Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ
27.3K subscribers
6.98K photos
60 videos
501 files
880 links
የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB

📥Inbox us @sebrisatbuy
• መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
Software Https://www.sebrisat.com/
Download Telegram
አሁንም ተወዳጁ Tiger T8 High Class እነዚህን በEutelsat@7°E ላይ ቻናሎቹን መበረገዱን ቀጥሏል!
ያለምንም ተጨማሪ ዲሽ
ምርጥ ምስል ጥራት እና እንግሊዘኛ ቋንቋ

☞Tiger T8 HIGH CLASS
•የSeries እና የNormal Film ቻናሎች"
•የህፃናት
•የDocumentary
•የኳስ
•የReality show
Jimmy Kimmel,Ellenshow,Steve Harvey,.... እና ሌሎችም!
Beinsport Football,Beinsport Movies,Beinsport Series,Beinsport Haber,Nicklodeon, History Hd,NAT GEO HD እና ሌሎችም...


Tiger ማለት Ethiopia ውስጥ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ Americaን እና እንግሊዝ ውስጥ ጭምር የሚሸጥ International እቃ ነው!

Brand እቃ ግዙ ምንለው በምክንያት ነው!
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች አንዳንድ ነገሮች ላይ ትንሽ ነገር እንወያይ ማለትም ከ ዲሽ ጋር በተዛማች ጉዳዮች
እዚህ ቻናል ላይ ያዉ እንደሚታወቀዉ ያዉ
የዲሽ ቴክኒሺያን
እንዲሁም መረጃዎችን ቶሎ ቶሎ የማግኘት ያሉትን ነገሮች በዲሽ ዙሪያ ቅርብ መሆን ሚፈልጉ ሰዎች አሉ ፡፡
በአጠቃላይ የኔ ሀሳብ ያዉ የኛ ሰዉ ጋር ማለትም ተጠቃሚዉ ጋር ትክክለኛ ነገር ለምን አይደርስም ነዉ ምለዉ

አሁን ድረስ only ጥቅማቸዉን ብቻ በ 1 አቅጣጫ ሚመለከቱ ብዙ
ቴክኒሺያኖች አሉ ይህ ማለት ደግሞ ያንተን ስራ እንዳለ ያጠፋዋል እነሱ ባደረጉት or እነሱ በሰሩት foul የምትጠቆረዉ እዚጋ በትክክል ስራዉን እየሰራ ያለ ሰዉ ነዉ

ያዉ የኛ ህዝብ አብዛኛዉ ሰዉ ኳስ አፍቃሪ እንደሆነ ይታወቃል
ሰዉም በአንድ በኩል ሲታይ ያሳዝናል ይህ እንደ እኔ እንደራሴ አመለካከት or እንደኔ ግንዛቤ ነዉ
ለምሳሌ ያክል ነፃ የኳስ ቻናል ከመጣ ጀምሮ ስንመለከት
ያለዉን ነገር እንመልከት ከብዙ በጥቂቱ
☞ IRib Varzish ይህ ቻናል ሲመጣ ያወጣዉ ወጪ
C-band Lnb & 180cm size Dish
አየ ኳስ ተመቸዉ በአሳዛኝ ሁኔታ ተዘጋ
☞ iDman Azerbajian ይህ ቻናል አስደመመ ምክንያቱም በዉስጡ አስደማሚ package ይዞ ቀረበ
ያዉ ይሄ ህዝብ ምን መግዛት ነበረበት ማለት ነዉ HD ሪሲቨር
ገዛ ተመቸዉ ተዘጋ
በአጋጣሚ ትዝ ካላችሁ ይህ package የተዘጋዉ ከሰዓት አካባቢ ነዉ 6:00 or 7 ሰዓት አካባቢ ነዉ አንድ ባንድ እየጠፋ ሙሉ ድርግም አለ አስቡት ሙሉ ዕቃ ገዝቶ ጠዋት 4 or 5 ሰዓት ያሰራ ሰዉ በመቀጠል
☞ኤርትራ Tv 2 ይቺ ዲም ላይት የሆነች ቻናል
አዝናኝ ነበረች
☞PTV Sport
☞DUHOK TV

☞ ያዉ እነዚህም ቻናሎች ተዘጉ አብዛኞቹ ቻናሎች አቆላለፍ ዘዴያቸዉን ጠጠር በማድረግ መጡ
☞ Sport 24 ይህ ቻናል ሁላችንን ሚያስደምም 1ኛ ቻናል ነበር ጨለመ ተዘጋ


አሁን ደግሞ ጊዜዉ Beout Q Sport ነዉ
ስለዚህ ቻናል ልበላችሁ የብዙ ሰዉ ጥያቄ የሆነውን መልስ በዚቹ መልሼ ልለፍ ያዉ ጥያቄያችሁን ይመልስላችዋል ብዬ አስባለሁ


☞ Beout Q ሰፖርት ከ 1-እስከ 10 ቻናሎች በዉስጡ ይዝዋል
ይህ ቻናል መቀመጫዉን ሳዉድ አረቢያ ያደረገ ሲሆን
ራሱን የቻለ ልክ እኛ ሀገር እንደምንጠቀመዉ በካርድ ማለትም
እንደ Dstv /Star Times / bein Sport የመሳሰሉት በክፍያ እንዲሁም ራሳቸዉን የቻለ ሪሲቨር እንዳላቸዉ ሁላ ይህም ቻናል
ራሱን የቻለ Beout Q የሚል ሪሲቨር እንዲሁም አብሮት ለስንት ጊዜ የሚያገለግል ካርድ አለዉ ማለት ነዉ
ካርዱ የ1 ዓመት ከሆነ ለ 1 ዓመት ያገለግልና የአገልግሎት ጊዜ ሲያልቅ Like እንደነ Dstv መሙላት አለብን ማለት ነዉ


አሁን ደግሞ ይሄን ቻናል በሌላ መንገድ መጠቀም እንችላለን ማለት ነዉ

Server ሚባል ነገር አለ ይህ ማለት ልክ ካርድ እንደ መሙላት ማለት ነዉ
ቻናሉን ለመክፈት HEVC 265 Support ሚያደርጉ መሆን አለበት ማለት ነዉ
አብዛኛዎቹ በየቤታችን ሚገኙ HD Receiver 264 ነዉ Support ሚያደርጉት ማለት ነዉ

☞ልብ ይበሉ Server በሁለት እንከፍለዋለን
ቻናልን በመክፈት በተያያዘ መልኩ ማለት ነዉ

ቁ.1 Forever Server ይሄ ተመራጩ እናም አንደኛዉ ነዉ
Beout Q Sport ን ያለ intrnet connection መመልከት እንድንችል ይረዳል
እንዲሁም ተጨማሪ ቻናሎች የመክፈት እድሉ የሰፋ ነዉ ማለት፡ማንኛዉ ሪሲቨር ሊከፍተዉ ማይችለዉን የ ቻናል አቆላለፍ ዘዴ ይሰብራል ይከፍታል
እንደ ምሳሌ ያክል :- Ptv Sport እንዲሁም Sony Ten
68°E ላይ ያለዉን ማለቴ ነዉ Conax incraption የተቆለፈ ነዉ
እንዲሁም Digi Turk Eutelsat 7°E
Bein Sport Bein movie የመሳሰሉት
ማለት ነዉ
☞ልብ ይበሉ ይሄን ሁሉ መክፈት አቅም ያለዉ Forever Server ነዉ

Forever Server ያላቸዉ ሪሲቨሮች
ከታች ያገኛሉ በ 1 ኝነት Tiger T 3000
Tiger T8 all model
አብዛኛው የታይገር ሪሲቨሮች Forever Server ን የያዙ እና ተመራጮች እንዲሆኑ ያደርጋችዋል ማለት ነዉ

ከ ሀገራችን ደግሞ የ ሪሲቨር ካምፓኒዎች አምራች or አስመጪዎች
ከ አንድ ብራንድ ሪሲቨር Copy ተደርጎ ይሰራል ማለት ነዉ

☞LIFESTAR ካምፓኒ ከልቡ ሪሲቨር አሰርትዋል ይሄም
☞LIFE STAR 90-90 የሚባለዉ Model ነዉ

Geant 2500 hybrid የተጨበጨበለት ሪሲቨር ነዉ Direct Ls90-90 ነዉ ላይፍ አሪፍ ዕቃ ነዉ ይሄኛዉ ሞዴል no more promotion
its only Truth


ቁ.2 Vanilla Server
በመቀጠል ደግሞ ይሄ Server ደግሞ የ intrnet connection የሚፈልግ ሲሆን ከላይ Beout Q Sport ሲከፍት intrnet conection ይፈልጋል
or ሁሉንም 1 ጊዜ Active ለማድረግ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ያስፈልገናል ማለት ነዉ
እንዲሁም LEG N-24 Plus እዚሁ vanilla Server ላይ ይገኛል
Tiger i 400 pro ጨምሮ ማለት ነዉ

ለምን Ptv Sport አይከፍትም ለምን Digi Turk Bein አይከፍትም ለምትሉት መልስ ይመልስላችኀል ምክንያቱም
☞ልብ ይበሉ Serverሩ Forever አይደለም አለቀ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
በመቀጠል ቻናሉ ይዘጋል አይዘጋም ሚለዉ ነገር
ቻናሉ ያዉ ቅድም ከላይ እንዳየነዉ

በ server ነዉ ሚሰራዉ ይህ ማለት በ ካርድ እንደመስራት ማለት ነዉ
365 ቀን ከሆነ Serverሩ 1ዓመት ያለምንም መቋራረጥ እንመለከታለን ማለት ነዉ ያዉ በነ Dstv ካርድ የ ዓመት ሞልተን ሲያልቅ ደግመን ሞልተን መጠቀም እንደምንችለዉ ሁላ
እዚ ላይም ሪሲቨሮቹ ራሳቸዉን የቻለ የየራሳቸዉ መለያ ቁጥር አላቸዉ like
🔛Mac Adress በዚ አማካኝነት መሙላት እንችላለን ማለት ነዉ፡፡

ያዉ የሪሲቨሮቹ ዋጋ ጣራ ቢነካም የኔ ሀሳብ ያለዉን ነገር ማካፈል ነዉ
እናም ለራሴ ብቻ ምትሉ ጥቅመኞች አንዳንዴም እያሰባችሁ እላለሁ

©Sami Jr. Dish Big ups man! 💪

👤 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Sebridishbot 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
📱 +251922567041
📱 +251912752448
በቅርቡ የሚወጡ የTigerstar ምርቶች!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
DSTV የነበረን ዲሽ እንዴት አድርገን ወደ Arabsat@26°E የዲሽ Position መቀየር እንችላለን?
📺BeoutQ ከ1 እስከ 10!🔥
#Timelapse #Sebrisat #ሠብሪዲሽ!
Share with your beloved one's