center)
📲 ለመመዝገብ: ስምዎን እና
#ቅኝተ_ህይወት ብለው በቴሌግራም @khulservice ላይ ይላኩ ወይም በ 📞 +251932333382 ይደውሉልን።

የነገው ዕለት የለውጥ ጅምር እንዲሆንላችሁ ቀጠሮአችሁን ከእኛ ጋር አድርጉ! ✨

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
ዛሬ ለሚካሄደው Heartfulness practice ለሚካሄደው ፕሮግራም ተጨምሪ 2 ነፃ ቲኬቶች ለማሸነፍ ዕድል አሎት!

እንዴት መሳተፍ ይችላሉ?

✨ ሳምንታዊው የጥያቄና የሀሳብ ሽርሽር ምሽት የሚካሄድበትን ሰዓት እና ቀን ( ሰኞ - አርብ) መጥቀስ ?

አሸናፊዎች እንዴት ይመረጣሉ?
ቀድመው በትክክል ለመለሱ እና ዛሬ 11፡45 መገኘት ልሚችሉ 2 ሰዎች የምንሰጥ ይሆናል፡፡
💛

አሸናፊዎችን እስከ 9፡00 ምናሳውቅ ይሆናል 🙏🏾

ልቦና ልህቀት ልምምድ መመዝገብ ለምትፈልጉ ስምዎን እና #ቅኝተ_ህይወት ብለው በቴሌግራም @khulservice ላይ ይላኩ ወይም በ 📞 +251932333382 ይደውሉልን።

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
@khulworld
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እውነተኛ ጤንነት የሚጀምረው ሰውነታችን በተፈጥሮው እንዲታደስ ስንፈቅድለት ነው 🌿

በጥልቅ ስንተነፍስ፣ በነፃነት ስንንቀሳቀስ እና የሰውነታችንን ተፈጥሯዊ የመጽዳት ሂደት ስንደግፍ፣ ለበለጠ ጉልበት፣ ግልፅነት፣ ሚዛን እና ሕይወት ቦታ እንፈጥራለን።

ቀላል የዕለት ተዕለት ልምዶች የሕይወታችንን ሁኔታ ሊቀይሩ ይችላሉ ✨

🌿 በንቃት መንቀሳቀስ
🌿 በጥልቅ መተንፈስ
🌿 በሚዛን መኖር

#KhulWorld #ጤንነት

✅ በቀን 3 ደቂቃ መንቀሳቀስ ✅

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤2