✒የጥመት ባለቤት የሆኑት ሀዳድዮች መገለጫ
🔶صفات الحدادية
💢 1. የሰለፍያ ኡለማዎችን መጥላት
💢 2. ቢድዐ ላይ የወደቀን ሁሉ ያለ ሸሪዓዊ መርህ ቀጥታ ከሱና ማስወጣታቸው
💢 3.በልቁ ሸሪዓዊ መርህ ሳያስቀምጡ ሙብተዲዕ ያሉትን አካል ሙብተዲዕ ያላለ ሙብተዲዕ ነው ማለታቸው
💢 4.ሙብተዲዕ በሆነ አካል ላይና ቢድዓ ላይ በወደቀ አካል ያለምንም ልዩነት ተረሁም ማድረግን ይከለክላሉ
💢 5.በኢማሙ አቢ ሃኒፋ፣በሸውካኒ እና በኢብኑ ሀጀር ተረሂም የሚያደርግን አካል ይበዲዓሉ (ሙብተዲዕ ነው ብለው ይላሉ)
💢 6.በኢማማቸው ላይ ድንበር ያልፋሉ (በመህሙደል ሀዳድ ላይ)
💢 7.በመራገምና በድርቅና የታወቁ ናቸው (ከነሱ ያልሆነን አካል ይሳደባሉ ይራገማሉ)
💢8.ኩራተኛነታቸውና እንቢተኝነታቸው
💢9.ሰለፍዮችን በመዝለፍና በመቦጫጨቅ ፊትናን ያራግባሉ
💢10.ውሸት ይበዛባቸዋል (አብሯቸው ነው የሚሮጠው)
💢11.ሰለፎች ባልተጓዙበት መንገድ ሙብተዲዕን ሀጅር ያደርጋሉ
💢12.በሰው ላይ ወላዕና በራዕን ይገነባሉ
እነዚህና የመሳሰሉት ብዙ መገለጫዎች አሉዋቸው
(ምንጭ:- አድዱረት አል በሂየህ ፊል መናሂጅ አሰለፊየህ 50ኛው ጥያቄ) ሊሸይኽ ሙሀመድ ሀያት)
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
https://t.me/SheikMohmmedHyatHar📲https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

Forwarded from همسات 💭
نصيحة للفتيات في اختيار الزّوج من الشّيخ مقبل رحمة الله عليه.
قَال العَلامة مُقبل الوَادعي -رَحمَه اللّٰه- :
"وَهُنا نَصيحَة أنصَح بهَا الفتَيات المُستقِيمات، وهُو أن تَحرص إلىٰ الزَّواج بِرجل مُستقيم، لتَكوين الأُسرة الصالحة،أمرٌ مطلوب؛ والرّسُول ﷺ يقُول: (المَرء علىٰ دِين خَليلِهِ، فَلينظُر أحدكُم مَن يُخالِل).
ومَا كلُّ بَيضاء شَحمة! مَا تَظنين أن كُل
مَن أعفىٰ لِحيته، وبرم العمَامة، وجَعل الثَّوب إلىٰ وَسط السَّاق أنه قَد أصبح سُنيًا، رُبما يكُون من المكَارمة الذين هُم أخبَث مِن اليهُود والنَّصارى، وربَّما يكُون مِن المُتشبهين بأهلِ السُّنة لأمور دُنيوية، أوغَير ذاك! أمرٌ مُهم أن تَعرف المَرأة أحوَال الرَّجل قَبل أن تَتزوج بِه.»
💭 [الأجوِبَة الوَادِعيَّة (٩-١٠)].

🚨 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራቹ የወልቂጤና በዙሪያዋ ያላቹ እንዲሁም የዳሩል ሁዳ መድረሳ ሰለፊይ ወንድም እና እህቶች በበዓል ምክንያት ተቋረጦ የነበረው የቂርዓት ፕሮግራም ነገ ቅዳሜ ከፈጅር በኋላ ጀምሮ የሚጀምር ስለሆነ ሁላቹም በሰዓቱ እንድትገኙ ለማሳወቅ እንወዳለን።
📲 ላልሰሙት አሰሙ
https://t.me/shikmubarek

Telegram
"የሸይኽ ሙባረክ አል-ወልቂጢይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH MOBARAK WOLKITE]
* የቻናሉ አላማም የኢትዮጵያ ሙስሊሙን ማህበረሰብ በተለይም ወልቂጤ እና ዙሪያዎቿ ያሉ ሙስሊሞችን ጥርት ያለውን እስልምና ማስተማር ሲሆን ሻዕባን 05 በ 1445 አ’ሒ ተከፍቷል።
Forwarded from Abdul Halim Al Letemiy
በደዕዋህ ላይ እነኝህን አጥብቀህ ያዝ!!
〰
➖ንያህና አላማህ ከምንም አይነት ዝንባሌ የራቀ የሆነውን ትክክለኛውን መስመር ለሠዎች ለማሳየትና በዚህም ከአላህ ዘንድ እድለኝነትን መሀርታን ለመጎናፀፍ ይሁን።
➖በዲን ስም ለግልህ ለነፍስህና ለግለሰቦች ወገንተኝነት ቡድንተኝነትን ከማካሄድ ተጠንቀቅ!!
➖የቁጥር መብዛትና ማነስ እንዳታይ ይህ ሲባል እንደ አንዳንዶች ያለው አየር ቁጥር የሚያበዛው ምንምኳ ከባጢል ጎን መሰለፍ ሀቅን የሀቅ ሠዎችን መዋጋት ቢሆንም ባለው አየር ልብረር እንዳትል!!
➖በጉዳይ ሁሉ መሆን ያለበትን ትክክለኛውን ነገር ብቻ አድርግ!!
➖በትክክል የመጣን ማስተካከያ ተናንሰህ ወደህና ደስ እያለህ ተቀበል።
➖በሚባልብህ በሚቀጠፍብህና በሚዘመትብህ ነገር አትደንግጥ ቦታም አትስጠው። ትምህርትና ጥንቃቄ ውሰድበት እንጅ ወደ ኋላ እንዳትመለስ!!
➖የሚባልልህን መልካም ነገር አይተህ በትክክል ከዛ ተሽለህ ለመገኘት ተነሳ እንጅ በባዶ ውዳሴ ራስህን ዲንህን መሆን ያለበትን እንዳትረሳ!!
➖ሰዎችን ለማስደሰትም ሆነ ለማስከፋት ሳይሆን ዲን ሱናን መንሀጅን በተቻለህ ለመርዳት የተቻለህን አስተዋፆኦ ለማድረግ ይሁን።
➖ከአንተ ጋር በአቋም አንድ የሆኑ ሰዎች እረዱህ አልረዱህ ለሚለው ቦታ አትስጥ!! አንተ በተቻለህ ለሁላችሁም ለዲኑ ውጤት የሚያመጣ አመርቂ ነገር ስታይ በዛ ላይ እጅህን ለማሳረፍ ወደ ኋላ አትበል።
➖ በተቻለህ ሸሪዓው ባስቀመጠው መልኩ ለአንድነት ለመተሳሰረ እርስ በእርስ ለማወደድ ሰበብ ሁን።
➖አንተ ተዋርደህም ተበድለህም ቢሆን ዲን መንሀጅ ሱና ከተረዳ ውስጥህ እርካታ ይሙላ።
➖በደዕዋ እንቅስቃሴህ ምንም አይነት የግል ዝና ጥቅም ክብር አትፈልግ!!
➖ሲመሽም ሲነጋም ሀሳብህ ሠዎች ዲንን ሱናን መንሀጅን ምን ያህል ተረዱ ምን ያህል ሀቅን አወቁ የሚለው እንጅ እኔን ምን ያህል ቦታ ተሰጠኝ ምን ያህል ሠው አወቀኝ የሚለው እንዳይሆን!!
➖ደዕዋህን ከምንም አይነት ጥቅምና ስልጣን ጋር አታያይዝ!!
➖ሌሎች ሊያስተካክሏቸው ተገቢ ናቸው የምትላቸውን ነገሮች በራስህ ሲሆን ከማስተካከል ይልቅ ለራስህ ዑዝር እየሰጠህ ራስህን አትሸውድ!!
➖ሸሪዓዊይ ያልሆነ ጥላቻን እልህ ደራ ምቀኝነት ቂመኝነትን በጭራሽ ከደዕዋህ አታቅርባቸው!!
➖የምትችለውን ያህል ለመልካም ጥረት አድርግ ከአቅምህ በላይ ለሆነው በዱዓእ በእስቲግፋር በሶላት በትእግስት ታገዝ!!
t.me/Abdurhman_oumer

«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ
« ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ »
[ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]
በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!!
http://t.me/Abdurhman_oumer
« ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ »
[ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]
በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!!
http://t.me/Abdurhman_oumer
وما أكثر من يتبع هواه! .
قال عمر بن عبد العزيز:
لا تكن مِمَّن يتبع الحقّ إذا وافقَ هَواهُ، ويُخالِفهُ إذا خالف هَواهُ؛ فَإذا أنْت لا تُثاب على ما اتّبعته من الحقّ، وتعاقب على ما خالفته.
قال شيخ الإسلام معلقًا:
وهُوَ كما قال -رضي الله عنه- لأنّه في المَوضِعَينِ إنَّما قصد اتِّباع هواهُ لم يعمل لله.
[ المجموع : (١٠ /٤٨٠)]
ስሜት ተከታዩን ምን ይበዛ አደረገው!!
ኡመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ እንዲህ አለ:–
" ሀቅ ስሜቱን ሲገጥምለት የሚከተልና ስሜቱን ሲቃረንበት ሀቅን የሚቃረን ሰው አትሁን። ያኔ አንተ ከሀቅ በተከተልከው አጅር አታገኚም በተቃረንከውም ትቀጣለህ።
ሸይኹል ኢስላም ይህን ሲያብራሩእንዲህ አሉ: –
"ጉዳዩ አሏህ ስራውን ይውደድለትና እሱ እንደተናገረው ነው ምክንያቱም ሰውየው በሁለቱም ቦታ( ሀቅን ሲገጥምና ሲቃረን) አላማውናሀሳቡ ስሜቱን መከተል ነው ለአሏህ ብሎ አልሰራም።
📝 አቡ ጃቢር ሙሐመድ
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
ይፃፉልን። ይላኩልን

የሰለፍያ ደዕዋ በቻግኒالدعوة السلفية فى مدينة الشاغنى
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
ይፃፉልን። ይላኩልን።
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
ይፃፉልን። ይላኩልን።
Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
🚫 እህቶችን መሰረት ያደረገ የሿሿ ጥቃት
ሿሿ ማለት የሚታወቀው በአንድ ሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ከስብእና የወጡ ሴቶች የሽማግሌ ቀላሎችና ወሮበላ ወጣቶች ተሰባስበው የሶስት ሰው ቦታ ከፊት ከመሀልና ኋላ ክፍት አድርገው ከተሳፋሪ ውስጥ የሚፈልጉትን ሲያገኙ አንድ ሰው ብቻ ብለው ያስገባሉ ። በክብር ቦታ የተለቀቀለት በማስመሰል የሚፈልጉት ቦታ እንዲቀመጥ ይደረጋል ። ያ ቦታ ማለት የተዋጣለት ፈታሽ የተዘጋጀበት ቦታ ነው ። ፈታሹ ስራውን ሲጀምር ውስጥ ያለው የውርጋጦች ስብስብ ረብሻ ይፈጥራል ። ሹፌሩ መኪናውን የሚገለብጠው ይመስላል ። በዚህ መሀል ግራ በመጋባት ምን እንደተፈጠረ ሳይገባው በፍተሻው የተራቆተው እንግዳ ተሳፋሪ እንዲወርድ ይደረጋል ። ወደራሱ ሳይመለስ ግራ እንደተጋባ ቆሞ ታክሲውን ያያል ። ታክሲው ትቶት ይፈተለካል ።
ወደራሱ ሲመለስና ኪሱን ሲፈትሽ ተራቁቷል ። ለመደወል ስልክ የለም ለመሳፈር ሳንቲም የለም ። የዚህን ጊዜ ነው የድራማው ሚስጢር የሚገባው ። ይህ ነው ከዚህ በፊት በሿሿ የሚታወቀው ።
የአሁኑ ሿሿ የረቀቀና ከውጭ የመጡ ወይም የውጭ ሀገር እድል ያገኙ እህቶችን መሰረት ያደረገ ነው ። በአብዛኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አካባቢና እንዲሁም ኤምባሲዎች አካባቢ ነው የወጥመዱ አካባቢዮች ።
ይህን በድራማ መልኩ የሚሰራ ትእይንተ ዘረፋ የሚያካሄዱ ዋልጌዎች በተቀናጀ መልኩ ስፍራ ስፍራቸውን ይይዛሉ ። በቅርብ ርቀት ቦታና የስራ ድርሻ ይመዳደባሉ ። የተንጣለለ ጊቢ ተከራይተው ለእኩይ ተግባራቸው ያዘጋጃሉ ።
በአብዛኛው ሒጃብ የለበሱ ሴቶችና ፂም ያስረዘሙ ሱሪ ያሳጠሩ ኮፍያ ያጠለቁ የሙስሊም ገፀባህሪ ተደርገው የተዘጋጁ የድራማው ተሳታፊ ይሆናሉ ። በዚህም በቀላሉ የሙስሊም እህቶችን ዐይን ይስባሉ ።
ከቀረጥ ነፃ ወረቀት ውክልና ሰጥተው ለማረጋገጥ ወደ ውጪ ጉዳይ የሚሄዱ , የጋብቻ ወይም የልደት አሊያም የትምህርት ማስረጃ ለማረጋገጥም ወደዚያ የሚያመሩ እህቶች በተለይ ከተማውን የማያውቁ ከሆኑ ቶሎ ይታወቃሉ ። ወዲያው በእነዚያ በተዘረጋ ሰንሰለት አቀባበል ይደረግላቸዋል ።
ሙስሊሞች ከሆኑ በባለ ሒጃቧ ወዴት ነው ?
ተብለው ይጠየቃሉ ያለ ምንም መጠራጠር ለምን ጉዳይ ወዴት መሄድ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ ። እኔም ወደዛው ነኝ አብረን እንሄዳለን ይባላሉ ። ጉዞ ይጀመራል ። ከደቂቃ በኋላ መኪና ይዞ የቆመ የሰንሰለቱ ተዋናይ ጋር ይደርሳሉ ። ባለ ሂጃቧ ውጪ ጉዳይ በየት በኩል ነበር የሚያስገባው ? ብላ ትጠይቃለች ። ተዋናዩም ግቡ ላድርሳችሁ ይላል ። ወደ ትወናው ቢሮ ጊቢ አድርሶ ያው ብሎ አውርዶ ይሄዳል ። በድራማው የተመለመሉ የወንድና ሴት ጥበቃዎች የት ነበር ብለው ይጠይቃሉ ይነገራቸዋል ።
እዚህ ጋር የሚሰራውን ድራማ ለመረዳት ወደ ተለያዩ በጣም ጥብቅ የሆኑ የመንግስት ተቋማት ሲገባ ያለውን ሁኔታ ላስታውሳችሁ ።
እንደ ሰላም ሚኒስቴር ፣ ደህንነትና መረጃ ፣ ኤር ፖርትና የመሳሰሉ ቦታዎች ሲገባ አንድ ሰው ወንድም ይሁን ሴት ወደ ውስጥ ለማለፍ ፍተሻ አልፎ ነው የሚገባው ። ፍተሻው ጋር ኤክስሬ ማሽን አለ ። ማንም ሰው በእጁም በኪሱም የያዘውን ማንኛውንም ብረት ነክ ነገር እንደ ሰአት ፣ ቁልፍ ጌጣጌጥ ፣ ቀበቶም ጭምር አውጥቶ በማሽኑ እንዲያልፍ አድርጎ ራሱም በሌላ ፈታሽ ማሽን አልፎ ይሄድና ያ በማሽን እንዲያልፍ ያደረገውን ንብረቱን ይወስዳል ። ከዚህ በኋላ ወደ መስሪያ ቤቱ ቢሮ ያመራል ።
ይህ ታዲያ እነዚህ ድራማ ሰሪዮች እንዴት እንደሚጠቀሙበት እንይ : –
ይህች ድራማ የሚሰራባት ምስኪን እህት በእነዚህ ተልእኮ በተሰጣቸው ሴት ፈታሾች ምንም ብረት ነክ ነገር ይዞ መግባት አይፈቀድም ስለዚህ ሰአት ፣ ሞባይል ፣ ጌጣ ጌጦችን በሙሉ አውጥተሽ በቦርሳሽ ውስጥ አድርጊ ትባላለች ። ምስኪኗ እህትም የተባሉትን በሙሉ በቦርሳው ውስጥ ያለውን ብርም ጭምር ታስረክባለች ። ምናልባት ፓስፖርትና የሚረጋገጠው ወረቀት ቦርሳው ውስጥ ካለ በፓስፖርቱ ውስጥ መቶ ብር ተደርጎ ይሰጣታል ። ወደ ተባለው ቢሮ ስትገባ ማንም የለም ትንሽ ቆዪ ይመጣሉ ትባላለች ። ይሁን እንጂ የሚመጣ የለም ለመጠየቅ ስትወጣ ዘበኛው ተቀይሮ ሌላ ነው ። ስትጠይቀው ቢሮ ገና ሰው ያልገባበት ባዶ ነው ። የምን የውጪ ጉዳይ ነው እንዲህ የሚብል ነገር አላቅም ይላል ። ‼
ኤምባሲ ከሆነ ድራማ ሰሪዮቹ በታክሲ ወደ ኤንባሲ የመጡ እህቶችን አዛኝ መስለው ኤምባሲው ከዚህ ለቋል ተብለን ነው ኑ ወደ አዲሱ ቢሮ አብረን እንሄዳለን በማለት የተለመደውን ድራማ ይሰራሉ ። ሴቶችን መሰረት ያደረገው ሿሿ ይህን ይመስላልና እህቶች ራሳችሁን ጠብቁ ።
ወጪ ለመቀነስ ብላችሁ በታክሲ ከመሳፈር በሚታወቁ ታማኝ ራይዶች ሄዳችሁ ጉዳያችሁን ፈፅማችሁ በሰላም ተመልሳችሁ ተመጣጣኝ ዋጋ ብትከፍሉ ከአስደንጋጭ ዘረፋ ትድናላችሁና ለማንኛውም ተጠንቀቁ ።
http://t.me/bahruteka

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

Forwarded from ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله "وَالْمَقْصُوْدُ أَنَّ الْحَسَدَ مَرَضٌ
مِنْ أَمْرَاضِ النَّفْسِ
وَهُوَ مَرَضٌ غَالِبٌ
فَلَا يَخْلُصُ مِنْهُ
إلَّا قَلِيْلٌ مِنَ النَّاسِ
وَلِهَذَا يُقَالُ: مَا خَلَا جَسَدٌ مِنْ حَسَدٍ
لَكِنَّ اللَّئِيْمَ يُبْدِيْهِ
وَالْكَرِيْمَ يُخْفِيْهِ " (مجموع الفتاوي )
كلام عجيب

Forwarded from [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
ከአሉ ተባለ ወሬ ተከልክለናልና እንጠንቀቅ!!
———
አሎባልታ ወሬ ብዙዎችን በተለያየ መንገድ አክስሯል!! አሉ ተባለ ወሬ በማህበረሰቡ ላይ ጉዳቱና መዘዙ የከፋ ስለሆነ ሸሪዓችን አጥብቆ ከልክሏል።
ከወርራድ አስሰቀፊይ ተይዞ እንዲህ አለ:-
ሙዓዊየህ ወደ ሙጊረህ ቢን ሹዕበህ እንዲህ በማለት ፃፈ፣ ከአላህ መልክተኛ ﷺ ከሰማሀው ምክር የሆነ ነገር ወደኔ ፃፍልኝ አለው፣ ሹዕበህ ኢብኑ ሙጊረህም እኔ ከመልክተኛው ﷺ የሚከተለውን ሲሉ ሰምቻለሁ በማለት ፃፈለት:- “አላህ ሶስት ነገሮችን ጠልቶላችኋል፣ አሉ ተባለን፣ ገንዘብን ማባከንና ጥያቄ ማብዛትን።” [ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት ሶሂህ ሀዲስ ነው።]
በዚህ አሉ ተባለ ወሬ ስንቱ ሱሰኛ ሆነ?!
ስንቱ ከቂርኣት (ከደርስ) ርቆ በዚህ ተጠመደ?!
ያውም የበለጠ ከማበላሸት ውጭ ሊያስተካክለው በማይችለው ነገር ላይ ገብቶ ስንቱ ተጠመደ?!
ስንቱ ነው በእንዲህ ያሉ ወሬዎች ተጠምዶ እውቀት ፈላጊ ምስኪኖችን ከደርስ ያቋረጠው?!
ስንቱ ነው በዚህ መልኩ ለቢድዐህ ባለቤቶችና ለአስመሳዮች በር የከፈተው?!
ስንቱ ነው በዚህ ተግባር ተዘፍቆ ከድሮ ጀምሮ ወደ ቡድንተኝነት (ተሀዙብ) ያመራው?!
እንንቃ!! ጎበዝ ጊዜያችን አናባክን!! ወዳጅነትን አሻክረው በጀመዓ ላይ ክፍተት እንዲፈጠር ሰበብ ከሚሆኑ ተግባሮች እንራቅ!! አሉ ተባለ ወሬን አጥብቀን ተጠይፈን እንራቅ!!
ታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “በአሉ ተባለ ወሬ፣ ጥያቄን በማብዛትና ጊዜን በማባከን መወጠር (ቢዚ busy) መሆን በሰዎች መካከል ከተንሰራፋ በእውነቱ በሽታ ነው!! አላህን ጤነኛነትን እንጠይቀዋለ!!። ይህ ተግባር እንደ ትልቅ አንገብጋቢ ጉዳይ ይሆንበታል፣ በል እንዲያውም አንዳንዴ (በዚህ ተግባር ያልገጠመውን) ጥላትነት ለማይገባው ሁሉ ጥላትነትን ይጠቀማል፣ አለያም ደግሞ (በዚህ ተግባር ስለ ገጠመው ብቻ) ወዳጅነት የማይገባውን ወዳጅ ሊያደርግ ይችላል። ወደዚህ ደረጃ የሚደርሰው፣ ለዚህ እውቀትን ከመፈለግ አርቆ ውጥረት ውስጥ ለከተተው (ለአሉ ባልታ ወሬ) ከሰጠው ትኩረት የተነሳ ነው። እንደ ማስረጃ የሚያቀርበው ደግሞ ሀቅን መርዳት ነው የሚል ነው። እውነታው ግን እንደዛ አይደለም!። ይልቅ እውነታው ነፍስንም ሆነ ሰዎችን በማይመለከታቸው ነገር ውጥረት ውስጥ መክተት ነው!!።
የሆነ ወሬ ሳትፈልገው መምጣቱ ግን ውጥረት ውስጥ ሊከትህ አይችልም፣ እንደ ወሬ ማንኛውም ሰው ዘንድ ሳይፈልገውና ለወሬው ቦታ ሰጥቶ ሳይዘጋጅለት ሊመጣው ይችላል ነገር ግን ቦታ አይሰጠውም፣ በሱ ውጥረት ውስጥ አይገባም!!። ትልቅ ትኩረት የሚሰጠውም ጉዳዩ አይሆንም!! ምክንያቱም እውቀት ከመፈለግ ያዘናገዋል፣ ነገሮችንም ያበላሽበታል፣ በማህበረሰቡም ውስጥ የቡድንተኝነትን በር ይከፍታል፣ በዚህ ሰበብም ኡመቱ ለመከፋፈል ይበቃል።” [መጅሙዕ አል-ፈታዋ 26/127]
ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) በድጋሚ ተፍሲሩ ጁዝእ ዐማ ገፅ 197 ላይ እንዲህ አሉ:- “በእኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው ፊትናዎችን ግልፅ የወጡትንም ይሁን በድብቅ የሚሰራጩትን መጠንቀቅ ነው!!፣ ሰዎችንም ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ ከሚያነሳሱ ነገሮች ሁሉ መራቅ ይጠበቅብናል፣ ሁሌም መረጋጋትን መያዝ ይጠበቅብናል፣ ከአሉ ተባለ ወሬ እና ጥያቄን ከማብዛት መራቅ ግዴታ ይሆንብናል፣ ይህ ነቢዩ ﷺ ከከለከሉት ተግባርም ነው። ስንት (በአሉ ተባለ ወሬ የምትሰራጭ) አንዲት ቃል የሰላ ሰይፍ የማይሰራውን ሰርታለች?!፣ በእኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው የሚግባባና የሚዋደድ ማህበረሰብ እንዲሆን ከፊትና እና ፊትናን ከሚቀሰቅስ ነገር መራቅ ነው!!።”
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa

[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

✍ ጫት የዱዓ መሳሪያ ሳይሆን የውድመት መሳሪያ ነው!
⚠️ ጫት ውድ የሆነውን ግዜ ይገድላል።
⚠️ ጫት ያጀዝባል።
⚠️ ጫት ያጃጅላል።
⚠️ ጫት አላማ ቢስ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ነዝናዛ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ኪስን ያከሳል።
⚠️ ጫት ወንድነትን ያከስማል ብልት ያኮላሻል።
⚠️ ጫት ቤተሰብን ይበትናል።
⚠️ ጫት ያልከሰክሳል።
⚠️ ጫት ሌባ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ወስላታ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ልብን ያደርቃል።
⚠️ ጫት የሰው እጅ ያሳያል/ለማኝ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ያደሀያል።
⚠️ ጫት ያሳብዳል።
⚠️ ጫት እንቅልፍ ይከላክላል።
⚠️ ጫት ለቢድዓ እና ሽርክ ይዳርጋል።
⚠️ ጫት ፈሪ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ጥርስን ያዳሽቃል።
⚠️ ጫት አፍን ያገማል።
⚠️ ጫት ቡቱቶ ያስለብሳል።
⚠️ ጫት ጨጓራ በሽታ ያመጣል።
⚠️ ጫት ውበት ያበላሻል።
⚠️ ጫት ያደነዝዛል።
⚠️ በዲንህ ደዩስ እንዲትሆን ያደርግሃል።
📌 በጥቅሉ ጫት ትውልድ ገዳይ አደገኛ ቅጠል ነው። ወጣቶቻችን ሆይ ንቁ ኤሄን ቅጠል እያኘካችሁ ውድ የሆነውን ግዜያችሁን አታውድሙ። ለጉዳቶቹ ሰለባ አትሁኑ።
👌 የሆነ ቦታ ዞር ዞር ስል ያገኘሁት ነው የተወሰነ ጨማምሬበት አቀረብኩላችሁ። እስቲ ለጫት ቃሚዎች ከእውቀታቸው ላይ ይጨምሩበት ላኩላቸው። እንጂማ ጉዳቱን የማያቁ ሁነው አይደለም
منسوخ

አቡ አዒሻ العلم نور
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

💢✋ حُسن الخاتمة ✋💢
✍️ قال الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين - رحمه الله تعالى - :
" ليس المقصود من حسن الخاتمة أن تموت و أنت في المسجد أو على سجادة الصلاة أو تموت و المصحف بين يديك .
فقد مات خير البرية جمعاء و هو على فراشه . مات صديقُه الصديقُ أبو بكر و هو خيرُ الصحابة على فراشه . مات خالد بن الوليد على فراشه و هو الملقب بسيف الله المسلول و الذي خاض ١٠٠ معركة و لم يخسر أياً منها .
👈 – و لكِنَّ حُسْنَ الخاتمة :
✓• أن تموتَ و أنت بريءٌ من الشرك .
✓• أن تموتَ و أنت بريءٌ من النفاق .
✓• أن تموتَ و أنت مفارقٌ للمبتدعة بريءٌ من كل بدعة .
✓• أن تموتَ و أنت على الكتاب و السنة و مؤمنٌ بما جاء فيهما دون تأويل .
✓• أن تموتَ و أنت خفيفُ الحمل من دماء المسلمين و أموالِهم و أعراضِهم ، مؤدياً حق الله عليك و حق عباده عليك .
✓• أن تموتَ سليمَ القلب طاهرَ النوايا و حَسَنَ الأخلاق ؛ لا تحملُ غلاً و لا حقداً و لا ضغينةً لمسلم .
✓• أن تصلي خمسَكَ في وقتها مع الجماعة لمن لهم حقُّ الجماعة و تؤدي ما افترضه اللهُ عليك .
اللهم أَحسنْ عاقبتَنا في الأمور كلِّها و أجرْنا من خزي الدنيا و عذابِ الآخرة .
اللهم أَحسنْ خاتمتَنا و ردَّنا إليك مرداً جميلاً غير مخزٍ و لا فاضحٍ .
📚 |[ فتاوى نور على الدرب ]| .

Audio
## خطبة الجمعة:-①
أسباب البلاء التي نزلت على المسلمين انتشارالشرك والذنوب ورفعها بالرجوع إلى الله.
የጁመዓ ኹጥባ ርዕስ:–
« በሙስሊሞች ላይ ለወረዱ ችግሮችና መከራዎች ምክንያቶቹ የሺርክ እና ወንጀሎች መስፋፋት ነው።»
★ቦታ :— ቻግኒ
★መጠን :–7.4MB
★እርዝመት :— 31:54ደቂቃ♪
✔ በአቡ ጁበይር ሙሀመድ
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
أسباب البلاء التي نزلت على المسلمين انتشارالشرك والذنوب ورفعها بالرجوع إلى الله.
የጁመዓ ኹጥባ ርዕስ:–
« በሙስሊሞች ላይ ለወረዱ ችግሮችና መከራዎች ምክንያቶቹ የሺርክ እና ወንጀሎች መስፋፋት ነው።»
★ቦታ :— ቻግኒ
★መጠን :–7.4MB
★እርዝመት :— 31:54ደቂቃ♪
✔ በአቡ ጁበይር ሙሀመድ
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Recording_1590
<unknown>
ይህ በመንደራ የጓጉል ሲብልካይ ጀመዓቱ አሰለፊያህ የመስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በውድ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡ ጦለሃ ሀፊዘሁላህ በዙል ሂጃ 1/1445 ሒጂሪያ ጁምዓ ምሽት በቢዲዓ ዙሪያ የተደረገ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ አድስና ወሳኝ ሙሐደራ ነው።
عنوان المحاضرة
أضرار وأخطار البدعة
علامات أهل البدع
الأ سباب التي أدت إلى انتشار البدع
الأسباب المعينة للقضاء على البدع
ከተዘረዘሩ ወሳኝ ነጥቦች መካከል፦
➣ቢዲዓ በዲን ላይ ምንም አይነት መረጃ የሌላቸው ነገሮች ከኢስላም ሰዎችን ሊያወጡ የሚችሉም ሆኑ ሊያወጡ የማይችሉ ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸው ጉዳትና ያላቸው አደጋ እጅግ ከባድ መሆኑ፦
➣የቢዲዓ ባለቤቶች መገለጫ (ምልክቶች)፦
➣ቢዲዓ በአለም ላይ ከጫፍ እሰከጫፍ እንዲዘረጋና እንዲሰራጭ ያደረጉት አሰባቦች ምንድን ናቸው?
➣በዲናችን ላይ አድስ የተፈጠሩ የሆኑ ቢዲዓዎችን ለማጥፍትና ለማውደም አሰባቦች ፦
ሙብተዲዓወችን ጠላት አድርገን መያዝ እንዳለብን እና ዑለማወች የጋራ ሰምምነት እንዳላቸው፦
ድቤ እየወገሩ ከቀኝ ከግራ ወደሰማይ ወደመሬት እየተወዛወዙ የአሏህ መልክተኛው መጡ እያሉ መረሃባ እያሉ የሚቆሙ በየ ሀገሩ ኹራፍዮች ሰለመኖራቸው፦
የኛኑ ወገኖች ነውና እያጠመሙ ያሉት ሁሉንም መዋጋት አለብን።
➣በስተመጨረሻም ሰለሰደቃ ተወስቷል፦
ወደመንደራ ጀመዓዎች ግሩፕ ለመቀላቀል፦
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/+J8rODkADXKYyNDk0
ወደ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር የቴሌ ግራም ቻናል ለመቀላቀል፦
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@UstazAbuzarhassenAbutolha

شرح ستة مواضع من السيرة النبوية.
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል አንድ ①
★ቦታ :— ቻግኒ
★መጠን :–2.9MB
★እርዝመት :— 12:27ደቂቃ♪
✔ በአቡ ጁበይር ሙሀመድ
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል አንድ ①
★ቦታ :— ቻግኒ
★መጠን :–2.9MB
★እርዝመት :— 12:27ደቂቃ♪
✔ በአቡ ጁበይር ሙሀመድ
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
شرح ستة مواضع من السيرة النبوية.
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል ሁለት ②
★ቦታ :— ቻግኒ
★መጠን :–2.7MB
★እርዝመት :— 11:33ደቂቃ♪

የጓደኝነት መስፈርቶች
———
አል ፈቂህ ኢብኑ ጁዚይ አል'ማሊኪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
የጓደኝነት መስፈርቶችማ ሰባት ናቸው
1ኛ, በእምነቱ ሱኒይ ሊሆን ግድ ነው።
2ኛ, በዲኑ ላይ አላህን የሚፈራ ሊሆን ነው። እርሱ የቢድዐህ ሰው ከሆነ አለያም ፋሲቅ አመፀኛ ሰው ከሆነ ባልደረባውን ወዳለበት አካሄድ ሊጎትተው ይችላል፣ አለያም ሰዎች በዚህ ይጠረጥሩታል፣ አንድ ሰው በጓደኛው ዲን ላይ ነውና።
3ኛ, የጥሩ አዕምሮ ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። የሞኛሞኝ ሰው ጓደኝነት በላእ ነው።
4ኛ, የጥሩ ስነ-ምግባር ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። መጥፎ ስነ-ምግባር ያለው ሰው ጠላትነቱ አይታመንም፣ ይህንም በምታስቆጣው ጊዜ ትፈትነዋለህ፣ ከተቆጣ ጓደኝነቱን ተወው።
5ኛ, ከሀሜት፣ ከምቀኝነት፣ ከሸር ፈላጊነትና ከሁለት ፊትነት ልቡ ንፁህ መሆን አለበት።
6ኛ, በቃሉ የሚፀና የማይዋልልና የማይቀያየር መሆን አለበት።
7ኛ, ለእርሱ ሐቅ እንደምትቆመው ለአንተም ሀቅ የሚቆምልህ መሆን አለበት። በአንተ ላይ ሀቅ እንዳለው እየተመለከትከለት ለአንተም ሀቅ አለህ ብሎ የማይመለከትልህ (ለሀቁ እንደምትቆምለት ለሀቅህ የማይቆምልህ) ጓደኛ ኸይር የለውም።
[አል-ቀዋኒን አል-ፊቅሂየህ ገፅ 460]
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
➥ በዚህ ዘመን እነዚህን መስፈርቶች ያሟላ ጓደኛ ያለው ሰው ምንኛ ታድሏል!! ዋና ዋና መስፈርቶችንም ያሟላ ማግኘት ትልቅ ነገር ነው!!
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
———
አል ፈቂህ ኢብኑ ጁዚይ አል'ማሊኪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
የጓደኝነት መስፈርቶችማ ሰባት ናቸው
1ኛ, በእምነቱ ሱኒይ ሊሆን ግድ ነው።
2ኛ, በዲኑ ላይ አላህን የሚፈራ ሊሆን ነው። እርሱ የቢድዐህ ሰው ከሆነ አለያም ፋሲቅ አመፀኛ ሰው ከሆነ ባልደረባውን ወዳለበት አካሄድ ሊጎትተው ይችላል፣ አለያም ሰዎች በዚህ ይጠረጥሩታል፣ አንድ ሰው በጓደኛው ዲን ላይ ነውና።
3ኛ, የጥሩ አዕምሮ ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። የሞኛሞኝ ሰው ጓደኝነት በላእ ነው።
4ኛ, የጥሩ ስነ-ምግባር ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። መጥፎ ስነ-ምግባር ያለው ሰው ጠላትነቱ አይታመንም፣ ይህንም በምታስቆጣው ጊዜ ትፈትነዋለህ፣ ከተቆጣ ጓደኝነቱን ተወው።
5ኛ, ከሀሜት፣ ከምቀኝነት፣ ከሸር ፈላጊነትና ከሁለት ፊትነት ልቡ ንፁህ መሆን አለበት።
6ኛ, በቃሉ የሚፀና የማይዋልልና የማይቀያየር መሆን አለበት።
7ኛ, ለእርሱ ሐቅ እንደምትቆመው ለአንተም ሀቅ የሚቆምልህ መሆን አለበት። በአንተ ላይ ሀቅ እንዳለው እየተመለከትከለት ለአንተም ሀቅ አለህ ብሎ የማይመለከትልህ (ለሀቁ እንደምትቆምለት ለሀቅህ የማይቆምልህ) ጓደኛ ኸይር የለውም።
[አል-ቀዋኒን አል-ፊቅሂየህ ገፅ 460]
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
➥ በዚህ ዘመን እነዚህን መስፈርቶች ያሟላ ጓደኛ ያለው ሰው ምንኛ ታድሏል!! ዋና ዋና መስፈርቶችንም ያሟላ ማግኘት ትልቅ ነገር ነው!!
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Telegram
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
Audio
شرح ستة مواضع من السيرة النبوية.
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል ሶስት ③
★ቦታ :— ቻግኒ
★መጠን :–1.3MB
★እርዝመት :— 05:24ደቂቃ♪
✔ በአቡ ጁበይር ሙሀመድ
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል ሶስት ③
★ቦታ :— ቻግኒ
★መጠን :–1.3MB
★እርዝመት :— 05:24ደቂቃ♪
✔ በአቡ ጁበይር ሙሀመድ
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
Audio
شرح ستة مواضع من السيرة النبوية.
لمؤلفها شيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب.
ነብያዊ ከሆኑት መንገዶች(ታሪከዊ ሂደቶች) ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን ማብራራት።
ክፍል አራት ④
★ቦታ :— ቻግኒ
★መጠን :–1.7MB
★እርዝመት :— 07:09ደቂቃ♪

ክፍል አምስት ⑤
★ቦታ :— ቻግኒ
★መጠን :–2.6MB
★እርዝመት :— 10:58ደቂቃ♪