የሰለፍያ ደዕዋ በቻግኒالدعوة السلفية فى مدينة الشاغنى
694 subscribers
656 photos
56 videos
166 files
2.02K links
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot

ይፃፉልን። ይላኩልን።
Download Telegram
قال عمر بن الخطاب - رضِىَ الله عنه -:
إنّ الله لم يأمر عِباده إلّا بِما ينْفَعَهُم، ولم ينْهَهُم إلّا عمّا يضرُّهم.

الإبانة الصغرى لابن بطة - (ص٦٦)

ታላቁና ጀግናው ሶሀባ ኡመር አሏህ ስራውን ይውደድለትና እንዲህ አለ:–
" አሏህ ባሮችን በሚጠቅማቸው ነገር እንጂ አላዘዛቸውም፣ ከሚጎዳቸው ነገርንጂ አልከለከላቸውም።"

📝 አቡ ጃቢር ሙሐመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot

ይፃፉልን። ይላኩልን
حُنَفَاءَ لِلَّهِ غَيْرَ مُشْرِكِينَ بِهِ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَكَأَنَّمَا خَرَّ مِنَ السَّمَاءِ فَتَخْطَفُهُ الطَّيْرُ أَوْ تَهْوِي بِهِ الرِّيحُ فِي مَكَانٍ سَحِيقٍ]

[ለአላህ ታዛዦች በእርሱ የማታገሩ ሆናችሁ (ከሐሰት ራቁ)፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው፤ ከሰማይ እንደ ወደቀና በራሪ እንደምትነጥቀው፣ ወይም ነፋስ እርሱን በሩቅ ስፍራ እንደምትጥለው ብጤ ነው፡፡]

📝 አቡ ጃቢር ሙሐመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot

ይፃፉልን። ይላኩልን
🔖قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله تعالى:
*"لا ترتكب بدعة، ولا تترك واجبا، ولا ترتكب محرما، من أجل مصلحة الدعوة؛ فالله أغير منك على دينه"*

📗قمع المعاند 397

ሸይኽ ሚቅቢል አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብሏል:" ለደዕዋ ጥቅም ብለህ ቢደአን አትስራ፣ዋጂብን አትተው፣ ሀራምን አትስራ አሏህ ለዲኑ ከአንተ በላይ ይቀናል።

📝 አቡ ጃቢር ሙሐመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot

ይፃፉልን። ይላኩልን
وقال فضيل بن عياض رحمه الله:–
« إذا رأيتُ رجلا من أهل السنة فكأنما أرىٰ رجلا من أصحاب رسول الله صلى الله عليه وسلم، وإذا رأيتُ رجلا من أهل البدع فكأنما أرىٰ رجلا من المنافقين.»

« ታላቁ ሊቅ ፉዶይል ኢብኑ ኢያድ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ አለ:
« ከአህለሱና የሆነን ሰው በተመለከትኩ ጊዜ ልክ ከረሱል (ሦለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ሶሀቦች አንዱን የተመለከትኩ ይመስለኛል ከቢድአ ባለቤቶች አንዱን በተመለከትኩ ጊዜ ከሙናፊቆች አንዱን የተመለከትኩ ይመስለኛል»

ታላቁ የዘመናችን የሰለፎች ቅሪት የሆነው ሸይኽ ፈውዛን አሏህ ይጠብቀውና ይህን ሲያብራራ እንዲህ ይላል:–
«ከቢድአና ከስሜት ባለቤቶች ለአህለሱና ተቃራኔ የሆነን ሰው በተመለከትክ ጊዜ በዟሂራቸው እስልምናን እየሞገቱ በውስጣቸው ከሀዲ እንደሆኑት አታላይ ሙናፊቆችን እንደተመለክትክ ነው የስሜትና የቢድአ ባለቤቶች በነሱ ላይ ሙናፊቆችን መመሳሰል አለባቸው ምክንያቱም ኢስላምን በይፋ ያሳያሉ ነገር ግን በዲን ላይ ፈጠራን ያመጣሉ ሱናን አይከተሉም ይህ ደግሞ የሙናፊቆች ባህሪ ነው።»

(شرح السنة للإمام البربهاري)

📝 አቡ ጃቢር ሙሐመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot

ይፃፉልን። ይላኩልን.
فمنهج السلف صالح لكل زمان ومكان، لأنه نور من الله ﷻ، فلا يزهدك فيه كلام هؤلاء المخدلين أو الضالين.

الشيخ صالح الفوزان
Forwarded from Deleted Account
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9 ]

فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ

ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 10 ]

وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ

ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 11 ]

ተጨማሪ መረጃዎችን ከታች ያገኛሉ!!!
➷➴➘👇👇👇↙️↙️↙️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#من_سنن_يوم_الجمعة

➊ قراءة سورة الكهف
➋ الإغتسال
➌ السواك
➍ الطيب .
➎ التبكير إليها, أن يبكر حين تطلع    الشمس .
➏ أن يلبس الإنسان أحسن ثيابه التي    عنده سواء كان جديداً أم غسيلاً
➐ يتحرى الدعاء لأن في الجمعة ساعة لا يوافقها عبد مسلم يسأل الله شيئاً وهو قائم يصلي إلا أعطاه إياه.
➑ أن يكثر من الصلاة على النبي ﷺ.

▪️الإمام ابن عثيمين رحمه الله
📓 لقاء الباب المفتوح ١٠٥
🌸🍂
ውድ ሰለፍዮች ሰለፍይነት ላይ ለመፅናት በድህነት ላይ መታገስ ይፈልጋል። የዘመናችን የሱና አንበሳ የሆኑት ሸይኽ ረቢዕ አላህ ይጠብቃቸውና ይህን አስመልክተው እንዲህ ይላሉ፦

↩️  "السلفية لا بد فيها من الفقر والصبر"
↪️ "ሰለፍይነት ላይ ትእግስትና ድህነት የግድ ነው።"

ወድ ሰለፍዮች በዚህ ሚዛን ራሳችንን ፈትነን አላህን ፅናቱን መጠየቅ ይኖርብናል

https://t.me/bahruteka
Audio
ክፍል ሁለት ②_ 60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ_— _ ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋ...ና በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።_ በወንድም አቡ ጁበይር.m4a

ክፍል ሁለት ②
60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ:—
ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻳﺤﺘﺎﺟﻬﺎ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻭﺍﻟﻠﻴﻠﺔ.
ማንኛውም ሙስሊም በቀንና በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።

ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–2.2MB

እርዝመት :—09:39ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
ክፍል ሶስት ③ _60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ_— _ ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴ...በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።_ በወንድም አቡ ጁበይር.m4a

جمادى الثاني.١٤٤٥/٠٥.
08/04/2016.
ክፍል ሶስት ③
60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ:—
ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻳﺤﺘﺎﺟﻬﺎ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻭﺍﻟﻠﻴﻠﺔ.
ማንኛውም ሙስሊም በቀንና በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።

ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–4.8MB

እርዝመት :—20:46ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
ክፍል አራት ④_60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ_— _ ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴ...ና በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።_ በወንድም አቡ ጁበይር..m4a

جمادى الثاني.١٤٤٥/٠٧.
10/04/2016.
ክፍል አራት ④
60 ﺳﺘﻮﻥ ﻧﺼﻴﺤﺔ:—
ﻣﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻳﺤﺘﺎﺟﻬﺎ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻭﺍﻟﻠﻴﻠﺔ.
ማንኛውም ሙስሊም በቀንና በለሌት የሚያስፈልጉት 60 ከረሱል ﷺ ምክሮች።

ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–3.9MB

እርዝመት :—16:41ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
🔷 ራሳችንን ከድግምት እንዴት እንከላከል?

📝 ድግምት የሚባለው ነገር በትክክል ያለና የሚከሰት መሆኑን መቀበል ግድ ነው። በተቃራኒው ይህን እውነታ ማስተባበል ከባድ ወንጀል ነው።

➧ ከድግምት ጋር በተያያዘ መታወቅ ያለበት፦

1 – ድግምት በአላህ ፈቃድ የሚጎዳ መሆኑ
2 – ድግምት በራሱ መጉዳት እንደማይችል
3 – ድግምት ከመከሰቱ በፊት መከላከያና ከተከሰተ በኋላ መፈወሻ ያለው መሆኑ
4 – መከላከያውም ሆነ መፈወሻው ሰበብ መሆኑና በአላህ ፈቃድ ውጤታማ ሊሆን እንደሚችል ማወቅ
5 – አላህ ካልፈለገው መከላከያውም ሆነ መፈወሻው ሊሰራ እንደማይችል ማመን አስፈላጊ ነው።

🔎 ድግምትን (ሲሕርን) ከመከሰቱ በፊት ለመከላከል የተለያዩ ከቤት ሲወጡ፣ ወደ ቤት ሲገቡ፣ ምግብ ሲበሉ፣ ሲተኙና ሲነሱ፣ ልብስ ሲለብሱና ሲያወልቁ፣ የሚያስፈራና የሚያምር ነገር ሲያዩ የሚደረጉ አዝካሮችና ዱዓኦች ያሉ ሲሆን እነዚህ አዝካሮች ሒስኑል ሙስሊም በሚለው መፅሐፍ ላይ ስለሚገኝ መጠቀም።

↪️ ድግምት (ሲሕር) ከተከሰተ በኋላ በሩቃ መልኩ የሚቀሩ የቁርኣን አንቀፆች እንዲሁም ዱዓኦች ያሉ ሲሆን በሐዲስ የመጡ የተለያዩ መድሀኒቶችም አሉ። ከእነዚህ ውስጥ እንደ አየተል ኩርስይ፣ ሙዓውዘተይንና ሱረቱል ኢኽላስ የመሳሰሉት እንዲሁም ጥቅር አዝሙድና አጅዋ ተምር ከተገኘ መጠቀም የተቀራበት ውሃ መጠጣትና በሱ መታጠብ ይገኙበታል።

➲ ሩቃ ከተቻለ ቤተሰብ የሆነ ሰው ቢቀራ ይመረጣል። ካልተገኘ ለአላህ ብሎ በራሱ ነይቶ የሚቀራ ካለ ሰበብያው ጥሩ ነው። ሌላው በጣም መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ የሚያስፈልገው በተለይ በአሁኑ ጊዜ ክ/ሀገር አካባቢ ተማሪዎችና ህፃናቶችን ለማጥቃት በተለያየ መንገድ ሊሰራ ስለሚችል መንገድ ላይ ወድቆ የሚገኝ ማናኛውንም እንደ ብር፣ እስክርቢቶና የመሳሰሉት ነገሮችን እንዳያነሱ መንገር ያስፈልጋል።

ትልቁ ራስን ከድግምት መጠበቂያ አላህ ያዘዘውን መታዘዝ የከለከለውን መከልከል ነው። በአላህ ላይ መመካትና ከቤት ሲወጡ "ቢስሚላሂ ተወከልቱ ዓለላሂ ወላሀውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢላህ" ብሎ መውጣት በጣም ጠቃሚ ነው ።

🗑️ ስብና ያላቸው ኸቢሶች የሚሰሩት ድግም ራሳቸውን እንዲያጠፋቸው እኛ ወደ ዲናችን መመለስ ይኖርብናል

አላህ ይወፍቀን።

https://t.me/bahruteka
Audio
جمادى الثاني.١٤٤٥/٠٩.
12/04/2016.
خطبة الجمعة:– بے«عنوان»
«في اغتنام الأوقات بالأعمال الصالحة.»
የጁመአ ኹጥባ: ርዕስ:–
" ወቅቶችን በመልካም ስራዎች መጠቀም"
በወንድም አቡ ጁበይር
ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–9.00MB

እርዝመት :—36:55ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
በሱና ላይ ሁን ሆነህ ትንሽ ስራ ይሻልሃል።

↩️ عَمَلٌ قليل في سنة خَيْرٌ مِنْ عَمَل كثير في بدعة.
↪️ በሱና ላይ ትንሽ ስራ በቢድዓ ላይ ካለው ብዙ ስራ የተሻለ ነው።


📝🎙 الحسن البصري رَحِمَهُ اللهُ
📝🎙 ሀሰነል በስሪይ አላህ ይዘንላቸው


جامع بيان العلم وفضله » (2032)

https://t.me/AbuImranAselefy/7700
Audio
من جوامع كلم النبي ﷺ.
_ከረሱል ﷺ ንግግሮችን ሰብሳቢ ከሆነው ገለፃቸው።_...«
ገሮችን ይወድላችሗል _ሶስት ነገሮችን ይጠላባችሗል»_ በወንድም አቡ ጁበይር.m4a

من جوامع كلم النبي ﷺ.
ከረሱል ﷺ ንግግሮችን ሰብሳቢ ከሆነው ገለፃቸው።
«إن الله تعالى يرضى لكم ثلاثا ويكره لكم ثلاثا»
«አሏህ ለእናንተ ሶስት ነገሮችን ይወድላችሗል
ሶስት ነገሮችን ይጠላባችሗል»

ቦታ :— ቻግኒ

መጠን :–10.8MB

እርዝመት :—46:18ደቂቃ

በወንድም አቡ ጁበይር ሙሀመድ.

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
💥አዲስ ሙሓደራ

**በሒጃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹቡሓቶች መልስ *

🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን


هدفنا الذب عن السنة
ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/abuabdurahmen