የሰለፍያ ደዕዋ በቻግኒالدعوة السلفية فى مدينة الشاغنى
694 subscribers
656 photos
56 videos
166 files
2.02K links
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot

ይፃፉልን። ይላኩልን።
Download Telegram
Audio
## خطبة الجمعة:-①
أسباب البلاء التي نزلت على المسلمين انتشارالشرك والذنوب ورفعها بالرجوع إلى الله.
የጁመዓ ኹጥባ ርዕስ:–
« በሙስሊሞች ላይ ለወረዱ ችግሮችና መከራዎች ምክንያቶቹ የሺርክ እና ወንጀሎች መስፋፋት ነው።»

★ቦታ :— ቻግኒ

★መጠን :–7.4MB

★እርዝመት :— 31:54ደቂቃ♪

በአቡ ጁበይር ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Recording_1590
<unknown>
ይህ በመንደራ የጓጉል ሲብልካይ ጀመዓቱ  አሰለፊያህ የመስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በውድ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡ ጦለሃ ሀፊዘሁላህ በዙል ሂጃ 1/1445 ሒጂሪያ ጁምዓ ምሽት በቢዲዓ ዙሪያ የተደረገ  ሁሉም ሊሰማው የሚገባ አድስና ወሳኝ ሙሐደራ ነው።

عنوان المحاضرة

أضرار وأخطار  البدعة
علامات أهل البدع
الأ سباب التي أدت إلى انتشار البدع
الأسباب المعينة للقضاء على البدع

ከተዘረዘሩ ወሳኝ ነጥቦች መካከል፦

➣ቢዲዓ በዲን ላይ ምንም አይነት መረጃ የሌላቸው ነገሮች ከኢስላም ሰዎችን ሊያወጡ የሚችሉም ሆኑ ሊያወጡ የማይችሉ  ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸው ጉዳትና ያላቸው አደጋ እጅግ ከባድ መሆኑ፦

➣የቢዲዓ ባለቤቶች መገለጫ (ምልክቶች)፦

➣ቢዲዓ በአለም ላይ ከጫፍ እሰከጫፍ እንዲዘረጋና  እንዲሰራጭ ያደረጉት አሰባቦች ምንድን ናቸው?

➣በዲናችን ላይ አድስ የተፈጠሩ የሆኑ ቢዲዓዎችን ለማጥፍትና ለማውደም አሰባቦች ፦

ሙብተዲዓወችን ጠላት አድርገን መያዝ እንዳለብን እና ዑለማወች የጋራ ሰምምነት እንዳላቸው፦

ድቤ እየወገሩ ከቀኝ ከግራ ወደሰማይ ወደመሬት እየተወዛወዙ የአሏህ መልክተኛው መጡ እያሉ መረሃባ እያሉ የሚቆሙ በየ ሀገሩ ኹራፍዮች ሰለመኖራቸው፦

የኛኑ ወገኖች ነውና እያጠመሙ ያሉት ሁሉንም መዋጋት አለብን።

        ➣በስተመጨረሻም ሰለሰደቃ ተወስቷል፦


ወደመንደራ ጀመዓዎች ግሩፕ ለመቀላቀል፦
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/+J8rODkADXKYyNDk0

ወደ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር የቴሌ ግራም ቻናል  ለመቀላቀል

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@UstazAbuzarhassenAbutolha
@UstazAbuzarhassenAbutolha
Audio
شرح ستة مواضع من السيرة النبوية.
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል አንድ ①

★ቦታ :— ቻግኒ

★መጠን :–2.9MB

★እርዝመት :— 12:27ደቂቃ♪

በአቡ ጁበይር ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
شرح ستة مواضع من السيرة النبوية.
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል ሁለት ②

★ቦታ :— ቻግኒ

★መጠን :–2.7MB

★እርዝመት :— 11:33ደቂቃ♪

በአቡ ጁበይር ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
የጓደኝነት መስፈርቶች
———
አል ፈቂህ ኢብኑ ጁዚይ አል'ማሊኪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
የጓደኝነት መስፈርቶችማ ሰባት ናቸው

1ኛ, በእምነቱ ሱኒይ ሊሆን ግድ ነው።

2ኛ, በዲኑ ላይ አላህን የሚፈራ ሊሆን ነው። እርሱ የቢድዐህ ሰው ከሆነ አለያም ፋሲቅ አመፀኛ ሰው ከሆነ ባልደረባውን ወዳለበት አካሄድ ሊጎትተው ይችላል፣ አለያም ሰዎች በዚህ ይጠረጥሩታል፣ አንድ ሰው በጓደኛው ዲን ላይ ነውና።

3ኛ, የጥሩ አዕምሮ ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። የሞኛሞኝ ሰው ጓደኝነት በላእ ነው።

4ኛ, የጥሩ ስነ-ምግባር ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። መጥፎ ስነ-ምግባር ያለው ሰው ጠላትነቱ አይታመንም፣ ይህንም በምታስቆጣው ጊዜ ትፈትነዋለህ፣ ከተቆጣ ጓደኝነቱን ተወው።

5ኛ, ከሀሜት፣ ከምቀኝነት፣ ከሸር ፈላጊነትና ከሁለት ፊትነት ልቡ ንፁህ መሆን አለበት።

6ኛ, በቃሉ የሚፀና የማይዋልልና የማይቀያየር መሆን አለበት።

7ኛ, ለእርሱ ሐቅ እንደምትቆመው ለአንተም ሀቅ የሚቆምልህ መሆን አለበት። በአንተ ላይ ሀቅ እንዳለው እየተመለከትከለት ለአንተም ሀቅ አለህ ብሎ የማይመለከትልህ (ለሀቁ እንደምትቆምለት ለሀቅህ የማይቆምልህ) ጓደኛ ኸይር የለውም።
[አል-ቀዋኒን አል-ፊቅሂየህ ገፅ 460]
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)

በዚህ ዘመን እነዚህን መስፈርቶች ያሟላ ጓደኛ ያለው ሰው ምንኛ ታድሏል!! ዋና ዋና መስፈርቶችንም ያሟላ ማግኘት ትልቅ ነገር ነው!!

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Audio
شرح ستة مواضع من السيرة النبوية.
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል ሶስት ③

★ቦታ :— ቻግኒ

★መጠን :–1.3MB

★እርዝመት :— 05:24ደቂቃ♪

በአቡ ጁበይር ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
شرح ستة مواضع من السيرة النبوية.
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል አራት ④

★ቦታ :— ቻግኒ

★መጠን :–1.7MB

★እርዝመት :— 07:09ደቂቃ♪

በአቡ ጁበይር ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
شرح ستة مواضع من السيرة النبوية.
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል አምስት ⑤

★ቦታ :— ቻግኒ

★መጠን :–2.6MB

★እርዝመት :— 10:58ደቂቃ♪

በአቡ ጁበይር ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
የወንጀል ጠባሳ እና የሰው ልጆችን አዋራጅነቱ!!
———
ኢማም ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:-

“በአንድ ሀገር ወንጀል አልሰፈነችም ያንን ሀገር ብታወድመው እንጂ።

» በሰዎች ልብም አትሰፍንም ልባቸውን እውር ብታደርገው እንጂ።

» በአንድ አካልም አትሰፍንም ያንን አካል ብታሰቃየው እንጂ።

» በህዝቦች ላይም አትሰፍንም ያንን ህዝብ ብታሳንሰው እንጂ።

» በነፍስ ላይም አትሰፍንም ያቺን ነፍስ ብታበላሻት እንጂ።
ወንጀል አትከሰትም አላህ ዘንድ ለባሪያው ውርደት ምክንያት ብትሆን እንጂ፣ ባሪያው አላህ ዘንድ ከተዋረደ ማንም አያከብረውም።
ልክ አላህ እንደተናገረው:-

{ وَمَنْ يُهِـنِ اللَّهُ فـَمـَا لَـهُ مِنْ مُكْـرِم ٍ} الحج ١٨

«አላህ የሚያዋርደውም ሰው ለእርሱ ምንም አክባሪ የለውም።» አል ሐጅ 18

በዚህች አለምና በመጨረሻይቱ አለም ተንኮል (ሸር)ና በሽታ አለን? ምክንያቱ (ሰበቡ) ወንጀልና አመፅ ቢሆን እንጂ።” [አዳኡ ወደዋእ ገፅ 42]
አላህ ከትልቁም ከትንሹም ወንጀል ይጠብቀን!!
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
ሰለፍዮች እና ፖለቲካ

📝 በታላቁ ሊቅ ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው

⁉️ ሰለፍዮች ተውሂድ እንጅ ሌላ የላቸውም፤ ስለጅሐድ ስለፖለቲካ ጭራሽ አይናገሩም፤ በዓለም ስለሚገኙ ሙስሊሞች ችግር ጭንቀትና ሀሳብ የላቸውም የሚሉ አንዳንድ ሰዎች አሉ ስለነዚሀ ሰዎች ምን ምላሽ አለዎት?

ተውሒድ መሰረት ነው፡፡ ተውሂድና ዓቂዳ ከተስተካከለ ቀሪው ነገር ሁሉ ይስተካከላል፡፡ ተውሂድ ከጎደለ ግን ሌሎች ነገሮች ፋይዳ አይኖራቸውም፡፡ ተውሂድ መሰረት ነው፡፡ ተውሂድ ከቅጣት ነጻ የምንሆንበት መንገድ ነው፡፡ ነገር ግን ትምህርታችን በተውሂድ ብቻ መወሰን የለበትም፤ በእርሱ ይጀመራል ከዚያ ጎን በጎን ፊቅህን፣ ሱናን እና ሌሎች ጠቃሚ የሆኑ እውቀቶች በዒልም ባለቤቶች አማካኝነት እንዲማሩ ይደረጋል፡፡ እኛ ተውሂድ እንጅ ሌላ ሊማሩ አይገባም አላልንም፡፡ ለዚህ ነው ትምህርት ቤት ብትገቡ ተውሂድ፣ ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ ጆግራፊ፣ ሂሳብ እና የመሳሰሉትን ተማሪዎች ሲማሩ የምታዩት፡፡ ሌላውን ትምህርት ማንም የከለከለ የለም፡፡ እኛ የምንለው ትምህርቱ ትኩረት ተሰጥቶ በተውሂድ ይጀመር ነው የምንለው፡፡ ሁሉን የሚመለከት አጠቃላይ ጉዳይ ከሆነ ማንም ተነስቶ የሚመልሰው ሳይሆን ራሱን ችሎ የሚመለከተው አካል ምላሽ የሚሰጥበት ይሆናል፡፡

💼 ከሸይኽ ዩሱፍ አላህ ይጠብቃቸው
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

ሀሳብ  ካለዎ 
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuImranAselefybot
Audio
خطبة الجمعة:-
عن خطر السحر والكَهانة والعرافة.
የጁመአ ኹጥባ:
ርዕስ:–"የድግምት፣የጥንቁልና እና የትምቢተኛ አደገኚነት"

★ቦታ :— ቻግኒ

★መጠን :–7.5MB

★እርዝመት :— 32:05ደቂቃ♪

በአቡ ፋሩቅ ኸዲር

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
ፋሽን ነው መሰለኝ
🔍🔎🔍🔎🔍🏝

አንድ ቃላት አለ ፋሽን ነው መሰለኝ
ከሙብተዲዕ ሙሪድ ምላስ ላይ የሚገኝ
ሱኑዮች ተናግረው ሰው ሲያስጠነቅቁ
ያልገባቸው መስለው ሆነው ያላወቁ
ሰው ያማሉ ብለው ሀቅን ነው ሚርቁ

🔍🔍🔍🔍🔍
ተዝኪያ ለመስጠት ለመደገፍ ሰውን
              ያናግራቸዋል የማይባለውን
         ረድ አንሰማም ሀሜት ነው እሱማ
ሂስድም ነው ይላሉ አንዱ አንዱን ሊቀማ

📝🎙📝🎙📝🎙📝🎙📝
ሽርክን መሰባበር ተውሂድን ማስፋፋት
           ቢድዓን አንቅሮ በሱና መተካት
            ውሸትን አዋርዶ ለሀቅ መዋጋት
መቼም ሆኖ አያውቅም አንድነትን ማጥፋት
          ሊሆንም አይችልም ኡማን መለያየት
🔎🏝🔎🏝🔎🏝🔎🏝🔎🏝
የአንድነት መሰረት የመጥበቂያው ሽቦ
    በተውሂድ  ሲኖር  ነው  በሱና ተውቦ
ሱናን ለማዳከም የቻለውን ሲጥር
ሀቀኛ ለመምሰል ቅጥፈትን ሲደውር
ሰውን ለማሳመን ሲቀንስ ሲደምር
ሲረማመድ ስታይ በኡለሞች ክብር
ምን አርገህ
     ቀረፅከው ይህን በእይታህ ስር?
🚦🕌🚦🕌🚦🕌🚦🕌🚦🕌
ሀሚትማ ነው ካልክ ያጠፋን መተቸት
ስሙን  እየጠሩ  ቢድዓውን  መግታት
ጥፋቱን መናገር  ችግሩ እንዲታወቅ
ማንቂያ ደውል መስጠት ሰው እንዲጠነቀቅ
ቢድዓን ርቆ ሱናውን እንዲያጠብቅ
እስኪ የቱ ጋር ነው አንተ ምታውቀው ሀቅ?
ሀሚታ ነው ያልከኝ ካጥፊዎች ማስጠንቀቅ?
📚💡📚💡📚💡📚💡📚💡
ሰው ግራ ሲጋባ ሙዳቸው ሲጠፋው
ለባጢል ሲቋምጥ መስሎበት እውነታው
የሚነግረው አጥቶ መንገዱን ሲስተው
ቢድዓን ሲያደልብ ሀቅ እየመሰለው
ለወንድሙ አዝኖለት ሀቅን ቢጠቁመው
የዚህ ሰው ጥፋቱ ስህተቱ ምንድን ነው?
🏖💻🏖💻🏖💻🏖💻🏖💻
አይ አትንኩ ሸኬን አትጥሩ ስሙን
            ያሻውን ይናገር የፈለገውን
       
      ማለትህ ከሆነ ተናገር በይፋ
ሰው ያማሉ ብለህ የሰው ስም አታጥፋ
መወገን ለዲን ነው ጥርት ላለው ሀቅ
ፍቱን መድኃኒት ነው ቢድዓን ለመራቅ

ሰውን ቢያበጃጁት ቢያሸላልሙት
ሀቅን እስካልያዘ  ይመራል  ከሬት

▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
📝 በእህታችን ኡሙ ማሂር አላህ ይጠብቃት

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

ሀሳብ  ካለዎ 
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuImranAselefybot
👉 የሙሐረም ወርና ሙስሊሞች

የሙሐረም ወር ከሂጅሪያ ወሮች የመጀመሪያውና አላህ ለይቶ ካላቃቸው አራቱ ወራቶች አንዱ ነው ። ይህ ወር የሂጅሪያ ወር መጀመሪያ ቢሆንም ሙስሊሞች የዘመን መለወጫ ብለው በዚህ ወር መግቢያ ላይ የተለየ የሚሰሩት ነገር የለም ።
ይልቁንም ሙስሊሞቸው ህይወታቸው የሰከንዶች ሽርፍራፊ ጥርቅም መሆኑንና እየአንዳንዱ ሽርፍራፊ በተቀነሰ ቁጥር ከእድሜያቸው እየተቀነሰና ወደ ቀብር እየተጠጉ መሆናቸውን ነው የሚያውቁት ። በመሆኑም በየትኛውም ዘመን ፣ አመት ፣ ወር ፣ ሳምንት ፣ ሳአት ፣ ደቂቃና ሰከንድ ለሚቀጥለው ዐለም መዘጋጀት እንዳለባቸው ያውቃሉ ።
ከዚህ ዝግጅታቸው አንዱ ምንዳና ቱሩፋት አለባቸው በተባሉ ቦታና ጊዜያቶች የታዘዙትን መልካም ስራዎች መስራት ነው ። በመሆኑም በሙሐረም ወር ውስጥ የታዘዙ የአምልኮ አይነቶችን ይፈፅማሉ ምንዳውንም ከጌታቸው ይጠብቃሉ ።
የሙሐረም ወር ከአራቱ የተከበሩ ወራቶች ለመሆኑ በመልእክተኛው ሐዲስ የተረጋገጠ ሲሆን ከ12ቱ አራቱ የተከበሩ መሆናቸው ደግሞ አላህ በተከበረው ቃሉ በተውባ ምእራፍ 36ው አንቀፅ እንዲ ብሎ ይነግረናል : –

« إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَاتِلُوا الْمُشْرِكِينَ كَافَّةً كَمَا يُقَاتِلُونَكُمْ كَافَّةً ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ »

" የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው ፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው ፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው ፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ ፡፡ አጋሪዎችንም በአንድ ላይ ኾነው እንደሚዋጉዋችሁ በአንድ ላይ ኾናችሁ ተጋደሉዋቸው ፡፡ አላህም ከሚፈሩት ጋር መኾኑን ዕወቁ ፡፡"

የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – የተከበሩት ወራት የተኞቹ እንደሆኑ በሚከተለው በሐዲሳቸው ነገረውናል : –

عن أَبي بَكْرَةَ رضي الله عنه عَنْ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أنه قَالَ :
 " إنَّ الزَّمَانَ قَدْ اسْتَدَارَ كَهَيْئَتِهِ يَوْمَ خَلَقَ اللَّهُ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضَ السَّنَةُ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ثَلاثٌ مُتَوَالِيَاتٌ ذُو الْقَعْدَةِ وَذُو الْحِجَّةِ وَالْمُحَرَّمُ وَرَجَبُ مُضَرَ الَّذِي بَيْنَ جُمَادَى وَشَعْبَانَ "

متفق عليه
አቡ በክረተ የተባለ ሶሐብይ እንዳወራው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : –

" ዘመን አላህ ሰማይና ምድር ሲፈጥር ወደ ነበረበት ተመልሷል ። ( የሐጅ ወር አላህ በዙል ሒጃ አድርጎታል ። መሀይማኖች የቀየሩት ውድቅ ሆኖ ወደዛው ተመልሷልና ይህን ያዙ ) ። አመት አስራ ሁለት ወር ነው ። ከእነሱ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው ። ሶስቱ ተከታታዮች ናቸው ። ዙል ቀዕዳ ፣ ዙል ሒጃ ፣ ሙሐረም , ረጀብ ደግሞ በጁማደ ሳኒና በሻዕባን መካከል ነው ። "

ከእነዚህ ከአራቱ ደግሞ ሙሐረም ይበልጥ የተከበረ ወር መሆኑን ሲነግሩን የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ : –

عن أبي ذر رضي الله عنه قال : 
سألت النبي – صلى الله عليه وسلم – : أي الليل خير وأي الأشهر أفضل؟ فقال :
" خير الليل جوفه وأفضل الأشهر شهر الله الذي تدعونه المحرم "

አቡ ዘር የተባለ ሶሐብይ – ረዲየላሁ ዐንሁ – የአላህ መልእክተኛን የትኛው ለይል ይበልጣል ? የትኛውስ ወር በላጭ ነው ብዬ ጠየቋቸው ። እሳቸውም እንዲ አሉ : –

" ከለሊቱ ውስጥ በላጩ ድቅድቁ ( ከመካከለኛው በኋላ) ያለው ነው ። ከወሮች ደግሞ እናንተ ሙሐረም ብላችሁ የምትጠሩት ነው ። "

በዚህ ወር ውስጥ ተወዳጅ የሆው መልካም ስራ ደግሞ ፆም ነው ። ይህንንም መልእክተኛው እንዲህ በማለት ይነግሩናል : –

 عن أبي هريرة أن النبي صلى الله عليه وسلم قال : 
" أفضل الصيام بعد شهر رمضان شهر الله الذي تدعونه المحرم وأفضل الصلاة بعد الفريضة قيام الليل " .

رواه مسلم

አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢማሙ ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ነብዩ እንዲህ ብለዋል : –

" ከፆሞች ሁሉ በላጩ ከረመዳን ወር በኋላ ሙሐረም ብላችሁ የምትጠሩት ወር ( መፆም ነው) ከሶላት ሁሉ በላጩ ከፈርድ ሶላት በኋላ የለይል ሶላት ነው ። "

የአላህ መልእክተኛ በሙሐረም ወር መፆም ( የቻሉትን ማለት ነው) ከረመዳን ወር ፆም ቀጥሎ የተወደደ መሆኑን እየነገሩን ነው ። በመሆኑም አንድ ሰው በሙሐረም ወር ውስጥ የቻለውን ያክል ቢፆም በጣም ተወዳጅ ነው ። እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት ከረመዳን ውጪ ወሩን ሙሉ መፆም እንደማይቻል ነው ።
በዚህ በሙሐረም ወር የዐስረኛውን ቀን መፆም ያለፈውን አመት ወንጀል የሚያስምር መሆኑን መልእክተኛው በሚቀጥለው ሐዲሳቸው ነግረውናል ።

عن أبي قَتادة رضي الله تعالى عنه ، عن الرّسول - صلّى الله عليه وسلّم - قال :

" صوم عاشوراء يكفِّر السّنة الماضية "

رواه النسائي

አቡ ቀታዳ የተባለ ሶሐብይ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : –

" የዓሹራእ ቀንን መፆም ያለፈው አመት ወንጀል ያስምራል ። "

ከእነዚህ መረጃዎች በመነሳት ሙስሊሞች በሙሐረም ወር ከፆም የበለጠ የተወደደ ስራ አለመኖሩን ያውቃሉ ። በቻሉት አቅም በፆም ወደ አላህ ይቃረባሉ ከዚህ ውጪ አላስፈላጊ አመለካከትና እምነት ከኢስላም አንፃር ቦታ የለውም ።
አላህ ከተጠቃሚዮች ያድረገን ።

https://t.me/bahruteka
👉 የማንም ብሄር ሆኖ መፈጠር ወንጀል አይደለም ።

ይድረስ በሳውዲና በየትኛውም የዐለማችን ክፍል ለምትኖሩ ኢትዮዽያዊያን ሙስሊሞች ። የትም ኑሩ የትም ተፈጠሩ የየትኛውም ብሄር ወይም ጎሳ አባል ሁኑ ይህ በማናችሁም ላይ ወንጀል ሊሆን አይገባም ። ምክንያቱም ማንም ከዚህ ብሄር ( ጎሳ ) መፈጠር እፈልጋለሁ ብሎ አላህ ዘንድ ማመልከቻ አስገብቶ የተፈጠረ የለም ። ለምን ኦሮሞ ሆንክ ለምን አማራ ሆንክ ብሎ ሰውን መግደል ፣ አካል ማጉደል ፣ ደም ማፍሰስ የተከበረውን የሰው ልጅ ከፈጠረው አምላክ ጋር መዋጋት ነው ። በየትኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው ነብዩ ከመላካቸው በፊት የነበሩት የመሀይማን ህዝቦች ተግባር ነው ።
እንደዚህ አይነቱ ተግባር በተለይ በሙስሊሞች ሲፈፀም በጣም ያሳዝናል ። በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሙስሊም ፣ ነገ ራቁቱን አላህ ፊት የሚቆም መሆኑን ያመነ ሙስሊም ። እንዴት ወንድሙን ከዚህ ብሄር ነው የተፈጠርከው ስለዚህ ሞት ይገባሀል ብሎ ይገድላል ? አሳፋሪ ነው ።
ኢስላም አላህ የሰውን ልጅ በብሄርና በጎሳ ከፋፍሎ የፈጠረው ሊተዋወቁበት እንጂ ሊፎካከሩበት ፣ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ሊባባሉበት እንዳልሆነ በሑጅራት ምእራፍ 13ኛው አንቀፅ እንዲህ በማለት ይነግረናል : –

« يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ »

" እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው ፡፡"

በዚህ መለኮታዊ የአላህ ቃል አላህ የሰውን ልጅ ከወንድና ከሴት በጎሳና በነገድ ከፋፍሎ የፈጠረው ለመተዋወቅ እንደሆነና ከዚህ ውጪ ትርጉም የሌለው መሆኑን ነው ። በዚህ መለኮታዊ የአላህ ቃል የሚያምን ሙስሊም በምን መመዘኛ አንዱን ከዚህ ጎሳ መፈጠር አልነበረብህም ወይም ሆነህ በመፈጠርህ ወንጀለኛ ያደርግሀል ብሎ አባሮ አድኖ ይገድለዋል ? እስኪ መልሱን ይንገሩን ። ይህ ማለት ጦርነቱ ከአላህ ጋር ነው ማለት ነው ። እንዴት እገሌን አማራ ወይም ኦሮሞ አድርገህ ፈጠርክ ብሎ ጠርነት መክፈት ነው ።
በጣም አሳፋሪ ተግባር መሆኑ ብቻ ሳይሆን በምድር ላይ ጥፋት እንዲሰፍን መቅሰፍት እንዲመጣ የሚያደርግ ነው ። የዚህ አይነቱን ተግባር የማያወግዝ ትውልድ መቆሚያ የሌለው በላእ ለመቀበል ራሱን ያዘጋጅ ። እንዲህ አይነቱን ድርጊት ማስቆም የማይችል መንግስት በመከራና ሰቆቃ የሚኖር ሀገርን ለመምራት ራሱን ያዘጋጅ ።
አላህ የሰው ልጆች የሚሰሩት ሀጢያት በምድር ላይ ጥፋት እንዲንሰራፋ ምክንያት የሚሆን መሆኑን ሲነግረን በሩም ምእራፍ በ41 ኛው አንቀፅ እንዲህ ይለናል : –

« ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ »

" የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ ፤ (ተሰራጨ) ፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና ፡፡ "

በዚህ አንቀፅ አላህ እንደሚነግረን የሰው ልጆች በሚሰሩት ግፍ ምክንያት በምድርና በባህር ላይ መከራ እንደሚንሰራፋ ( አላህ መቅሰፍት የሚያመጣ ) መሆኑን የመቅሰፍቱ መምጣት ሰዎቹ ከግፋቸውና ከበደላቸው ይመለሱ ዘንድ ተፈልጎ መሆኑን ነው ። ይህ ማለት ሰዎች በሰው ሲመከሩ አሻፈረኝ ካሉ የሚመክራቸው መከራ መምጣቱን ነው ። ነገር ግን መከራም መጥቶ ላይመከሩ ይችላሉ ።
እንከን የሌለው የኢስላም አስተምሮ አንድ ሰው ሌላውን ያለ ወንጀሉ በግፍ ከገደለ የሰውን ዘር በሙሉ እንደገደለ መሆኑን በተቃራኒው አንዲትን ነፍስ ከሞት ለመትትረፍ ምክንያት የሆነም የሰውን ዘር ባጠቃላይ ከሞት ለመትረፍ ሰበብ እነደሆነ ነው የሚነግረን ። ይህ የመጠቀ መርህ በማኢዳ ምእራፍ በ32 ኛው አንቀፅ አላህ እንዲህ ብሎ ይነግረናል : –

« مِنْ أَجْلِ ذَٰلِكَ كَتَبْنَا عَلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنَّهُ مَن قَتَلَ نَفْسًا بِغَيْرِ نَفْسٍ أَوْ فَسَادٍ فِي الْأَرْضِ فَكَأَنَّمَا قَتَلَ النَّاسَ جَمِيعًا وَمَنْ أَحْيَاهَا فَكَأَنَّمَا أَحْيَا النَّاسَ جَمِيعًا ۚ وَلَقَدْ جَاءَتْهُمْ رُسُلُنَا بِالْبَيِّنَاتِ ثُمَّ إِنَّ كَثِيرًا مِّنْهُم بَعْدَ ذَٰلِكَ فِي الْأَرْضِ لَمُسْرِفُونَ »

" በዚህ ምክንያት በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ (መግደል) ወይም በምድር ላይ ያለማጥፋት (ካልሆነ በስተቀር) ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው ፤ ሕያው ያደረጋትም ሰው ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ማለትን ጻፍን ፡፡ መልክተኞቻችንም በግልጽ ተዓምራት በእርግጥ መጡዋቸው ፡፡ ከዚያም ከዚህ በኋላ ከእነሱ ብዙዎቹ በምድር ላይ ወሰንን አላፊዎች ናቸው ፡፡ "

የእነዚህ ረቂቅ መርሆችና አስተምሮዎች ባለቤት የሆነ ሙስሊም ወንድሙን በግፍ እንዴት እንደ ከብት አስተኝቶ ያርዳል ? ነው ወይስ ለሸይጣናዊ አመለካከት ዲኑን ሽጦ ከአላህ ጋር መገናኘት የሚባል ነገር የለም ብሎ በመጪው ዐለም ክዶ ነው ? ይከብዳል ።!!!!!
እባካችሁ ሙስሊሞች ከእንቅልፋችሁ ንቁ አኼራን አስታውሱ ካልነበራችሁበት ያስገኛችሁን እሱ ፊት ራቁታችሁ የምትቆሙት አላህን ፍሩ ። ወደራሳችሁ ተመለሱ ሀገራችሁንና ህዝባችሁን ከመከራ አድኑ ። በሰው ልጆች ደምና መከራ ለሚከብሩ በሰው አምሳል ለተፈጠሩ ሰው በላ አውሬዮች ሸቀጥ አትሁኑ ።
በጣም የሚያሳዝነውና የሚያሳፍረው በአሁኑ ጊዜ ቁርኣን በወረደበት ፣ ጅብሪል በተመላለሰበት ፣ ነብዩ አውስና ኸዝረጅን ከ50 አመት የእርስ በርስ የመሀይምነት እልቂት በኋላ በላ ኢላሃ ኢልለላህ ( በኢስላም) አንድ ባደረጉበት ሀገር ሳውዲ ላይ የዚህ አይነቱ አሳፋሪ ተግባር በሀገራችን ሙስሊሞች መካከል መፈፀሙ ነው ።
ውድ በሳውዲ የምትኖሩ የሀገራች ሙስሊሞች ዛሬ ነገ ሳትሉ ካላችሁበት የዘረኝት ስካር ወጥታችሁ ወደ አላህ ተመልሳችሁ ተውበት አድርጉ ። ውድ የኦሮሞና አማራ መሻኢኽና ዑለሞች እንዲሁም ዱዓቶች አላህ የጣለባችሁን አደራ ከምን ጊዜውም በላይ የምትወጡበት ጊዜ አሁን ነውና በመልካም በማዘዝና ከመጥፎ በመከልከል ድርሻችሁን ተወጡ ካልሆነ የሚመጣውን ፊትና ለመቀበለደ ተዘጋጁ ።
አላህ በምድር ላይ ጥፋት ተንሰራፍቶ ግፍ ሲበዛ ግፈኞቹን ብቻ ለይቶ የማይነካ ፈተና የሚመጣ መሆኑንና እንድንጠነቀቅ በአንፋል ምእራፍ በ25ኛው አንቀፅ እንዲህ ብሎ ይነግረናል : –
« وَاتَّقُوا فِتْنَةً لَّا تُصِيبَنَّ الَّذِينَ ظَلَمُوا مِنكُمْ خَاصَّةً ۖ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ »

" ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ ፡፡ አላህም ቅጣቱ
ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡፡ "

የአላህ መልእክተኛ የዘረኝነት አስከፊነትና የከረፋ ጥንብ መሆኑን እንዲሁም አንዱ ሙስሊም በሌላው ላይ ያለው ሐቅ ምን እንደሆነና መግደሉ ኩፍር መስደቡ ፊስቅ መሆኑን የተናገራባቸው ሐዲሶች አንድ መፅሀፍ ይወጣቸዋል ። ነገር ግን የሰው ልጅ ልቦና በወንጀል ከታወረ ማየትም መስማትም አይችልምና ከልቦና መታወር ጠብቀኝ ብሎ አላህን መለመን ያስፈልጋል ።

አላህ አላዋቂዎች በሚሰሩት ግፍ ምክንያት ከሚመጣ መቅሰፍትና ፈተና ይጠብቀን ። የሰውም የአጋንንትም ሸይጣኖችን የስራቸውን ሰጥቶ የወንድሞቻችንን ደም ይጠብቅልን ።

https://t.me/bahruteka
Audio
خطبة الجمعة:
عنوان: «فضائل شهر محرم.»
የጁመአ ኹጥባ:
ርዕስ:–" የሙሀረም ወር ቱሩፋቶች"

★ቦታ :— ቻግኒ

★መጠን :–8.5MB

★እርዝመት :— 36:31ደቂቃ♪

በአቡ ጁበይር ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni

አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዛሬ እለተ ሰኞ ሙሀረም 9 ነው፣ ነገ ማክሰኞ ደግሞ ዋናው ቀን ሙሀረም 10 ነው
የነገው እለት ሙሀረም 10 (የዓሹራ) ፆም እንዳያመልጣችሁ!!
Forwarded from 📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي)
ኒቃብሽ ቢሆን ክብርሽ – መገለለጥሽ በራስሽ ማጥመድሽ!

-ኒቃብ ትዳርን አይከለክልም መገላለጥሽ ትዳርን አያፈጥንም ማንም በያይሽ ቤትሽ ውስጥ ለብቻሽ ሆነሽ ብትቀመጪ ሞት ፈልጎሽ እንደሚመጣው ያንቺ የሆነ ርዝቅ ተከትሎሽ ይመጣል ጨዋ ሁኚ ንቃብን አትፍሪ ።

እህቴ ዛሬ ንቃብን ስትፈሪ የነገን ከፈን በምን ሳልሽው አያስፈራም እህቶቼ እባካችሁ በንቃባችሁ ላይ ቁርጠኛ ሁኑ

አሏህ ያግዛችሁ ከብዶዋችሁ ከሆነ የለበሳችሁት አሏህ ቀለል ያድርግላችሁ

https://t.me/abuabdurahmen
                             
 وَالاِخْتِلَافُ يَجِبُ طَلَبُ الدَّلِيْلِ عِنْدَهُ مِنَ الكِتَابِ وَالسُّنَّةِ،
قَالَ اللهُ عَزَّ وَجَلَّ { فَإِنْ تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللهِ وَالرَّسُولِ إِنْ كُنْتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ذَلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلًا } (النساء: 59)


وَالعَجَبُ لَا يَنْقَطِعُ مِنْ أُنَاسٍ يَغْضَبُوْنَ لِأَشْخَاصٍ لَا قِيْمَةَ لَهُمْ وَلَا وَزْنَ لَهُمْ في جَنْبِ أَهْلِ العِلْمِ مِثْلُ مُمَيِّعَةِ العَصْرِ وَالحَجُوْرِيَّةِ الحَدَّادِيَّةِ أَصْحَابِ الطُّعُوْنَاتِ الَّتِي لَا أَسَاسَ لَهَا،
 وَهَذَا الشَّيْءُ مِنْ أَعْجَبِ مَا يَسْمَعُهُ الأُذُنُ، وَلكِنَّ الأَمْرَ كَمَا يُقَالُ :الدُّنْيَا حُبْلَى بِالعَجَائِبِ،

هَؤُلَاءِ المُمَيِّعَةُ وَالحَجُوْرِيَّةُ الحَدَّادِيَّةُ مَا يَرْعَوْنَ حُرْمَةَ أَحَدٍ يُخَالِفُهُمْ، وَهَذَا شَيْءٌ لَا يُنْكِرُهُ إِلَّا جَاهِلٌ أَوْ مُكَابِرٌ،


أَقُوْلُ لَكُمْ يَا هَؤُلَاءِ المُنْحَرِفُوْنَ " وَاللهِ لَأَنْ تَكُوْنُوا  أَذْنَابًا في الحَقِّ ، خَيْرٌ لَكُمْ مِنْ أَنْ تَكُوْنُوا رُؤُوْسًا في البَاطِلِ وَالتَّلْبِيْسِ "
 
فَيَا أَخِي السُّنِّيّ السَّلَفِيّ إِنَّ التَّمَسُّكَ بِالمَنْهَجِ السَّلَفِي عَزِيْزٌ،  وَإِنَّ السَّائِرِيْنَ عَلَيْهِ قَلِيْلٌ، اثْبُتْ مَعَهُمْ ،
 وَلكِنْ مِنْ أَغْرَبِ الأُمُوْرِ وَأَشْنَعِهَا، أَنْ يَظْهَرَ مَنْ يَنْتَسِبُ لِلسَّلَفِيَّةِ مُدَافِعًا عَنْ أَهْلِ البِدَعِ
وَالأَهْوَاءِ، وَيُعْلِنَ النَّكِيْرَ وَالذَّمَّ وَالقَدْحَ عَلَى السَّلَفِيِّيْنَ، سَوَاءٌ كَانُوْا عُلَمَاءَ وَطُلَّابًا،

  فَالأَمْرُ كَمَا قَالَهُ شَيْخُ الإِسْلَامِ ابْنُ تَيْمِيَّةَ "مَا مِنْ إِمَامٍ إلَّا وَقَدِ انْتَسَبَ إلَيْهِ أَقْوَامٌ هُوَ مِنْهُمْ بَرِيءٌ، قَدِ انْتَسَبَ إلَى مَالِكٍ أُنَاسٌ، مَالِكٌ بَرِيءٌ مِنْهُمْ، وَانْتَسَبَ إلَى الشَّافِعِيِّ أُنَاسٌ، هُوَ بَرِيءٌ مِنْهُمْ، وَانْتَسَبَ إلَى أَبِي حَنِيْفَةَ أُنَاسٌ، هُوَ بَرِيءٌ مِنْهُمْ،
وَقَدِ انْتَسَبَ إلَى مُوْسَى عَلَيْهِ الصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ، أُنَاسٌ هُوَ مِنْهُمْ بَرِيءٌ، وَانْتَسَبَ إلَى عِيسَى عَلَيْهِ الصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ، أُنَاسٌ هُوَ مِنْهُمْ بَرِيءٌ، وَقَدِ انْتَسَبَ إلَى عَلِيِّ بْنِ أَبِي طَالِبٍ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ أُنَاسٌ هُوَ بَرِيءٌ مِنْهُمْ، وَنَبِيُّنَا صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَدِ انْتَسَبَ إلَيْهِ مِنَ الْقَرَامِطَةِ وَالْبَاطِنِيَّةِ وَغَيْرِهِمْ مِنْ أَصْنَافِ الْمَلَاحِدَةِ وَالْمُنَافِقِينَ مَنْ هُوَ بَرِيءٌ مِنْهُمْ"
( مَجموع الفتاوى (3/185)

منقول من كتاب: الكلمات النافعة الذهبية  
 
"عاشوراء لم يُشرَع فيه غير الصوم باتفاق علماء المسلمين".

💭 [جامع المسائل، لابن تيمية].
በአሹራ በሁሉም ሙስሊሞች ስምምነት ፆም እንጂ ሌላ ነገር አልተደነገገም።