ቤተ ማርያም መንፈሳዊ የበገና ማሰልጠኛ ተቋም Bete Maryam Begena (BMB)
926 subscribers
350 photos
11 videos
12 files
120 links
"እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት፤ አስር አዉታርም ባለዉ በበገና ዘምሩለት" መዝ.32 ፣ 2

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን ዶግማዋን እና ቅኖናዋን የጠበቁ የበገና፣የመሰንቆ፣የዋሽንት፣የክራር ፣የከበሮ፣... ት/ት፣መዝሙር... አባል ለመሆን @seemore21 join ይበሉ ለወዳጅ ዘመድዎም Share ያድርጉ።
Download Telegram
#ዘወረደ:-
፨የቃሉ ትርጓሜ:-ከሰማይ ሰማያት መውረድንና በሥጋ ማርያም መገለጡን ለመግለጥ ነው።ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው…የሐ 3፥31።
👉1. በሰው ላይ ጥላቻ ካለብን #አንጹም 1ኛ ዮሐ 2፥11 ና 15
👉2. ክፋትና ሚቀኝነት ካለብን #አንጹም  ማቴ 7፥22
👉3. ፍቅር ከሌለን #አንጹም  ገላ 5፥6 ኤፌ 5
👉4. ምጽዋት ማናደርግ ከሆነ #አንጹም ሉቃ 11፥41
👉5. ስድብና መዳራትና ዝሙት ካለብን #አንጹም ማቴ 7፥22
✝ስንጾም እንደ ግብዞች ሳንጠወልግ አንደበትን ክፉን ከመናገር በመከልከል፣ዓይን ክፉ ከማየት በመከልከል፣ጆሮ ክፉ ከመስማት በመከልከል፣እጃችን ክፉ ነገር እንዳይነካ በመከልከል፣እግራችንም ወደ ክፉ ቦታ ከመሄድ በመከልከል እንዲሁም ህልናችን ክፉ ሃሳብን ከማሰብ በመከልከልና በመራቅ እንድንጾም እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት🙏🙏🙏
፨ኦርቶዶክሳዊያን ሁላችሁም በይቅርታ፣በልግስና፣በፍቅር የተሞላ ሱባኤ ያርግልን🙏🙏🙏
❤2🙏2