Forwarded from ẞamke't🎴
ሰላም ለእናንተ ይሁን!🙏 እያልን
ነገ ማለትም እሁድ 08-02-19 ዓም 7፡00 ሰዓት በደ/ዓ/ቅ/ገብርኤል ቤ/ያን ቤተ ማርያም በገና ቤት በጋ እና ክረምት ለተከታታይ ወራት ት/ት (ስልጠና) ላይ የቆዩ ተማዎቹን ያስመርቃል።
በመሆኑም;- በተጠቀሰው ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት ተገኝተው የፕሮግራማችን ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት ጠርተኖታል።
አዘጋጅ;- ዲ/ን ሚኒሊክ አዲሱ
🎉 ተመራቂዎች እና አስመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ።🙏🎊🎉

❤2