የሰለፍያ ደዕዋ በቻግኒالدعوة السلفية فى مدينة الشاغنى
694 subscribers
656 photos
56 videos
166 files
2.02K links
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot

ይፃፉልን። ይላኩልን።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#من_سنن_يوم_الجمعة

➊ قراءة سورة الكهف
➋ الإغتسال
➌ السواك
➍ الطيب .
➎ التبكير إليها, أن يبكر حين تطلع    الشمس .
➏ أن يلبس الإنسان أحسن ثيابه التي    عنده سواء كان جديداً أم غسيلاً
➐ يتحرى الدعاء لأن في الجمعة ساعة لا يوافقها عبد مسلم يسأل الله شيئاً وهو قائم يصلي إلا أعطاه إياه.
➑ أن يكثر من الصلاة على النبي ﷺ.

▪️الإمام ابن عثيمين رحمه الله
📓 لقاء الباب المفتوح ١٠٥
🌸🍂
ውድ ሰለፍዮች ሰለፍይነት ላይ ለመፅናት በድህነት ላይ መታገስ ይፈልጋል። የዘመናችን የሱና አንበሳ የሆኑት ሸይኽ ረቢዕ አላህ ይጠብቃቸውና ይህን አስመልክተው እንዲህ ይላሉ፦

↩️  "السلفية لا بد فيها من الفقر والصبر"
↪️ "ሰለፍይነት ላይ ትእግስትና ድህነት የግድ ነው።"

ወድ ሰለፍዮች በዚህ ሚዛን ራሳችንን ፈትነን አላህን ፅናቱን መጠየቅ ይኖርብናል

https://t.me/bahruteka
Audio
ክፍል ሁለት ②_ 60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ_— _ ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋ...ና በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።_ በወንድም አቡ ጁበይር.m4a

ክፍል ሁለት ②
60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ:—
ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻳﺤﺘﺎﺟﻬﺎ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻭﺍﻟﻠﻴﻠﺔ.
ማንኛውም ሙስሊም በቀንና በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።

ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–2.2MB

እርዝመት :—09:39ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
ክፍል ሶስት ③ _60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ_— _ ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴ...በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።_ በወንድም አቡ ጁበይር.m4a

جمادى الثاني.١٤٤٥/٠٥.
08/04/2016.
ክፍል ሶስት ③
60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ:—
ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻳﺤﺘﺎﺟﻬﺎ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻭﺍﻟﻠﻴﻠﺔ.
ማንኛውም ሙስሊም በቀንና በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።

ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–4.8MB

እርዝመት :—20:46ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
ክፍል አራት ④_60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ_— _ ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴ...ና በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።_ በወንድም አቡ ጁበይር..m4a

جمادى الثاني.١٤٤٥/٠٧.
10/04/2016.
ክፍል አራት ④
60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ:—
ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻳﺤﺘﺎﺟﻬﺎ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻭﺍﻟﻠﻴﻠﺔ.
ማንኛውም ሙስሊም በቀንና በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።

ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–3.9MB

እርዝመት :—16:41ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
🔷 ራሳችንን ከድግምት እንዴት እንከላከል?

📝 ድግምት የሚባለው ነገር በትክክል ያለና የሚከሰት መሆኑን መቀበል ግድ ነው። በተቃራኒው ይህን እውነታ ማስተባበል ከባድ ወንጀል ነው።

➧ ከድግምት ጋር በተያያዘ መታወቅ ያለበት፦

1 – ድግምት በአላህ ፈቃድ የሚጎዳ መሆኑ
2 – ድግምት በራሱ መጉዳት እንደማይችል
3 – ድግምት ከመከሰቱ በፊት መከላከያና ከተከሰተ በኋላ መፈወሻ ያለው መሆኑ
4 – መከላከያውም ሆነ መፈወሻው ሰበብ መሆኑና በአላህ ፈቃድ ውጤታማ ሊሆን እንደሚችል ማወቅ
5 – አላህ ካልፈለገው መከላከያውም ሆነ መፈወሻው ሊሰራ እንደማይችል ማመን አስፈላጊ ነው።

🔎 ድግምትን (ሲሕርን) ከመከሰቱ በፊት ለመከላከል የተለያዩ ከቤት ሲወጡ፣ ወደ ቤት ሲገቡ፣ ምግብ ሲበሉ፣ ሲተኙና ሲነሱ፣ ልብስ ሲለብሱና ሲያወልቁ፣ የሚያስፈራና የሚያምር ነገር ሲያዩ የሚደረጉ አዝካሮችና ዱዓኦች ያሉ ሲሆን እነዚህ አዝካሮች ሒስኑል ሙስሊም በሚለው መፅሐፍ ላይ ስለሚገኝ መጠቀም።

↪️ ድግምት (ሲሕር) ከተከሰተ በኋላ በሩቃ መልኩ የሚቀሩ የቁርኣን አንቀፆች እንዲሁም ዱዓኦች ያሉ ሲሆን በሐዲስ የመጡ የተለያዩ መድሀኒቶችም አሉ። ከእነዚህ ውስጥ እንደ አየተል ኩርስይ፣ ሙዓውዘተይንና ሱረቱል ኢኽላስ የመሳሰሉት እንዲሁም ጥቅር አዝሙድና አጅዋ ተምር ከተገኘ መጠቀም የተቀራበት ውሃ መጠጣትና በሱ መታጠብ ይገኙበታል።

➲ ሩቃ ከተቻለ ቤተሰብ የሆነ ሰው ቢቀራ ይመረጣል። ካልተገኘ ለአላህ ብሎ በራሱ ነይቶ የሚቀራ ካለ ሰበብያው ጥሩ ነው። ሌላው በጣም መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ የሚያስፈልገው በተለይ በአሁኑ ጊዜ ክ/ሀገር አካባቢ ተማሪዎችና ህፃናቶችን ለማጥቃት በተለያየ መንገድ ሊሰራ ስለሚችል መንገድ ላይ ወድቆ የሚገኝ ማናኛውንም እንደ ብር፣ እስክርቢቶና የመሳሰሉት ነገሮችን እንዳያነሱ መንገር ያስፈልጋል።

ትልቁ ራስን ከድግምት መጠበቂያ አላህ ያዘዘውን መታዘዝ የከለከለውን መከልከል ነው። በአላህ ላይ መመካትና ከቤት ሲወጡ "ቢስሚላሂ ተወከልቱ ዓለላሂ ወላሀውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢላህ" ብሎ መውጣት በጣም ጠቃሚ ነው ።

🗑️ ስብና ያላቸው ኸቢሶች የሚሰሩት ድግም ራሳቸውን እንዲያጠፋቸው እኛ ወደ ዲናችን መመለስ ይኖርብናል

አላህ ይወፍቀን።

https://t.me/bahruteka
Audio
جمادى الثاني.١٤٤٥/٠٩.
12/04/2016.
خطبة الجمعة:– بے«عنوان»
«في اغتنام الأوقات بالأعمال الصالحة.»
የጁመአ ኹጥባ: ርዕስ:–
" ወቅቶችን በመልካም ስራዎች መጠቀም"
በወንድም አቡ ጁበይር
ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–9.00MB

እርዝመት :—36:55ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
በሱና ላይ ሁን ሆነህ ትንሽ ስራ ይሻልሃል።

↩️ عَمَلٌ قليل في سنة خَيْرٌ مِنْ عَمَل كثير في بدعة.
↪️ በሱና ላይ ትንሽ ስራ በቢድዓ ላይ ካለው ብዙ ስራ የተሻለ ነው።


📝🎙 الحسن البصري رَحِمَهُ اللهُ
📝🎙 ሀሰነል በስሪይ አላህ ይዘንላቸው


جامع بيان العلم وفضله » (2032)

https://t.me/AbuImranAselefy/7700
Audio
من جوامع كلم النبي ﷺ.
_ከረሱል ﷺ ንግግሮችን ሰብሳቢ ከሆነው ገለፃቸው።_...«
ገሮችን ይወድላችሗል _ሶስት ነገሮችን ይጠላባችሗል»_ በወንድም አቡ ጁበይር.m4a

من جوامع كلم النبي ﷺ.
ከረሱል ﷺ ንግግሮችን ሰብሳቢ ከሆነው ገለፃቸው።
«إن الله تعالى يرضى لكم ثلاثا ويكره لكم ثلاثا»
«አሏህ ለእናንተ ሶስት ነገሮችን ይወድላችሗል
ሶስት ነገሮችን ይጠላባችሗል»

ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–10.8MB

እርዝመት :—46:18ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
💥አዲስ ሙሓደራ

**በሒጃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹቡሓቶች መልስ *

🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን


هدفنا الذب عن السنة
ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/abuabdurahmen
Forwarded from 📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (ابو عبد الرحمن ابن حسن)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉የሱና ዘብ ኡለሞች የሱና አጥር መሻይኾች አሏህ ይጠብቃቸው

الرد على من يتّهم علماء السُنّة بأنهم غلاة التجريح ! للشيخ د. محمد بن هادي المدخلي حفظه الله

የሱና ኡለሞችን ወሰን ተላላፊዎች ብሎ ለሚተች አካል ሸይኽ ሙሀመድ ደህና አድርገው ይገልፁለታል!

https://t.me/abuabdurahmen
‛‛ከኳስ ምን አተረፈክ?’’
🔥⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

ዝነኛው ተጨዋች ከሆነ ሞዴልህ፣
በፀጉር አቆራረጥ የልብስ ስታይልህ፣

የዝውውር ዜና አሰላለፋቸው፣
የነሱ አፓርታሞ የደሞወዝ ጣራቸው፣
ማንስ አሸነፈ ጎሉን ማን አገባው፣
ማን ቀይ ካርድ አየ ዋንጫውን ማን በላው፣
ስለ አሰልጣኛቸው መረጃ መጎርጎር፣
ተጫዋች መሸምደድ በስማቸው ዝርዝር

የትኛው ከተማ መቼ ተወለደ፣
የማልያ ቁጥሩን ሳይቀር ሸመደደ።
🏐🏐🏐🏐🏐🏐🏐🏐🏐🏐🏐🏐
ግን...
የዚያ ውድ ነብይ የትውልድ ቦታቸው፣
የእናት አባቱን ስም እንዲሁም አያታቸው

በኢስላም ፋና ላይ ያኖሩት አሻራ፣
የትግል ታሪኩን ያኖሩትን አደራ፣

ምንስ ከለከሉን ምንስ አዘውናል፣
በሳቸው መንገድጋስ መቼ ተዋውቀናል፣
የፀጉር አቆራረጥ አለባበሳቸው፣
አበላል አጠጣጥ ከነ አተኛኛቸው፣
የሀጅ አደራረግ አሰጋገዳቸው፣

የአቀማመጥ አደብ ስነምግባራቸው፣
ስለነገው ህይወት ስለ አኼራችን፣
መች ለማወቅ ጓጓን አሳስቦን ጉዳችን፣

ስለ ሽርክ ጣጣ ስለ ተውሂድ ጥቅም፣
መች አውቅን ቢድአን የኮተቱን ጥርቅም

ዋናውኮ አላማ የተፈጠርክበት፣
ልትገዛው ነበር እርሱን በብቸኝነት።

🏀🏀🏀🏀🏀🏀🏀🏀🏀🏀🏀
እስኪ ምን አተረፍክ!!
ከመስጅድ ተኳርፈህ አሏህን ከረሳህ፣
የመፈጠርህን ግቡን ከዘነጋህ፣
ከዒልም ማእድ ላይ ጠፍተህ ከሰነበትክ፣
አኼራን ረስተክ በኳስ ፍቅር ካበድክ፣

ሶላትን በወቅቱ መስገድን ከልክሎህ፣
ከፈረንጅ ተጨዋች ከሆነማ ውሎህ፣
ስለኳስ ምንነት ጠንቅቀህ ተረድተህ፣
የረሱልን ፈለግ ከተውከው ዘንግተህ፣

ከኳስ ምን አተረፍክ ከእንስሳት ውሎ፣
የኢስላም ትልቅ ፀጋ በአንተ ላይ ጎድሎ።


📝በወንድም አቡ ሳራህ ኸድር አደም አላህ ይጠብቀው

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
በእድሜ ትልቁ ትንሿን ማግባት የነብዩ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ሡና ነው
ሸይኽ ፈውዛን "ሸርህ ኪታቡ ተውሂድ" ላይ የሚከተለውን ተናግረዋል:
"በእድሜ ትልቁ ትንሿን ማግባት ሸሪአዊ ማስረጃ ያለው ሆኖ እያልለ ፣ በአሁኑ ሰአት በእርሱ ላይ የሚጮሁ ፣ ከእርሱ የሚያስጠነቅቁ ፣ ተግባሩ አስቀያሚ እንደሆነ የሚናገሩ አልሉ። ተግባሩን እንደ ግፍ እና አውሬነት ይቆጥሩታል። ይህን ተግባር በፈጸሙ ሰዎች ላይ በመጽሔት፣በጋዜጣ እና በተለያዮ መገናኛ ዘዴዎች ይጮሁባቸዋል።
የፍጥረታት አለቃ የሆኑት ረሱል -አለይሂሶላቱ ወሰላም - ሲያገቡ እድሜያቸው ወደ ሀምሳ አመት ተቃርቦ ነበር። አኢሻ ደግሞ የ ሰባት አመት ልጅ ነበረች። ይህ የሚያመላክተው -ትልቁ ትንሿን ቢያገባ- ችግር እንደሌለው ነው።
በዚህም ትልቁ ትንሿን ማግባቱ ፋይዳ አለው ተብሎ ከታሰበ ይበረታታል። ይህ የነብዩ ሱና ነው። ትልቁ ትንሿን በማግባቱ ያወገዘ ፣ የነብዩን ሱና እንዳወገዘ ይቆጠራል።
ነገር ግን ፋይዳ ከሌለው ለምሳሌ የልጅቱ ወልይ እርሷን በመዳር የመህር ገንዘቧን ለመብላትና ለመጠቀም አስቦ ከሆነ አይፈቀድም። ትልቁ ትንሿን ያግባ ያልንበት ምክንያት ፋይዳ የሚኖረው ከሆነ ነው። ጥቅም እና መልካም ነገር ካልለው ይህ የነብዩ ሱና ነው"
Forwarded from Khedir M Abomsa
ለአላህ ብላችሁ ፓስፖርት እና ትኬቴን አስመልሱልኝ፡፡

ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ ወደ ሳዑዲ በራሪ ነኝ፡፡

ነገር ግን መገናኛ ላይ ፓስፖርቴ ፣ ትኬቴ ፣ ንብረቴ እና የስራ ዩኒፎርሜ ተወስዶብኛል፡፡

ሁሉ ነገር ይቅርብኝ ፓስፖርት እና ትኬቴን ብቻ እንዳገኝ ለአላህ ብላችሁ ሼር አድርጉልኝ።

ራቢያ ሀሰን
ስልክ ቁጥር፡ 0914264297
#ሼር #ሼር
☝️ሰለፍዮችን ከማግለል ተጠንቀቅ!፤እንዲሁም ለሰለፍዮች መበታተን ስበብ (ምክንያት) ከመሆን ተጠንቀቅ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

👌 አንተ ሰለፍይ እስከሆንክ ድረሥ፣ ከሰለፍዮች ጋር ልትሆን ግድ ይለሀል። ሰለፍዮች ቤትኛውም የምድር ገፅ እስካሉ ድረሥ ከነሱ ጋር መሆን የግድ ነው። የሱና ሰዎችን መውደድ ከኢማን ምልክቶች አንዱ ነው።

📝 ሸይኽ አቡ ኸዲጃህ ሀፊዘሁሏህ በ X (#Twitter) account ገፁ ካጋራው ተውስዶ የተተረጎመ።
https://t.me/semirEnglish
Audio
جمادى الثاني.١٤٤٥_١٦._19_04_2016._خطبة الجمعة_– بے«عنوان
»_في «ا...لجاء.»_የጁመአ ኹጥባ_ ርዕስ_– _« አሏህን መፍራትና ተስፋ ማድረግ»_
በወንድም አቡ ጁበይር.m4a

جمادى الثاني.١٤٤٥/١٦.
19/04/2016.
خطبة الجمعة:– بے«عنوان»
في « الخوف والرجاء.»
የጁመአ ኹጥባ: ርዕስ:–
« አሏህን መፍራትና ተስፋ ማድረግ»

ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–8.4MB

እርዝመት :—36:14ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
ታላቁ ዓሊም ሱፍያን አስ-ሰውሪይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-

"የቢዳዓ ባልተቤት ጋር የተቀማመጠ ከሶስት ነገር ባንዱ ሰላም አይሆንም

1, ወይ ለሌሎች ሰዎች ፊትና ይሆናል! (ይህ በብዛት በዚህ ጊዜ የሚስተዋለው ከባድ አደጋ ነው)

2, ወይ በልቦናው ላይ የሆነ ነገር ሊከሰት (ይችላል) በርሱ ምክኒያት ይጠምና አላህ እሳት ያስገባዋል

3, አልያም (ሙብተዲዕዎች) በተናገሩት ንግግር በአላህ ይሁንብኝ ደንታ የለኝም፣ እኔ በነፍሴ እተማመናለሁ፣ ይላል። አላህን ደግሞ የዐይን እርግብታ ያክል በዲኑ ላይ (ምንም አያደርገኝም በራሴ እብቃቃለሁ በማለት) የተማመነ (አላህ) ዲኑን ይቀመዋል።"

【አል–ኢዕቲሷም 1/130】

አኚህ ታላቅ ዓሊም ከቢዳዓ ሰዎች ጋር የሚቀማመጥን ሰው በነዚህ ሶስት ከባባድ አደጋዎች አስጠንቅቀዋል!!።

ስለዚህ:-
ከቢደዓ ባለቤቶች ጋር ከመቀማመጥ እራስህን ቆጥብ!!

#join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
ماتفعله المعتدة التي مات عنها زوجها.
ባሏ የሞተባት ኢዳ ቆጣሪ ሴት የሚጠቀባት ተግባር:—
1, ባሏ የሞተበትን ቤት ኢዳዋ[ አራተረ(4)ወር ከአስር(10)ቀን] ነፍሰጡር ከሆነች እስክትወልድ ድረስ አለመልቀቅ።
አንገብጋቢ ጉዳይ ከሆነ መውጣት ትችላለች።
ለምሳሌ:—
ለህክምና፣አስቤዛ የሚገዛላትካጣች፣ቤቱ ከፈረሰ፣ለነፍሷ የሚያስፈራት ቦታ ከሆነ ልትወጣ ትችላለች።
2, የተዋበ ልብስን መልበስ የለባትም።ቢጫም ሆነ አረንጓዴ ሌላም ውበትን ሊያጎላ የሚችል መልበስ የለባትም።
3,ጌጣጌጦችን መራቅ አለባት:—
የወርቅም ሆነ የብር ቀለበትም ሆነ አምባር፣አልቦ መሰል ጌጣጌጦችን መጠቀም የለባትም።
4, ሽቶ ነገራቶችን መጠንቀቅ አለባት:—
ማንኛውንም ሽቶ መጠቀም የለባትም ምን አልባት አስፈላጊ ሆኑ ከተገኘ ከሀይድ ስትታጠብ በኹር(ዶድራንት) መጠቀም ትችላለች።
5, መዋዋብን መራቅ አለባት:—
መኳኳልና በከመኳኳል ደረጃ ያለን ለየትያለ
መቆነጃጃዎችን ልትርቅ ይገባል።
ነገር ግን የተለመደውን በውሃና በሳሙና መተጣጠብ ትችላች።
አይንን የሚያሳምር የሆነን ኩል መጠቀም የለባትም።

ابن باز: فتاوى إسلامية للمسند (٣٥١/٣)

📝 አቡ ጃቢር ሙሐመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot