ቤተ ማርያም መንፈሳዊ የበገና ማሰልጠኛ ተቋም Bete Maryam Begena (BMB)
926 subscribers
350 photos
11 videos
12 files
120 links
"እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት፤ አስር አዉታርም ባለዉ በበገና ዘምሩለት" መዝ.32 ፣ 2

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን ዶግማዋን እና ቅኖናዋን የጠበቁ የበገና፣የመሰንቆ፣የዋሽንት፣የክራር ፣የከበሮ፣... ት/ት፣መዝሙር... አባል ለመሆን @seemore21 join ይበሉ ለወዳጅ ዘመድዎም Share ያድርጉ።
Download Telegram
Forwarded from ምኔ Recods (ባሕረ ጥበባት ሚዲያ)
Forwarded from ምኔ Recods (ባሕረ ጥበባት ሚዲያ)
የመኖርን ትክክለኛ ትርጉም በሕይወታቸው ያሳዩ፣ በቅኔ በትርጓሜ ከሁለት እልፍ በላይ ሊቃውንትን ያስተማሩ አራት ዐይናው የኔታ ይባቤ በላይ በዛሬው ዕለት በርካታ ሊቃውንትና ሊቃነ ጳጳሳት እንዲሁም ምእመናን በተገኙበት ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል። ሞት ለሰው ሁሉ የተሠራ ነው። ትልቁ ቁም ነገር በፈጣሪ ዘንድ ትርጉም ያለው ሥራን መሥራት ነው። የኔታ የጀመሯቸውን መንፈሳዊ ተግባራት የሚያስቀጥሉ በርካታ ሊቃውንትን አፍርተውልን አልፈዋል።

እንደእርስዎ ሕይወታችንን ሁሉ ለታላቅ ቁምነገር አውለን እናልፍ ዘንድ አምላክ ይፍቀድልን። በረከትዎ ይደርብን።