Scripture union addis ababa
103 subscribers
607 photos
13 videos
29 files
14 links
Download Telegram
#ትጋት

በጃፓንኛ Karoshi ይባላል። በተለያዩ የኤዢያ ሃገራትና ብሎም በጃፓን ብዙ ከመስራት የተነሳ በሚመጣ ድካም የሚከተልን ሞት የሚገልፅ ቃል ነው።

ጃፓኖች ስራ ከመውደዳቸው የተነሳ አለቆቻቸው "ቤት ሂዱ" ብለዋቸው ከወጡ በኋላ፣ አለቆቻቸው መሄዳቸውን አረጋግጠው ተመልሰው ስራ ይገባሉ። ይህ እውነት ነው።

ኢትዮጵያችን በትትርና (ወይም work ethic) ከዓለማችን ግርጌው አካባቢ ስትቆናጠጥ፣ ጃፓንና የመሳሰሉት ሃገራት ደግሞ ከላይ ሆነው ይመራሉ። ዛሬ እነዚህ ሃገራት የት እንዳሉ አስተውሉ።

ምን ለማለት ፈልጌ ነው?

በሃገራችን ጥሩ ስራ እየሰሩ ያሉና ታታሪ ግለሰቦች እንዲሁም ቢዝነሶች፣ ተቋማት እንዳሉ ባይካድም እንደሃገር ግን ብዙ ይቀረናል፤ በጣም ብዙ። ሃገር ላይ የሚንፀባረቀው ደግሞ የእንያንዳችን ጥረት ድምር ውጤት ነው። ስለዚህ በህይወታችን ውስጥ ትጋትን በመለማመድ #ምርታማነት-አችንን እናሳድግ።
🌞🌞🌞ዛሬ አዲስ ቀን ነው🌞🌞🌞
በዚህ ውብ ቀን በተጨመረልን እድሜ እንደትላንት ሳይሆን ትላንት በኖርንበት የውድቀት ህይወት ሳይሆን በአዲስ አስተሳሰብ አመለካከት ከራሳችን በፊት ሌሎች በማስቀደም እንመላለስ
ትላንት ምንም ገጥሞን ይሆናል ትላንት ወድቀን ተሳስተን ጌታን ወዳጆቻችንን በድለን ይሆናል ፣ዛሬ ግን አዲስ ቀን ነው በአዲስ እድል በአዲስ ተስፍ የተሞላ

🌞መልካም ቀንን ተመኘሁ🌞
@scriptureunion
@scriptureunion
Forwarded from Kidus
Please I begg you in the name of Jesus Christ read this message. please where is the world going?
1-Adultery is allowed in South Africa,
Man or woman no longer has the right to repudiate
the other because of adultery
2-The United States confirmed that for all countries in the
world to build good relations with the great power, these countries must practice
homosexual marriage (woman + woman = 1 or
Man + man = 1).
3. Germany had just signed the law which declares
that there is no more incest, that is to say: Brother and
Sisters can get married, Mum with her son and
Dad with his daughter ..
4-The City of Miami is now proclaiming a City of public sex which means that on the road, church, market, football field etc if you need sex you can have it en route
without having any problem.
5-Canada allows bestiality (sex with Animals) In Spain: pornographic films are allowed in high school and universities.
6- The authorization of the prostitution of minors,
Marg Luker declares that any young girl at the age of 10 feels sexual pleasure and
no one should defend that person from discovering how her body works.
7- Finally, the US has opened the church of satanic publicly. Dear brothers and sisters, the end is near, the departure in the Glory approach.
The Lord Jesus is coming soon! MARANATHA
Christians are being distracted, and the devil wants to take maximum number of souls with him in order to stop them from divine mercy.
If you have a minute ... share this message.
Why do we sleep in church but stay awake in the bars?
Why is it so hard to talk about God but so easy to make gossip?
Why is it so easy to ignore God's msg but to send back dirty easy messages?
Will you send this message to your friends or will you ignore it? Jesus said, "If you deny me before your friends, I will deny you before my father."
I know you love Jesus nd you will send this message to your best friends in 60 sec.
God bless you. Amen!!!
You are all invited
Forwarded from Bayissa Gamachu
Bayissa Gamachu:

We Are Artios!

Maturity matters growth doesn't alone!
#Artios spiritual journey towards #maturity.

Join the complete journey @ Artios_fellowship channel !

https://t.me/artios_fellowship

Join my new channel and forward to others too pls

🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭

🍍🍍🍍 እባክህ አድሰን 🍍🍍🍍

ላይጨበጥ ዘግነን ላይሞላ ስናፍስ
ባዶ ተስፋ ዝቀን ሳንበላው ስንጨርስ
ወጣት ሆነን ሳንሮጥ
ጎብጠን ስንቀመጥ
ሳንጀምር ጨርሰን ሳናድግ አርጅተን
ሳንኖር እንዳንሞት እባክህ አድሰን

ሕንፃ ስገነባ የእኛ ሕይወት ፈርሶ
ውጪው አሸብርቆ ጓዳችን በስብሶ
ፍቅር ሲሽቀነጠር ጥላቻ አይሎ
አልማዝ ኩበት ሲሆን ሜዳ ላይ ተጥሎ

አለም ሳይፈጠር የታሰበልን መልክ
ልጅህን የመምሰል የውበት ጥጉ ልክ
የጥንቷ ቤተክርስቲያን ያቺ የመጀመሪያ
የአንድነት የፀሎት የፍቅር ማደርያ
አንተን ያስከበረች በመከራ ፀንታ
የሰይጣንን ተንኮል በፀጋህ መክታ
ሰማዕት የሆኑ ጀግኖችን አፍርታ

እባክህ ራራልን ወደዚያ መልሰን
ከገባንበት ማጥ በምረትህ አውጣን
የዘመንን መስሎን በተንኮል ተታለን
አርጅተን እንዳንሞት ጌታ ሆይ አድሰን

🖌 ባይሣ ገመቹ
ጥር 23, 2012

🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭🥭

@artios_fellowship
Forwarded from Sapphi
😳 ዛሬ ብትሞቱ የት የምትገቡ ይመስላችኋል? መንግስተ ሰማይ ወይስ ሲዖል ብዬ ብዙዎችን ጠይቄ አውቃለሁ፤ የብዙዎቹም መልስ 'ሲዖል ነዋ' የሚል ነበር። የእናንተን ባላውቅም፣ ለእኔ ግን ይሄ አስደንጋጭ መልስ ነው። ሲዖል እኮ አፋር አይደለም፤ ትንሽ የሚሞቅ ምድረበዳ ነገር አይደለም። ሲዖል የእግዚአብሔር ቁጣ የሚገለጥበት ስፍራ ነው። በምድር ስንኖር እውነቱን አውቀን ያልታዘዝነው እንደሆነ መቀጣት የማይቀር ጉዳይ ነው።

👇 የመዳን ቀን ዛሬ ነው። “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
— ዮሐንስ 1፥12
🧎‍♀ለእግዚአብሔር ለመኖር የምትወስኚበት ቀን ዛሬ ይሁንልሽ፤
🧎በንስሐ የምትመለስበት ቀን ዛሬ ይሁንልህ።

💙 እውነት አንድ ነው፣ ለእውነት የቀረበ ወይም ከእውነት ትንሽ ፈቀቅ ያለ ትምሀርት፣ እሱ ውሸት ነው። እውነት ከተጨመረበት ውሸት ይሆናል፣ ከተቀነሰበትም እንደዛው ውሸት ይሆናል።
📖 እናም እውነት ሙሉ ለሙሉ፣ እስከ ጥግ የተገለጠው በመፅሐፍ ቅዱስ ነውና ከሲዖል መትረፊያውን መንገድ ስለሚያሳይ አንብቡት።

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni
Forwarded from Sapphi
🙈 የመጣነው ከሚያሳፍር መንደር ቢሆንም፣ ሁሉን ትቶ የተቀበለን ግን የሚያስደንቅ ነው። እንዲሁ ያለምንም መስፈርት የመረጠን ጌታ፣ አንድም ቀን ሳይፀፀት ይቅር እያለን አለን። እኔ እግዚአብሔርን ቢያረገኝ ኖሮ፣ ምን ቀን ነው የመረጥኳት ብዬ ከስም ዝርዝሮች ውስጥ አንደኛ እራሴን ነበር የምሰርዘው። እሱ ግን እሱ ነውና ዛሬም ይቅር ሊለን፣ ሊያስተምረን እና ሊያስቀጥለን ሳይለወጥ አለ።

🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵
ገብተህ ከመንደሬ ከተደበቅሁበት፥
ፍቅርህ ልቤን ገዛው እጄን የያዝክበት፤
የህይወትን ትርጉም የመኖርን ሚስጥር፥
ገልጠህ አሳየኸኝ በመስቀልህ ፍቅር፤

ምህረትን አሳየኸኝ አሳየኸን ይቅርታን፥
ሰላምህን ሰጥተኸኛል አቻ የለህ ኢየሱስ የኔ ጌታ፤
ልዘምር በደስታ እግዲህስ ምን እላለሁ፥
እግዚአብሔር ከወደደኝ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ።
🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵

💙 እግዚአብሔር ፍቅር፤ እግዚአብሔር መሐሪ፤ እግዚአብሔር ታጋሽ፣ እግዚአብሔር የቅርብ፣ እግዚአብሔር ልዩ 💙

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni