Hi guys we have leaders training on tir 28&29 next week Thursday and Friday don't forget all leaders need to come its for the whole day!!!
Venue at 5 kilo mekaneyesus church
Blessings
@scriptureunion
Venue at 5 kilo mekaneyesus church
Blessings
@scriptureunion
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
#ትጋት
በጃፓንኛ Karoshi ይባላል። በተለያዩ የኤዢያ ሃገራትና ብሎም በጃፓን ብዙ ከመስራት የተነሳ በሚመጣ ድካም የሚከተልን ሞት የሚገልፅ ቃል ነው።
ጃፓኖች ስራ ከመውደዳቸው የተነሳ አለቆቻቸው "ቤት ሂዱ" ብለዋቸው ከወጡ በኋላ፣ አለቆቻቸው መሄዳቸውን አረጋግጠው ተመልሰው ስራ ይገባሉ። ይህ እውነት ነው።
ኢትዮጵያችን በትትርና (ወይም work ethic) ከዓለማችን ግርጌው አካባቢ ስትቆናጠጥ፣ ጃፓንና የመሳሰሉት ሃገራት ደግሞ ከላይ ሆነው ይመራሉ። ዛሬ እነዚህ ሃገራት የት እንዳሉ አስተውሉ።
ምን ለማለት ፈልጌ ነው?
በሃገራችን ጥሩ ስራ እየሰሩ ያሉና ታታሪ ግለሰቦች እንዲሁም ቢዝነሶች፣ ተቋማት እንዳሉ ባይካድም እንደሃገር ግን ብዙ ይቀረናል፤ በጣም ብዙ። ሃገር ላይ የሚንፀባረቀው ደግሞ የእንያንዳችን ጥረት ድምር ውጤት ነው። ስለዚህ በህይወታችን ውስጥ ትጋትን በመለማመድ #ምርታማነት-አችንን እናሳድግ።

🌞🌞🌞ዛሬ አዲስ ቀን ነው🌞🌞🌞
በዚህ ውብ ቀን በተጨመረልን እድሜ እንደትላንት ሳይሆን ትላንት በኖርንበት የውድቀት ህይወት ሳይሆን በአዲስ አስተሳሰብ አመለካከት ከራሳችን በፊት ሌሎች በማስቀደም እንመላለስ
ትላንት ምንም ገጥሞን ይሆናል ትላንት ወድቀን ተሳስተን ጌታን ወዳጆቻችንን በድለን ይሆናል ፣ዛሬ ግን አዲስ ቀን ነው በአዲስ እድል በአዲስ ተስፍ የተሞላ
🌞መልካም ቀንን ተመኘሁ🌞